ru
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Открыть в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Больше
9 055
Подписчики
-624 часа
+247 дней
-7330 день
Архив постов
🔴 👉ቀጥታ ስርጭት ኪታብ ቂርአት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ➡️ ደስተኛ ህይዎት ለመኖር የሚያግዙ ነጥቦች...!! 🎙በአቡ ሒበቲላህ ሁሰይን ተ      ጀ          መ                 ረ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream

👉አንድ ሴት ሰለፍይ ወይም ሷሊህ ደግ ናት ማለት ወንጀል የማትሰራ የማትሳሳት ጥቡቅ ናት ማለት አይደለም። ነገር ግን፦ ☞ሲያስታውሷት ትነቃለች ☞ሲመክሯት ትቀበላለች ☞ከስህተቷ ትመለሳለች ☞ለወንጀሏ እስቲግፋር ትጠይቃለች።

ህይወትን ትኖር ዘንድ ➝በእድሜ ካደጉ ሰዎች 'ዐቅላቸዉን' ➝ከህፃናቶች 'ልባቸዉን' ➝ከታላላቅ ሰዎች 'ክብራቸዉን ➝ከድሆች 'ትዕግስታቸዉን' ያዝ ይላሉ መካሪዎች منقول

Audio from بنت سعيد

አልቻልንበትም እንጂ አንዳንዴ ከሰው መገለል ( መልካም ስራዎችን ከመስራት ጋር ) ቀልብን ከሚያለሰልሱ ነገሮች ውስጥ አንዱ ነው !!! https://t.me/Muhammedsirage

﴿وَيُذهِب غَيظَ قُلوبِهِم وَيَتوبُ اللَّهُ عَلى مَن يَشاءُ وَاللَّهُ عَليمٌ حَكيمٌ﴾ =

📝እርግጥ ነው ወንድ ልጅ በሴት ይፈተናል:ግን ቀልቡን ሰብስብ አይኑን ስብር አርጎ ሀላሉን መጠበቅ፣በዲኑ መታነፅ:ይህ ጅግንነት ይባላል፣አዎ ጀግና ሁን!ያልተፈቀደልህን አትይ! منقول t.me/https_Asselfya

🚫እንደዚም አይነት በሌሎች ላብ ሚጫዎቱ መሰሪዎች አሉ ነቃ በሉ? እሱ ራሱ አንዳንድ ነቄዎች አሉ ብሏል ከነዛ አንዳንድ ነቄዎች ራሳቹን አሰልፉ ! ➟ያለቀሰ ሁሉ የተቸገረ አይደለም ➟ ያወራ ሁሉ እውነተኛ አይደለም ➟ ቃል የገባም ሁሉ ቃሉን ጠባቂ አይደለም ነቃቃ እንበል ለማለት ያክል ነው!

አሏህ ሆይ! ባህር ካንተ ሰራዊቶች ውስጥ አንዱ ሰራዊት ነው .. ባህርን ለሙሳ እንደሰነጠቅክለት ለኔም ምግቡን አድርስልኝ .. በጣም ልብ ይነካል ወላህ ምናልባት ለወንድሞቼ ገዛዊያን ደርሳ የቂያማ ቀን ነጃ ምሆንባት ሰደቃ ትሆናለች ብሎ ባህር ላይ በምታዩት መልኩ ምግብ በሃይላንድ እየጣለ ነው .. አሏህ ያደርስለታል ኢንሻ አላህ ..

ዱንያ ላይ መለያየት አይቀርም ! ባል ሚወዳት ሚስቱን ፣ ሚስት ምትወደው ባልዋን ፣ አጥብታ ያሳደገቻቸው ምትወዳቸው ልጆቿን በሞት መለያየታቸው አይቀርም ! ትልቁና ከባዱ  መለያየት ግን አኼራ ላይ መለያየት ነው ! 【ከደርስ ጁዝ አመ ተፊሲር የተወሰደ】 ኡስታዝ ሳዳት ከማል ሓፊዘሁላህ

« በገዛ እጃቸዉ ያጡን ሰዎች የኛ ማንነት የሚያቁት ርቀን ሄደን እኛ ስንረሳቸዉ እና የኛ ቦታ የሚተካ ሰዉ ሲያጡ ነዉ። ምንም ማድረግ አይቻል። ማጣት የማትፈልጉትን ሰዉ ከማጣታችሁ በፊት ጥንቃቄ አድርጉ በንግግራችሁ በተግባራችሁ......! ከሄደ በኋላ ተመልሶ አይመጣም.....! 🌸💎🌸

#አትሳሳት! ተናግረህ 👉 የሚያምርብህ ተራምደህ 👉 የምትደርሰው ጀምረህ 👉 የምትጨርሰው ከአላህ ጋር ስትሆን ነው።

Голосовое сообщение01:57

Repost from N/a
Голосовое сообщение00:50