uz
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Ko'proq ko'rsatish
9 015
Obunachilar
-424 soatlar
-297 kunlar
-7530 kunlar
Postlar arxiv
~የአስተዋይ ሰዉ ምላሱ ከልቡ ኋላ ነዉ ። የጃሂል ሰዉ ቀልቡ ከምላሱ ኋላ ነዉ ። ገብቿችኋል አ! ~

«ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም» ☞︎︎︎ ክፍል - 19 ❝የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በየ ሳምንቱ የሚቀርብ ትምህርት። 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ጆይን፡‐  t.me/fejir_tube

እህቴ ተጠንቀቂ‼️ ሚስጥርኮ ከማንም ጋር አይወራም፡ እንባ ሁሉ ባደባባይ አይዘራም፡ ዝቅ ያላለ በምን አቅሙ ይከበራል፡ አስቢ እንጅ ያልታገሰ መች ያፈራል፡ እባክሽን የስደቷ ነብስ እወቂ፡ ብልጥ ሁኝ ከአስመሳዮች ተጠንቀቂ!! .....ነገርኩሽ...!! .....N........ t.me/nuredinal_arebi/22414

- أَسْهَلُ طَرِيقَةٍ لِحِفْظِ الْقُرْآنِ الْكَرِيمِ وَطَلَبِ الْعِلْمِ الشَّرْعِيِّ. تَأْلِيفُ: د. عَبْد الْمُحْسِن بْنُ مُحَمَّدِ الْقَاسِم حَفِظَهُ اللّه.

🛑የሪሳላቱ አል ሂጃብ ኪታብ ቂርአት    ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔖ክፍል  04 ተ     ጀ          መ               ረ = https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

🔖ሲህርን በተመለከተ አዲስ ቂርአት عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين "ክፍል ➀➆ ተ         ጀ                መ                          ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

✅ይህ ቻናል ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ባጠቃላይ እጅግ ጠቃሚ ቻናል ነው ወደ ቻናሉ ተቀላቀሉ ዛሬ ባይጠቅማችሁ ነገ ይጠቅማችኋል⭐ 👇 t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0 t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0

(لا تَأْخُذُهُ سِنَةٌ وَلا نَوْمٌ) ~እንቅልፍም ማንገላጀትም አትይዘዉም፡፡ ጉዳይህን ወደዛ ወደማይተኛዉ ጌታ አስጠጋና ተኛ፡፡ ~

እንዲህ ያማሩና ጠንካራ ሁለት እግሮች ስጦን ለሶላት አለመቆም ውለታ ቢስነት አይሆንም? በጣም ከሚገርመኝ ነገር አንዱ እንትና ሶላት አይሰግድም# እንትናም ሶላት አትሰግድም ሲባል መስማት ነው! ቆይ ምን አይነት ህይወት ነው ያለ ሶላት? ግን እርግጠኛ ናችሁ ይቻላል መኖር ? ወይስ ሌላ መኖር አለ? እንዴት ሰው በሶላቱ ይዘናጋል እስኪ ደርስና ነፍሱን እንስኪያሳርፋት ይቸኩላል እንጂ

عقوق الوالدين ••• قالت يا ولدي ساعدني قلت امريني أنا في الخدمة.... .💦 t.me/https_Asselfya

አላህ ባንተ ላይ የዋለልህን ፀጋ እንዲዘወትርልህ ከፈለግክ በሰዎች ፊት አትናገር ምክንያቱም ያዳመጠህ ሁሉ ወዳጅህ አይደለምና።
አላህ ባንተ ላይ የዋለልህን ፀጋ እንዲዘወትርልህ ከፈለግክ በሰዎች ፊት አትናገር ምክንያቱም ያዳመጠህ ሁሉ ወዳጅህ አይደለምና።

اَللَّهُمَّ صَيِّبًا نَافِعًا. አላህ ሆይ! ጠቃሚ ዝናብ (አድርገው)፡፡ ~

‏"اللهُم قُرَّ أعيننا بخير الأمور وخير الناس وخير الأيام والأقدار"

ያ አላህ ምንኛ ደስ ይላል የዱንያም ሆነ የአሄራ ደስታ ሪዝቅ ኸይር የምትፈልግ ከሆነ سبحان الله وبحمده የምትለዋን ደጋግም - الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله .

🔖አዲስ ሙሀደራ ➀ ➖➖➖➖➖➖ 📮ርእስ፦ እኛ እና ስልካችን ❗️ ቢላዋ ለመልካም ከተጠቀምከዉ መልካም እንደሚሆነዉ ሁሉ ለመጥፎ ለሸር ከተጠቀምክበት እንደዛዉ እንደሚሆነዉ ሁሉ ስልክ ማህበራዊ ሚድያም ልክ እንደቢላዋ ነዉ ከተጠቀምክበት ትጠቀምበታለህ ካልተጠቀምክበት ከባድ ነዉ ይቆርጥሀል ! 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ = http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

~እዉነተኛ የሆኑ ጓደኞች ፈልጋችሁ ያዙ ! #በሰላም ጊዜ ጌጥ  በችግር ግዜ አለኝታ ናቸዉ። ~

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀 - Telegram kanali @https_asselfya statistikasi va tahlili