en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Open in Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Show more
8 820
Subscribers
No data24 hours
-77 days
-730 days
Posts Archive
ኢስላም ከመጣባቸው ጉዳዮች ውስጥ ሴቶችን እና ክብራቸውን መጠበቅ (አንዱ) ሲሆን የሷ ጉዳይ (ጥሩ የሚሆነው) በመልካም ስነ-ምግባር ላይ ነው፡፡ ከመልካም ስነ-ምግባር ውስጥ የአላህ መልእክተኛ ﷺ  የተላኩበትና ከኢማን ቅርንጫፍ ያደረጉት ሀያእ ይገኝበታል። ማንም የማይክደው ሸሪዐ እና ባህል የሚያዝበት ሀያእ ማለት የሴት ልጅ እፍረት እና ከፈተና ወይም ከጥርጣሬ ቦታ በሚያርቃት ጸባይ መላበሷ ነው፡፡ ሂጃብ መልበሷ (በተለይ ፊቷንና ፈታኝ አካሏን) ስለሚጠብቃትና ከፈተና ስለሚያርቃት ዋናው ሀያእና እፍረት ምትላበስበትና ምትጌጥበት መሆኑ የማያጠራጥር ነው፡፡ ሴት ልጅን ግድ የሚላት ሂጃብ  ከባሏና ከቅርብ ዘመዶቿ ውጪ ሁሉንም አካሏን መሸፈኗ ነው። አላህ እንዲህ ብሏልና፡ <<አንተ ነብዩ ሆይ! ለሚስቶችህ ለሴት ልጆችህ እና ለሴት ምእመናን ጅልባባቸውን በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡ ይህም (ጨዋ/ነጻ መሆናቸው) እንዲታወቁና በባለጌዎች እንዳይደፈሩ ለመሆን የቀረበ ነው>> (አል አህዛብ፡ 59)

በርካታ ኪኒኖች ለ3 ራስምታቶች አጠር ያለ መልስ አህባሾች እና መሰሎቻቸው በዱዓእ ዙሪያ ለሚያመጧቸው ማደናገሪያች https://t.me/Muhammedsirage YouTube - https://youtu.be/I9GsIow2icw?si=4cgtVnXOu9FRgiYr

አዲስ  🔠🔠🅰️🔠🔠🔠🔠🔠🔠✅ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ ወደ ኸይር ስራ ላመላክታችሁ  ከስር ያለው የኡስታዝ ✅ muhammedsirag ✅ የ 📱YouTube  📱ቻናል 😚☺️🥰😚😋😋😄🥰😉 ማድረግ  ⭐️ በመቀጠልም  screenshot በኮሜንት መላክ 👇👇 https://youtube.com/@muhammedsirage https://youtube.com/@muhammedsirage

ረዠም ግዜ መታሠር የሚገባዉ ነገር ምላስ ነዉ ።

የኢንተርኔት ኒዕማ እና ኒቅማ ዓብዱሶመድ ሙሐመድ ኑር YouTube: https://youtu.be/A11VUdHiiF8?si=g8ttGMsKvBtxhJwi Telegram : https://t.me/AbdusomedMNur_Video/1021

~ከእነዚህ አብዝታችሁ ራቁ! ➀) ሁልጊዜ ዝቅ ከሚያደርጓችሁ ሰዎች፣ ➁) በቀላሉ ከማይፈታ ጸብ፣ ⓷) የእናንተን ዋጋ የማይረዱ ሰዎችን ለማስደሰት ከመሞከር፣ ከእነዚህ ነፍሳችሁን ከሚመርዙ ነገሮች በራ
~ከእነዚህ አብዝታችሁ ራቁ! ➀) ሁልጊዜ ዝቅ ከሚያደርጓችሁ ሰዎች፣ ➁) በቀላሉ ከማይፈታ ጸብ፣ ⓷) የእናንተን ዋጋ የማይረዱ ሰዎችን ለማስደሰት ከመሞከር፣ ከእነዚህ ነፍሳችሁን ከሚመርዙ ነገሮች በራቃችሁ ቁጥር ጤነኛ ሕይወት ትመራላችሁ ~ t.me/https_Asselfya

🆘የመጀመሪያው ፕሮግራሙ 👑ርዕስ ➡️አኽላቅ ➡️በዐብዱናሲር መኑር አልጃቢሪ ⏳🔠🔠🔠🔠 t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream

ሁሌም ፈላጊያቸው አትሁን አንዳንዴ እንዲፈልጉህም እድል ስጥና እነርሱ ዘንድ ያለህን ቦታ ገምግም። ~ منقول

صوتُ القُرآن يُسْكِن النفوس ويُطمئنها ويُوقِّرها . [ ابن القيم | بدائع التفسير ١٤٣/٢ ] #تلاوة .

ልባችንን ቆጠብ ሀሳባችንን ሰብሰብ ጆሯችንን አዚሁ አድርገን እናድምጥማ‼️
ወንድም አቡ ዑበይዳ ገብቷል
እስከ-መቼ በዚህ ሁኔታ‼️ እ ን ቀ ጥ ላ ለ ን ⁉️ https://t.me/nuredinal_arebi?livestream=efe104111543e1f976

~መከራ ሰውን ሊያስደነግጥ ይችላል፤  ወደ አላህ ግን ይመልሳል፡፡ ከሰው ሊያሸሽ ይችል ይሆናል ወደ አላህ ግን ያስጠጋል፡፡ ይሁን ለበጎ ነው። አላህን ያስታወሰን፣ ወደ አላህ የመለሰን ነገር ሁሉ መከራ ሳይሆን ድሎት ነው። t.me/https_Asselfya

🌻قصيدة أنا السلفي يا أبتي🌻 نظمتها:حسّانة بنت محمد ناصر الدين الألباني رحمه الله .

🍂 አጭር ግጥም "ተብቃቅቶ ለኖረ" በ Abuhuzeyfah [H.M] size: 1.7 MB እናዳምጠው። https://t.me/nurmesjed