💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Open in Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Show more8 843
Subscribers
-924 hours
+337 days
-330 days
Posts Archive
Repost from የኮምቦልቻ አህለሱና አንሷር መስጅድ official የሰለፍዬች channel
ታላቅ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም! 🌟
የነፍስያ ምግብና የእውቀት ማዕድ በቤቶት! ነገ ጁመአ ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቆታል።
📅 ቀን፡ ነገ ጁመአ
🕙 ሰዓት፡ ከምሽቱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ
📍 ቦታ፡ በመስጂደል አንሷር ኮምቦልቻ የቴሌግራም ግሩፕ
የክብር እንግዶቻችን፦
🎙️ ኡስታዝ ሙርሰል
🎙️ ኡስታዝ አቡ ሂበቲላህ
🎙️ ኡስታዝ አቡ ሐሳን
🎙️ ወንድም ኑረዲን አል አረቢ
... እና ሌሎችም ታዋቂ እንግዶች!
ባሉበት ሆነው የእውቀት ተካፋይ ይሁኑ። ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
🔗 የግሩፑ ሊንክ፡ [https://t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea]
🔖ሶላታችን ውስጥ ሆነን ሊያመልጠን የማይገባ ወሳኝ ዱአ!
አቡ በክር ሲዲቅ (رضي الله عنه) ከእለታት አንድ ቀን ለነብዩ (صلى الله عليه وسلم) እንዲህ ብዬ ጠየኳቸው ይላል፦ 《በሰላቴ ላይ ሆኜ አላህን ምለምንበት ዱአ አስተምረኝ》 አልኳቸው ይላል
👉እሳቸውም ቀጣይ ያለውን ዱአ በል ብለው አስተማሩት
« اللَّهُمَّ إِنِّي ظَلَمتُ نَفْسِي ظُلْمًا كَثِيرًا، وَلاَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلاَّ أنْت َ، فَاغْفِرْ لي مَغْفِرَةً مِنْ عِنْدِكَ ، وارْحَمْنِي، إنَّكَ أنْتَ الغَفُورُ الرَّحِيمُ»
👉ትርጉሙም
《ጌታዬ አሏህ ሆይ፦ነፍሴን ብዙ መበደልን በድያለሁ፣ ከአንተ በስተቀር ወንጀሎችን የሚምር ማንም የለም፣ ስለዚህ ካንተ ዘንድ የሆነ መሀርታ ለግሰኝ፣ እዘንልኝም፣ አንተ መሀሪና አዛኝ ነህና》
t.me/https_Asselfya🔖በነዚህ በውድ ቀናቶች ይችን ቀላል ዚክር በመደጋገም የጀነት ድልብ እናድልብ‼️
عن أبي ذر الغفاري رضي الله عنه قال :
قال لي رسول الله ﷺ :
((ألَا أدُلُّكَ عَلَى كَنْزٍ مِنْ كُنُوزِ الجَنَّةِ؟))
قلت : بَلَى يا رسولَ اللهِ ، قال :
((لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ))
📚رواه ابن ماجه.
اللهم انك عفو تحب العفو فاعف عنا
ያረብ ለይለቱል ቀድርን ወፍቀን ለቀሪው ሕይወታችን መልካሙን ነገር ሁሉ ወስንልን!
ኢላሂ ስደት ልፉት በቃችሁ በላን። ዱኒያን ካጣቀምካቸው አኼራቸውን ካሳመርክላቸው ባሮችህ አድርገን።ያረብ......
تلاوة بديعة من سورة المائدة
للقارئ: أنس المالك
=
t.me/https_Asselefya1
🔖የአላህ መልእክተኛ ሲያመሹም ሲያነጉም የሚያደርጉት ዱዓ
🌼اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي الدُّنْيَا وَاْلآخِرَةِ، اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي دِيْنِيْ وَدُنْيَايَ وَأَهْلِيْ وَمَالِيْ. اَللَّهُمَّ احْفَظْنِيْ مِنْ بَيْنِ يَدَيَّ، وَمِنْ خَلْفِيْ، وَعَنْ يَمِيْنِيْ وَعَنْ شِمَالِيْ، وَمِنْ فَوْقِيْ، وَأَعُوْذُ بِعَظَمَتِكَ أَنْ أُغْتَالَ مِنْ تَحْتِيْ.
~
🎙 መካ ኡሙል ሙእሚኒን አኢሻ ቢንት አቢ በክር
መስጅድ ተራህዉይ።
مسجد أم المؤمنين عائشة بنت أبي بكر رضي الله عنها
https://t.me/Abuebrahim22322
🔖በቁርአን እንተዋወስ
〰️〰️〰️〰️〰️
📍ضَرَبَ ٱللَّهُ مَثَلًۭا لِّلَّذِينَ كَفَرُوا۟ ٱمْرَأَتَ نُوحٍۢ وَٱمْرَأَتَ لُوطٍۢ ۖ كَانَتَا تَحْتَ عَبْدَيْنِ مِنْ عِبَادِنَا صَٰلِحَيْنِ فَخَانَتَاهُمَا فَلَمْ يُغْنِيَا عَنْهُمَا مِنَ ٱللَّهِ شَيْـًۭٔا وَقِيلَ ٱدْخُلَا ٱلنَّارَ مَعَ ٱلدَّٰخِلِينَ
~
አላህ ለእነዚያ ለካዱት ሰዎች የኑሕን ሴትና የሉጥን ሴት ምሳሌ አደረገ፡፡ ከባሮቻችን ከኾኑ ሁለት መልካም ባሪያዎች ሥር ነበሩ፡፡ ከዱዋቸውም፡፡ ከአላህም (ቅጣት ኑሕና ሉጥ) ከሚስቶቻቸው ምንም አልገፈተሩላቸውም፡፡ ከገቢዎቹም ጋር «እሳትን ግቡ» ተባሉ፡፡
📍وَضَرَبَ ٱللَّهُ مَثَلًۭا لِّلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ ٱمْرَأَتَ فِرْعَوْنَ إِذْ قَالَتْ رَبِّ ٱبْنِ لِى عِندَكَ بَيْتًۭا فِى ٱلْجَنَّةِ وَنَجِّنِى مِن فِرْعَوْنَ وَعَمَلِهِۦ وَنَجِّنِى مِنَ ٱلْقَوْمِ ٱلظَّٰلِمِينَ
~ለእነዚያ ለአመኑትም የፈርኦንን ሴት አላህ ምሳሌ አደረገ፡፡ «ጌታዬ ሆይ! አንተ ዘንድ በገነት ውስጥ ለእኔ ቤትን ገንባልኝ፡፡ ከፈርዖንና ከሥራውም አድነኝ፡፡ ከበደለኞቹ ሕዝቦችም አድነኝ» ባለች ጊዜ፡፡
📍وَمَرْيَمَ ٱبْنَتَ عِمْرَٰنَ ٱلَّتِىٓ أَحْصَنَتْ فَرْجَهَا فَنَفَخْنَا فِيهِ مِن رُّوحِنَا وَصَدَّقَتْ بِكَلِمَٰتِ رَبِّهَا وَكُتُبِهِۦ وَكَانَتْ مِنَ ٱلْقَٰنِتِينَ
~የዒምራንን ልጅ መርየምንም ያችን ብልቷን የጠበቀችውን (ምሳሌ አደረገ)፡፡ በእርሱም ውስጥ ከመንፈሳችን ነፍፋን፡፡ በጌታዋ ቃላትና በመጻሕፍቱም አረጋገጠች፡፡ ከታዛዦቹም ነበረች፡፡
📚ሱረቱል ተህሪም 10_12
=
t.me/https_Asselfya👈قال العلامة ابن عثيمين رحمه الله
{من قام العشر الأواخر من رمضان كلها إيمانا واحتسابا فإننا نجزم بأنه أصاب ليلة القدر}
~ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን እንድህ አሉ
በአላህ አምኖ እና ከሱ ምንዳንም አስቦ የረመዷን አስርት የመጨረሻ ቀናቶችን የቆመ (በኢባዳ ያሳለፈ) በርግጥ ለይለተል ቀድርን አገኘ ብለን ቁርጥ አርገን መናገር እንችላለን።
📕فتاوى أركان الإسل 429
t.me/https_Asselfya🔖ይህን ዱአ ከመደጋገም አንሰላች!!
~
ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ደጋግመን ልንለው ይገባል።
《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
{አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅር ባይነትም ትወዳለህና ይቅር በለኝ!!}
አሏህ ኸይሩን ሁሉ ይወፍቀን
~
t.me/https_Asselfya
🔖ወላጆችህ አንተ ላይ ካላቸው ሀቆች ውስጥ በእነዚህ በተከበሩ ሌሊቶች ውስጥ አብዝተህ ዱዐ ልታደርግላቸው ነው።
~
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️
🛜የመጀመሪያው ፕሮግራማችን ▶️
🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁
🎤ተጀመረ ገባ ገባ በሉ
ተ🎁
ጀ▶️
መ ▶️
ረ▶️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼
➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘
t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
📢 ታላቅ የሙሃደራ ፕሮግራም
"ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎ!"
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🌙ነገ ማለትም ቅዳሜ ምሽት፣ ከተራዊህ ሶላት በኋላ በጉጉት የሚጠበቅ ታላቅ የሙሀደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቆታል።
የዕውቀት ገበታውን የሚያጋሩን እንግዶቻ፦
👇👇👇👇👇👇👇👇
⭐️ኡስታዝ አቡ ሂበቱሏህ
⭐️ኡስታዝ አብዱረዛቅ ባጂ
⭐️ወንድም አቡ ሁዘይፋ
⭐️ወንድም ጦላህ
ርዕሰ ፦ወቅታዊ እና ወሳኝ ርዕሶች ተዘጋጅተዋል !!
📅 ቀን፦ ነገ ቅዳሜ ምሽት
⏰ ሰዓት፦ ከተራዊህ ሶላት በኋላ
📍 ቦታ፦ በትዳር እና ኢስላም ቴሌግራም ቻናል
⤵️ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ
ባረከሏሁ ፊኩም!!!
🔗 የቴሌግራም ሊንክ፦ https://t.me/tdarna_islam
ያረብ ቀልባችንን ካንተ በሆነ ሰኪና አረጋጋልን!
ኢላሂ ጠፊና ጊዜያዊ በሆነችው አለም
ዘላቂና ዘውታሪ የሆነውን አለም አትጋርድብን።
🔖 እስቲغፋር ስታደርግ እነዚህ ሁለት ነገሮችን አላህን እየጠየቅክ መሆኑን አስተውል።
⓵ አላህ ሆይ! ወንጀሌን አታጋልጠኝ (ሠትርልኝ)
⓶ አላህ ሆይ! ወንጀሌን ይቅር በለኝ (ማረኝ)
~
