en
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Open in Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Show more
8 843
Subscribers
-924 hours
+337 days
-330 days
Posts Archive
🛑👉ቀጥታ ስርጭት               «  ተስሒሑ ቲላዋ» 🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ ጀ     መ             ረ t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

ወንድማችን አብዱረህማን አስቸኳይ እገዛችንን ይሻል‼️ በአምባሰል ወረዳ በዉጫሌ ከተማ የአቡበክር መስጂድ ጀመአ ቀኝ እጅ የሆነዉ ዉዱ ወንድማችን አብዱረህማን ጋሻዉ ከ3 ቀናት በፊት ከጭስአባሊማ ወደ ዉጫሌ ከሗላ አንድ ሰዉ ጭኖ በሞተር ሳይክል እየተጓዘ ሳለ ባጋጠመዉ ድንገተኛ የመኪና አደጋ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበት በደሴ ሪፈራል ሆስፒታል ሰርጀሪ ክፍል ተኝቶ ይገኛል‼️‼️ አሏህ ይማረዉና ከሗላ ጭኖት የነበረዉ ወንድማችን ወዲያዉ ሂይወቱ አልፏል ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን ወንድማችን አብዱረህማን ግን ሂይወቱን አሏህ ያተረፈልን ቢሆንም የደረሰበት አደጋ ግን ቀላል የሚባል አይደለም‼️‼️ እኛም ጉዳዩ ወደ ሚዲያ እንዳይወጣ ብዙ የጣርን ቢሆንም አሁን ግን ሁኔታዉን ስናይ ለእናንተ ለማሳወቅ ተገደናል‼️ አብዱረህማን ማለት ዉጫሌ ላይ ሱና እንድስፋፋ ከፍተኛ ጥረት ከሚያደርጉ ግንባር ቀደም ወንድሞቻችን አንዱ ነዉ‼️ ወንድማችን አሁን ላይ ለህክምና የሚያወጣዉ ወጭ የሌለዉ በመሆኑ ልናግዘዉ ይገባል ብለንና እንደማታሳፍሩን ተስፋ አድርገን ወደ እናንተ ብቅ ብለናል‼️ ሀቂቃ ወጭዉ በአንድ ግለሰብና በቅርብ ጓደኞቹ ብቻ የሚቻል አይደለም። በዚህ 3 ቀን ዉስጥ ብቻ የወጣዉን ስናስበዉ ከባድ ነዉ‼️ ለሲቲስካን ብቻ 17,000 (አስራ ሰባት ሺህ) ብር ወጭ ተደርጓል። ለዚያዉም በብድር ከሰዉ ላይ ተነስቶ‼️ እናም እህት ወንድሞች የቻልነዉን ያክል ርብርብ እናድርግለት‼️‼️ በተለይ ዘካ ማዉጣት ያሰባችሁ አካላቶች ይሄን አጋጣሚ ባታሳልፉት መልካም ነዉ‼️ ወንድማችን ምንም አይነት የአካል ጎደሎነት ሳይኖርበት ህክምናዉን አጠናቆ ወደነበረበት ህይወት ይመለስ ዘንድ በዱአም አስታዉሱት አደራ‼️‼️ የባንክ አካዉንት 👉ንግድ ባንክ 1000149436794 ከድር ይመር ወሌ ብላችሁ በአስታማሚዉ ወንድማችን በኩል ብትልኩ ይደርሰዋል። 👉https://t.me/murselseid

⚠️ቁርአንን መስማት የዝምታ  ኢባዳ ነች! ~ t.me/https_Asselfya

📢 አስደሳች ዜና 📢 بشرى سارة 🔶 አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ። 🔶 የፊታችን ሰኞ በዘይድ ኢብኑ ሳቢት መስጂድ ፣ አንፎ (አዲስ አበባ) ሙሀደራ ይኖረናል። 🔹  محاضرة بعنوان - "دروس وعبر مستفادة من شهر رمضان!!" 🔹  የሙሀደራው ርእሰ "#ከረመዷን የሚገኙ ትምህርቶች!!"           •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🗓  ሰኞ ረመዳን 13/1447 ሂጅሪ, (የካቲት 23,2018) ⏰ ሰዐት: ከዙህር ሰላት በኋላ (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)። 🕌 አድራሻ: በዘይድ ኢብኑ ሳቢት መስጂድ ፣ አንፎ (አዲስ አበባ)።                        •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• አንፎ አዲስ አበባ 🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/AbumuslimAlarsi

🔖ዚክር አቅም፣ ሀይልና ጉልበት ይሰጣል። የማይዘክር ሰው ብዙ ልፋትና ጊዜ የሚፈጅበትን ስራ የሚዘክር ሰው በቀላሉ ይጨርሰዋል። ስራ ከዚክር ጋር ጥፍጥናው ልዩ ነው። መሰላቸ መድከምና መዛል ብዙም አይኖርም። በተጨማሪም ሳትጨናነቅ ደስ እያለህ ትሰራለህ።          • سُبْحَانَ اللهِ» • الحَمْدُ للهِ» • لَا إلَهَ إلَّا اللهُ» • اللهُ أكْبَرُ» • سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ» • سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ» • لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ» • أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ» • لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ» t.me/https_Asselfya

🔖ኢላሂ‼ •ከአደም ተውባ፣ •ከአዩብ ትዕግስት፣ •ከሱለይማን ሀብት፣ •ከኢብራሂም ፅናት፣ •ከየዕቁብ ተስፋ፣ •ከዩሱፍ ጨዋነት፣ •ከሙሐመድ ሥነምግባር ~ትንሽ እንኳን ጠብታ ብትሰጠን ምናለበት!ያረብ

✔  ከሰርጎ - ገብ ሸይጧን ቀልብን ይጠብቃል ልብ እንደ ቤት ሲሆን አይን ደግሞ በሩ ነው ። የልብ ሌባ መግባት የሚችለው  በሩ ሲከፈትለት ብቻ ነው ። ሌባው ልብ ውስጥ መግባት ከቻለ የኢማን ጌጣጌጦችና የተቅዋን እንቁ ይዘርፋል ። ልቡንም አመሰቃቅሎ ኦና ያደርገዋል ። ይህን ሌባ ተጠንቀቅ ። የሌባው እንቅስቃሴ እጅግ ቀላል ና ፈጣን ከመሆኑ አንፃር  ቅፅበታዊ እድል በቂው ነው ። አንድ እድል ብቻ ካገኘ በፍጥነት ሰርጎ ይገባል ። ለዚህ ነበር  ነብዩ (አለይሂ ሰላት ወሰላም )  ሰለ ድንገተኛ የሐራም እይታ ተጠይቀው ፦     (( اصرف بصرك ))  " ዓይንህ መልስ "    የሚል ወሳኝ መልዕክት ለህዝበ ሙስሊሙ ያስተላለፉት  ።  "መልዕክተኛው አለይሂ ሰላት ወሰላም "   በርህን በደንብ ዝጋ ማለታቸው ነው  " የሙራቀባህ ወታደሮችህን አሰማርተህ ጥበቃህን አጠናክር ! እያሉህ ነው ። ለቅፅበትም ቢሆን በርህን ክፍት አትተው ። እንድህ የምትጠነቀቅ ከሆነ በኢብሊስ ልብ ውስጥ ተስፋ መቁረጥ ይንሰራፋና በፍርሃት ተሸማቆ ከአንተ ይርቃል ።በዚህ መንገድ የልብህን ጤንነት መጠበቅ  ይቻላሀል ። ✅ በልብና በአይን መካከል ሙግት ተነስቶ ነበር ይባላል ። የሀሳብ ልዩነታቸው ሰፋና በልብ ላይ ለተከሰተው ህመም አንዱ ሌላኛውን በመውቀስ ተወዛገቡ ። ልብ ዐይንን የችግሩ ምክንያት ሲያደርግ ዐይንም ልቡን ተጠያቂ አድርጎ ተሞገቱና አካል ይዳኛቸው ዘንድ አቤቱታቸውን አቀረቡ ። አካልም በዳኝነት ዙፋን ተሰይሞ የዐይንና የልብን የግራ ቀኝ ክርክር አዳመጠ ። በመጨረሻም ዐይንን ጥፋተኛ የሚያደርግ ብይን አስተላለፈ ። ክስተቱን ገጣሚው እንዲህ ሲል ይገልፀዋል። ስቃዬ ቢበዛ ልቤ አይኔን ከሰሰ ዐይኔ ክሱን ክዶ ወደ ልብ መለሰ አካሌ ፈረደ ዐይኔ ላይ በየነ የስቃዬ መንስኤው ታውቆ ተወሰነ ። ጉዳዩ በዚህ አልተቋጨም ። ጥፋተኝነት የተበየነባት ዐይን ይግባኝ በማለት ጉዳዩ በድጋሜ ታየ ። ከብዙ ሙግት በኃላ ዳኛው በሁለቱም ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ አስተላለፈ ። በውሳኔው ወቅት በተሰጠው ብይን ዐይንና ልብ የተለያየ ሚና በመወጫት ህመሙ አገርሽቶ ለተከሰተው ሞት በግድያው መሳተፋቸውን ገለፀ ። ለግለሰቡ ሞት ሁለቱንም አካላት ተጠያቂ ተደረጉ ። ዐይኔ እንዳሻው በመመልከት ልቤም ተጠልፎ በስሜት ዐይኔና ልቤ ተጣምረው ገደሉኝ እኔን ተባብረው ።           https://t.me/SleSlkachin https://t.me/SleSlkachin

🛑👉ቀጥታ ስርጭት               «  ተስሒሑ ቲላዋ» 🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ ጀ     መ             ረ t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

🌐የምላስ አይን ጆሮ ፆም....!! 🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

☑️ ቁርአን ስንቀራ ልናሟላቸው የሚገቡ አደቦች!! 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 🔖➷ቁርአን የአላህ ቃል መሆኑን ማመን 🔖➷ቁርአንን ማላቅና ትልቅ ቦታ መስጠት 🔖➷ሙሉ ጡሇራ ላይ ሆነን መቅራት 🔖➷ስንጀምር ከተቻለ ሲዋክ መጠቀም 🔖➷ረጋ ባለ የአቀራር ስልት መቅራት 🔖➷ስጁድ የሚወረድባቸው አንቀፃች ላይ ስንደርስ ስጁድ ማድረግ 🔖➷አቅሙ በቻለው ልክ ትርጉሙን ለማወቅ እና ለመረዳት መጣር 🔖➷ንያውን ከአላህ አጅር ፈልጎና ኢማኑን ለመጨመር አስቦ መሆን አለበት 🔖➷እየቀራን ሳለ በሌላ ነገር ቢዚ ያለመሆን በመሀል ሌላ ወሬ ያለመጨመር 🔖➷በምንቀራበት ሰአት ተራ ለሆነና ለማይረባ ነገር ብለን ያለማቋረጥ 🔖➷ከቻለ ወደ ቂብሎ ዞሮ መቅራት። ነገር ግን በየትኛውም ሁኔታ ላይ ሆነን መቅራት እንችላለን 🔖➷ስንቀራ እየፈራን እየከጀለን መቅራት ዝንጉ፣ ችለተኛ ያለመሆን 🔖➷አቅሙ በቻለው ልክ ለማስተንተን መሞከር 🔖➷ጥሩ ምንዳ (ጀነትን) በሚያወሱ አንቀፃች ላይ ስናልፍ ቆም ብለን ያንን መልካም ምንዳ አላህን መጠየቅ 🔖➷ቅጣትን (ጀሀነምን) በሚያወሱ አንቀፃች ላይ ስናልፍ ከቅጣቱ እንዲጠብቀን አላህን መለመን 🔖➷ሁሌም መቅራት ስንጀምር {أعوذ بالله من الشيطان الرجيم} የምትለዋን ማንበብ 🔖➷አዲስ ምእራፍ የምንጀምር ከሆነ {بسم الله الرحمن الرحيم} የሚለውን መቅራት 🔖➷በተዋበ ድምፅ መቅራትና ማሳመር፦ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል። ((ቁርአንን በድምፃችሁ አሳምሩት። ያማረ ድምፅ ለቁርአንን ውበት ይጨምርለታልና)) == نقل

☑️ ቁርአን ስንቀራ ልናሟላቸው የሚገቡ አደቦች!! 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 🔖➷ቁርአን የአላህ ቃል መሆኑን ማመን 🔖➷ቁርአንን ማላቅና ትልቅ ቦታ መስጠት 🔖➷ሙሉ ጡሇራ ላይ ሆነን መቅራት 🔖➷ስንጀምር ከተቻለ ሲዋክ መጠቀም 🔖➷ረጋ ባለ የአቀራር ስልት መቅራት 🔖➷ስጁድ የሚወረድባቸው አንቀፃች ላይ ስንደርስ ስጁድ ማድረግ 🔖➷አቅሙ በቻለው ልክ ትርጉሙን ለማወቅ እና ለመረዳት መጣር 🔖➷ንያውን ከአላህ አጅር ፈልጎና ኢማኑን ለመጨመር አስቦ መሆን አለበት 🔖➷እየቀራን ሳለ በሌላ ነገር ቢዚ ያለመሆን በመሀል ሌላ ወሬ ያለመጨመር 🔖➷በምንቀራበት ሰአት ተራ ለሆነና ለማይረባ ነገር ብለን ያለማቋረጥ 🔖➷ከቻለ ወደ ቂብሎ ዞሮ መቅራት። ነገር ግን በየትኛውም ሁኔታ ላይ ሆነን መቅራት እንችላለን 🔖➷ስንቀራ እየፈራን እየከጀለን መቅራት ዝንጉ፣ ችለተኛ ያለመሆን 🔖➷አቅሙ በቻለው ልክ ለማስተንተን መሞከር 🔖➷ጥሩ ምንዳ (ጀነትን) በሚያወሱ አንቀፃች ላይ ስናልፍ ቆም ብለን ያንን መልካም ምንዳ አላህን መጠየቅ 🔖➷ቅጣትን (ጀሀነምን) በሚያወሱ አንቀፃች ላይ ስናልፍ ከቅጣቱ እንዲጠብቀን አላህን መለመን 🔖➷ሁሌም መቅራት ስንጀምር {أعوذ بالله من الشيطان الرجيم} የምትለዋን ማንበብ 🔖➷አዲስ ምእራፍ የምንጀምር ከሆነ {بسم الله الرحمن الرحيم} የሚለውን መቅራት 🔖➷በተዋበ ድምፅ መቅራትና ማሳመር፦ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል። ((ቁርአንን በድምፃችሁ አሳምሩት። ያማረ ድምፅ ለቁርአንን ውበት ይጨምርለታልና)) == نقل

🛑👉ቀጥታ ስርጭት               ተስሒሑ ቲላዋ 🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ ጀ     መ           ረ t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

ህይወት እንደዚህ ነች..... !እስካለን ድረሰ መልካም ነገር ጥሎ ማለፍ ነው።

ማነው እንደኔ የበፊቱ ጀመዓ ትዝ ሲለው፡የዛሬው ጭርታ የሚገርመው? ትላንት የነበረው ተፍተፍ የነበረው የዳዕዋ ሙቀት፡የመርከዝ ግንባት ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራምም ተያዘ ኖርማል የደዕዋ ፕሮግራም፡የነበረው ንቃትና ህብረት ያ ተሳትፎና ርብርብ ትዝ ሲለኝ ይናፍቀኛል።በዛን ሰዓት የነበሩ ትንታግ እህቶቻችን የዳዕዋው ክንፍ ልንላቸው የምንላቸው እህቶቻችንስ ዛሬ የት ገቡ?አስታወሳችሁኋቸውን እኒያን ፊት አውራሪ የነበሩ ክቡር ጀመዓዎች! እኔ እንኳን የማስታውሳቸው፡እነ፦ >ቢንት ኢብራሂም >ኡሙ ፈይሰል >ኡሙ አነስ >ኡሙ ኻሊድ >እነ ሐያት >ኡሙ አብዲላህ >ኡሙ ፈውዛን >ኡሙ ዐብዲል መጂድ >ቢንት ሙኽታር >ኡሙ ዐብዲል ወሃብ >ዙልፋ ቢንት ናስር >ኸዲጃ >ቢንት አደም እና ሌሎችም እህቶቻችን ዛሬ የት ገቡ የት ናቸው?አላህ ባሉበት ይጠብቃቸው በየሄዱበት ሱናን የሚኸድሙ ያድርጋቸው።(በሞት ያጣናቸው ካሉም አላህ ማረፊያቸውን ጀነት ያድርገው)።በሴትነት አቅም ያበረከቱት ቀላል አልነበረም።እውነት ነው ዛሬም ቢሆን ጥሩ ምትኮች አሉ።ነገር ግን ያለውን ስናመሰግን ያለፈውን እረስተን አይደልም። ወንድማችሁ አቡ ዑበይዳ t.me/AbuOubeida

🔖ከፆመኞች ሁሉ በላጭ አጅር የሚያገኙት ዚክር አብዢዎች ናቸው። 🔊 الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله تعالى =

~በረመዷን ኡምራ ማድረግ አጅሩ ከሌላው ጊዜ የበለጠ ለመሆኑ ግልፅ ነው። ነገር ግን ያለኢቃማ ኡምራ ለማድረግ የምታስቡ ይቅርባችሁ። የረመዷን ተፍቲሽ ከሌላው ጊዜ የተለየ ነው። አሁንም ሂደው የተያዙ አሉ ።ተጠንቀቁ።

🔖እረመዷን ዉስጥ  የሚደረገዉ ተስቢህ ከረመዷን ዉጭ ከሚደረገዉ  አንዲሺ ተስቢህ  ይበልጣል።
👈روى ابن أبي الدنيا: عن الزهري قال:" تسبيحة في رمضان أفضل من ألف تسبيحة في غيره." 📗 فضائل رمضان (ص/٥١)    • سُبْحَانَ اللهِ» • الحَمْدُ للهِ» • لَا إلَهَ إلَّا اللهُ» • اللهُ أكْبَرُ» • سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ» • سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ» • لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ» • أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ» • لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»     

VID_20260225_201139_935 (1).m4a1.65 MB

🌻قَالَ العَلّامَة مُقْبِل الوَادِعِي -رَحمَهُ اللهُ መልካምና ሷሊህ ሚስት ባሏ ከእናት አባቱ በላይ እንዲያልቃት አትፈቅድም። الرِّحلَة الأَخيرَة ص (٢٤٠) ~ المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»