en
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Open in Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Show more
9 048
Subscribers
No data24 hours
+317 days
-6630 days
Posts Archive
በሸይኻችን አቡ አማር አወል ቢን አሕመድ ተጀመረ https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0 https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0

የቻናልና የግሩፕ ባለቤቶች ማስታወቂያውን ሸር በማድረግ ተባበሩን እንናተም፡ከመልካም ባለቤቶች አንድ ሁኑ።ወደ መልካም ያመላከተ የሰሪው አይነት ምንዳ አለው።

يا معشر الصائمين اذكرونا فـي دعـائكم فـ للصائمين دعوة لا تــرد.

🔖 ሁለት ዒባዳዎች አሉ… ሁሌም ካዘወተርናቸው ህይወታችን ሙሉ ሰላምና እረፍት ይኖራታል ... ① ኢስቲግፋር― ☞ግማሽ በግማሽ ህይወታችን ውስጥ ችግር የሚያመጡብን ነገሮች ቢኖሩ የወንጀሎቻችን ቅጣቶች ናቸው።እናም ኢስቲግፋርን ካበዛን ወንጀሎቻችን ተምረውልን ህይወታችንም ከችግር ሰላም ትሆናለች። ② የጥዋት እና የማታ ዚክር― ☞ህይወታችንን ችግር ውስጥ የሚያስገባው ሁለተኛው… ሸይጧን፣ዐይንና ምቀኝነት ናቸው። እናም የጠዋትና የማታን ዚክር ካደረግን ከነዚህም ነፃ ወጥተን ህይወታችንም ሰላም ታገኛለች። = t.me/https_Asselfya

🔖 ወንጀልህ እንደ ዛፍ ቅጠል እንዲራገፍልህ የምትፈልግ ከሆነ እነዚህ አራት ቃላቶች ደጋግም።➘➘➘➘ 📍سبحان الله 📍والحمد لله 📍ولا إله إلا الله 📍والله أكبر 🎙الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله =

ኑማ በዚች ዉድ በሆነች ቀን ኑማ

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም እነሆ ማክሰኞ ምሽትን ከእኛ ጋር፦ ◎ በፕሮግራሙ ላይ የሚታደሙት እንግዶቻችን ➀) ሸይኽ አወል ቢን አሕመድ ➁)
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته          ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም
እነሆ ማክሰኞ ምሽትን ከእኛ ጋር፦
     ◎ በፕሮግራሙ ላይ የሚታደሙት እንግዶቻችን ➀) ሸይኽ አወል ቢን አሕመድ         ➁) ኡስታዝ ኸድር ቢን አሕመድ ➂) ኡስታዝ አብዱሽኩር          ➃) ወንድም ሙ/ድ ሲራጅ ➠ ፕሮግራም መሪ፦ ➻አቡ ኡበይዳና አቡ ማሒ       ➠ ማንቂያ፦     ➻ ከረመዷን በኋላ (ሸዋል) አካባቢ ተማሪዎችን ለመቀበል ታስቦ እንደነበረ ታውቃላችሁ።ግና አሁንም በጣም አንገብጋቢ የሚባሉ ስራዎች ቀድመው እንዲቀላጠፉ በማሰብና እነሱ ላይ በማተኮር የተማሪዎች ቅበላው ከሙሐረም በኋላ እንዲሆን ታስቧል ኢንሻ አላህ።ለእዚህ ስራ ነው ሁሌም እየተረባረብን ያለነው።በነገራችን ላይ ስንት ተማሪዎች ለመቀበል ታስቧል የሚለውንም በፕሮግራሙ ላይ የምትሰሙት ይሆናል።      ይሄን ፕሮግራም ላለመገኘት ቀርቶ ለማርፈድ እንዳታስቡ፡ትጸጸቱበታላችሁ ➠ መርከዙ የደረሰበትን ጉዳይ በተመለከተ ያላሰባችሁትና ያለጠበቃችሁት አጓጊ ዜና አለን።.የስራችሁን ውጤት ለማየት ከፈለጋችሁ ማክሰኞ ምሽትን ከእኛ ጋር...        ማሳሰቢያ፦ ማክሰኞ(ነገ)ምሽቱን ከእኛ ጋር..... 🔍 ስርጭቱ የሚተላለፍበት ሊንክ                              ╰┈➢ t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk ╰┈➢ t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk

رِجَالٌ لَّا تُلْهِيهِمْ تِجَارَةٌ وَلَا بَيْعٌ عَن ذِكْرِ اللَّهِ وَإِقَامِ الصَّلَاةِ وَإِيتَاءِ الزَّكَاةِ ۙ يَخَافُونَ يَوْمًا تَتَقَلَّبُ فِيهِ الْقُلُوبُ وَالْأَبْصَارُ [النور : 37]

☑️ ጣፋጭ ተክቢራ     〰〰〰〰 በነዚህ አስር ቀናቶች ከሚፈፀሙ ኢባዳዎች ውስጥ አንዱ ተክቢራ ነው። ዙል ሂጃ ከገባበት ሰአት ጀምሮ እስከ ዙልሂጃ አስራ ሶስተኛው ቀን ድርስ ተክቢራ ማለት የተወደደ ተግባር ነው። ስንተኛ፣ ስንነሳ፣ ስራ ላይ ስንሆን በማንኛውም ሰአት ወንዶች ድምፃችን ከፍ ሴቶች ዝቅ በማድረግ ተክቢራ ልንል ይገባል። الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر الله أكبر ولله الحمد

ወንድሜ ልምከርህ ውዱን ጊዜህን በውድ ነገር አሳልፈው። ዒልምን ፈልግ። ክንድህ እስኪላጥ ፈግተህ ሞጥል። ወንድ ሁን። አትታክት። አትሰላች። አትስነፍ። ሁሌም ተማር አጥና አንብብ። የሁለት ሀገር የበላይነትህ የሚረጋገጠው በልፋትህ ልክ ነው። ገጣሚው እንዲህ ይላል፦ بِقَدرِ الكدِّ تُكتَسَبُ المَعالي   وَمَن طَلبَ العُلا سَهِرَ اللَّيالي وَمَن رامَ العُلا مِن غَيرِ كَدٍ    أضاعَ العُمرَ في طَلَبِ المُحالِ تَرومُ العِزَّ ثم تَنامُ لَيلًا    يَغوصُ البحر من طلبِ اللآلي ትርጉም በስዱ፦ "በልፋት ልክ የበላይነት ይወረሳል። ደረጃን የፈለገ ለሊቱን እንቅልፍ ያጣል። ያለ ምንም ልፋት ከፍታን ደረጃን የፈለገ ሰው የማይገኝን ነገር በመመኘት እድሜውን አባክኗል። ልቅናን ትፈልጋለህ ከዚያም ለሊቱን ሙሉ ትተኛለህ!! ሉል (እንቁ & አልማዝ) የሚፈልግ ሰውኮ ባህር መስመጥ ይገባዋል።" كتبه أخوك أبو عمران الأثري

أتدري ما معنى: الله أكبـــــر؟ 🎙لفضيلة الشيخ: أ.د. عبدالسلام الشويعر -وفقه الله.

🛑 የመጀመሪያው ፕሮግራም 🎁 🎙🍂ኡስታዝ አቡ ሙአዝ 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌾🌾🌾🌾🌾🌾 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream

ከሰው ፊት Vs ከጌታ ፊት መቆም ~ ወጣ ያለ'ለት ከጓዳ ለንግግር ቢሰናዳ ቃላቱ የተመረጠ አለባበሱ ያጌጠ ፕሮቶኮሉን የጠበቀ ሁለ ነገሩ ያሸበረቀ . . . ሶላት ላይ ግን . ከጌታው ፊት የዘነጋ አስር ጊዜ የሚያዛጋ ላሰጋገዱ አይሰጋ በድብርት የሚላጋ እዚህ መቁነጥነጥ እዚያ ማከክ ሁለ ነገሩ ዝርክርክ። ግራ አጋቢ ነው የኛ ነገር አይቦካ አይጋገር። = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

الحياء زينة المرأة /الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله

✍️ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ =
✍️ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ =

~ጓደኛ በጓደኛ ይመራል። ግቡ ያማረ ተግሳፅ ነዉ እንገሠፅ ~

📸የመጀመሪያ ፕሮግራም ⬇️በኡስታዝ ኸድር አህመድ ---- 🌐በወሎ ዩኒቨርስቲ ሱና ተማሪዎች ጀመዓ የተዘጋጀ --- 💎 https://t.me/WUHTCCMUSLIMJEMEA?livestream=c9a51049d1dbfefe95

🍂አዲስ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም በትዳር እና ኢስላም ቻናል 🎶ተጋባዥ ኡስታዞቻችን ✅አብዱረዛቅ ባጂ ✅አቡ ኢምራን ✅አቡ ሱፊያን ✅አቡ ሙዓዝ ✅አቡ ሂበቱላህ 🎙ፕሮግራም መሪ: ✅አቡ ፈውዛን ✅አቡ
🍂አዲስ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም በትዳር እና ኢስላም ቻናል           🎶ተጋባዥ  ኡስታዞቻችንአብዱረዛቅ ባጂ ✅አቡ ኢምራን ✅አቡ ሱፊያን ✅አቡ ሙዓዝ ✅አቡ ሂበቱላህ 🎙ፕሮግራም መሪ: ✅አቡ ፈውዛን ✅አቡ ሁዘይፋ 📖 ቲላዋ ጦለሀ አህመድ ነገ እሁድ ዙልሁጃህˋ 5 - 1446 ማታ 3⃣: 0⃣0⃣ ጀምሮ የሚተላለፍበት ቻናል ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/tdarna_islam https://t.me/tdarna_islam