💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Open in Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Show more8 833
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-1630 days
Posts Archive
መልእክተኛዉ እኛ ዘንድ ፦ከቤተሰብ ፣ከሃብት፣ከሀገርና ከነፍሳችንም በላይ ናቸዉ።ለሳቸዉ ክብር ለመሞት አይናችንን አናሽም!
✍ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ
አደራ በዱዓእ!
~
በዚህ ዘመን ተገቢ ትኩረት ልንሰጣቸው ከሚገቡ ጉዳዮች ውስጥ አንዱ ዱዓእ ነው። አገራችንን አላህ ሰላም እንዲያደርግልን፣ ኑሮውን እንዲያረጋጋልን፣ መከራውን ሁሉ እንዲገፍልን፣ በመሀላችን የተንሰራፋውን መጨካከን አንስቶ በምትኩ መተሳሰብን እንዲያሰፍንልን፣ ከምንም በላይ እጅ እግራችንን ሰብስበን ወደሱ መመለስን እንዲያድለን አጥብቀን ልንለምነው ይገባል።
* በላጭ ወቅቶችን እንጠቀምባቸው።
* ደግመን ደጋግመን ሙጥኝ እንበል።
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
በየትኛውም ወደ አላህ እንዲያቃርበን በምንሰራቸው ስራዎች ሁሉ የአላህን ፊት ብቻ ፈልገንባቸው ልንሰራ ይገባል።【የዘመናችን ተዕዚያና ሰርጎች】
🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሓፊዘሁላህ
~¤ t.me/Darutewhide
🔖ሁለት ወሳኝ የረመዷን ጅሀዶች
~ ~
ኢብኑ ረጀብ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
✅ ለሙእሚን በዚህ በተከበረው ወር ረመዷን ላይ በቀንና በሌሊት የሚተገበሩ ሁለት ጅሀዶች ይሰበሰቡለታል።
👉የቀኑ ጅሀድ፦ ፃሞ መዋል ሲሆን
👉የሌሊቱ ጅሀዱ፦ ለይል መስገድ (ተራዊህ መስነድ) ናቸው።
~
አንድ ሰው እነዚህን ሁለት ጅሀዶች ሰብስቦ በሚገባ የተወጣ፣ ሀቃቸውን ያሟላና በዚሁ ላይ ፀንቶ የታገሰ ሰው፦ አላህ ለሶብረኞች እንደ ሚመነዳው ሁሉ ይህም ሰው አላህ ያለ ገደብ ብዙ ምንዳዎችን ይሰጠዋል።
📚الطائف المعارف (1/171)
~
t.me/https_AsselfyaRepost from قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ
مختارات من فتاوى الصيام
የተመረጡ የፆም ፈትዋዎች
تأليف
ዝግጅት
د.عزيز بن فرحان العنزي
ዶ/ር አዚዝ ቢን ፈርሃን አልአንዚይ
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream
✅كيف نعيش مع القرآن؟
➀.ክፍል አንድ
t.me/MohamedAliEdris/2279
➁.ክፍል ሁለት
t.me/MohamedAliEdris/2286
➂.ክፍል ሶስት
t.me/MohamedAliEdris/2308
➃.ክፍል አራት
t.me/MohamedAliEdris/2314
➄.ክፍል አምስት
t.me/MohamedAliEdris/2324
➅.ክፍል ስድስት
t.me/MohamedAliEdris/2328
➆.ክፍል ሰባት
t.me/MohamedAliEdris/2333
⓼.ክፍል ስምንት
t.me/MohamedAliEdris/2341
⓽.ክፍል ዘጠኝ
t.me/MohamedAliEdris/2347
👉አጠር ያለች ተግሳፅ ነች እናድምጣት
የመጀመሪያው ፕሮግራም
:
:
:
በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሓፊዘሁላህ
https://t.me/merkezabumussa1?videochat
🔴📢 الآن بث مباشر على اليوتيوب
🔴 📢 አሁን ቀጥታ ስርጭት በዩቱብ ጀምራል!
📚 #مقالات_رمضانية
#شهر_الصيام ... #آداب_وأحكام
📚 #የረመዷን_ምክር
#የፆም_ሲያም_ወር . .. #ስነ_ስርዓት_እና_አህካሞች (ድንጋጌዎች)
https://www.youtube.com/live/5H1rhoXeA_E?feature=shared
على تلجرام
https://t.me/AbumuslimAlarsi?livestream
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ
ውድ የተከበራቹህ ወንድምና እህቶች መካና ጂዳ ሃዋላ የምትፈልጉ በአማናና በአሪፍ ምንዛሬ እሃውልላቹሃለሁ
በዚህ አናግሩኝ
@abureyyis
@abureyyis
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
Repost from قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh MuhammedZain Adam - ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
ከዐስር ሰላት በኃላ በሸይኻችን ክፍል 1 ረመዳናዊ ግሳፄ በዚሁ ቻናል ቀጥታ ስርጭት ይጠብቁን።
https://t.me/Sheikhmuhammedzainadam
(وَبِالْأَسْحَارِ هُمْ يَسْتَغْفِرُونَ)
أستغفر الله الذي لا إله إلا هو الحيّ القيّوم وأتوب إليه.
🛑👉የሶስተኛዉ ፕሮግራም !
〰➖〰➖〰➖〰➖〰
🎙በኡስታዝ «ኸድር አህመድ»አቡ ሓቲም
ርዕስ፦ ወደ ትክክለኛዉ ጎዳና መጣራት!
ጀ
መ
ረ
⭚ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ !
⤻⤼⤻⤼⤻⤼⤻⤼⤻⤼⤻
t.me/merkezabumussa1
t.me/merkezabumussa1
