💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Ir al canal en Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Mostrar más9 048
Suscriptores
Sin datos24 horas
+317 días
-6630 días
Archivo de publicaciones
በሸይኻችን አቡ አማር አወል ቢን አሕመድ ተጀመረ
https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0
https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0
የቻናልና የግሩፕ ባለቤቶች ማስታወቂያውን ሸር በማድረግ ተባበሩን እንናተም፡ከመልካም ባለቤቶች አንድ ሁኑ።ወደ መልካም ያመላከተ የሰሪው አይነት ምንዳ አለው።
يا معشر الصائمين
اذكرونا فـي دعـائكم
فـ للصائمين دعوة لا تــرد.
Repost from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖 ሁለት ዒባዳዎች አሉ… ሁሌም ካዘወተርናቸው ህይወታችን ሙሉ ሰላምና እረፍት ይኖራታል ...
① ኢስቲግፋር―
☞ግማሽ በግማሽ ህይወታችን ውስጥ ችግር የሚያመጡብን ነገሮች ቢኖሩ የወንጀሎቻችን ቅጣቶች ናቸው።እናም ኢስቲግፋርን ካበዛን
ወንጀሎቻችን ተምረውልን ህይወታችንም ከችግር ሰላም ትሆናለች።
② የጥዋት እና የማታ ዚክር―
☞ህይወታችንን ችግር ውስጥ የሚያስገባው ሁለተኛው… ሸይጧን፣ዐይንና ምቀኝነት ናቸው። እናም የጠዋትና የማታን ዚክር ካደረግን ከነዚህም ነፃ ወጥተን ህይወታችንም ሰላም ታገኛለች።
=
t.me/https_Asselfya
🔖 ወንጀልህ እንደ ዛፍ ቅጠል እንዲራገፍልህ የምትፈልግ ከሆነ እነዚህ አራት ቃላቶች ደጋግም።➘➘➘➘
📍سبحان الله
📍والحمد لله
📍ولا إله إلا الله
📍والله أكبر
🎙الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله
=
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም
እነሆ ማክሰኞ ምሽትን ከእኛ ጋር፦◎ በፕሮግራሙ ላይ የሚታደሙት እንግዶቻችን ➀) ሸይኽ አወል ቢን አሕመድ ➁) ኡስታዝ ኸድር ቢን አሕመድ ➂) ኡስታዝ አብዱሽኩር ➃) ወንድም ሙ/ድ ሲራጅ ➠ ፕሮግራም መሪ፦ ➻አቡ ኡበይዳና አቡ ማሒ ➠ ማንቂያ፦ ➻ ከረመዷን በኋላ (ሸዋል) አካባቢ ተማሪዎችን ለመቀበል ታስቦ እንደነበረ ታውቃላችሁ።ግና አሁንም በጣም አንገብጋቢ የሚባሉ ስራዎች ቀድመው እንዲቀላጠፉ በማሰብና እነሱ ላይ በማተኮር የተማሪዎች ቅበላው ከሙሐረም በኋላ እንዲሆን ታስቧል ኢንሻ አላህ።ለእዚህ ስራ ነው ሁሌም እየተረባረብን ያለነው።በነገራችን ላይ ስንት ተማሪዎች ለመቀበል ታስቧል የሚለውንም በፕሮግራሙ ላይ የምትሰሙት ይሆናል። ይሄን ፕሮግራም ላለመገኘት ቀርቶ ለማርፈድ እንዳታስቡ፡ትጸጸቱበታላችሁ ➠ መርከዙ የደረሰበትን ጉዳይ በተመለከተ ያላሰባችሁትና ያለጠበቃችሁት አጓጊ ዜና አለን።.የስራችሁን ውጤት ለማየት ከፈለጋችሁ ማክሰኞ ምሽትን ከእኛ ጋር... ማሳሰቢያ፦ ማክሰኞ(ነገ)ምሽቱን ከእኛ ጋር..... 🔍 ስርጭቱ የሚተላለፍበት ሊንክ ╰┈➢ t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk ╰┈➢ t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
رِجَالٌ لَّا تُلْهِيهِمْ تِجَارَةٌ وَلَا بَيْعٌ عَن ذِكْرِ اللَّهِ وَإِقَامِ الصَّلَاةِ وَإِيتَاءِ الزَّكَاةِ ۙ يَخَافُونَ يَوْمًا تَتَقَلَّبُ فِيهِ الْقُلُوبُ وَالْأَبْصَارُ [النور : 37]
☑️ ጣፋጭ ተክቢራ
〰〰〰〰
በነዚህ አስር ቀናቶች ከሚፈፀሙ ኢባዳዎች ውስጥ አንዱ ተክቢራ ነው። ዙል ሂጃ ከገባበት ሰአት ጀምሮ እስከ ዙልሂጃ አስራ ሶስተኛው ቀን ድርስ ተክቢራ ማለት የተወደደ ተግባር ነው። ስንተኛ፣ ስንነሳ፣ ስራ ላይ ስንሆን በማንኛውም ሰአት ወንዶች ድምፃችን ከፍ ሴቶች ዝቅ በማድረግ ተክቢራ ልንል ይገባል።
الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر الله أكبر ولله الحمدወንድሜ ልምከርህ ውዱን ጊዜህን በውድ ነገር አሳልፈው። ዒልምን ፈልግ። ክንድህ እስኪላጥ ፈግተህ ሞጥል። ወንድ ሁን። አትታክት። አትሰላች። አትስነፍ። ሁሌም ተማር አጥና አንብብ። የሁለት ሀገር የበላይነትህ የሚረጋገጠው በልፋትህ ልክ ነው።
ገጣሚው እንዲህ ይላል፦
بِقَدرِ الكدِّ تُكتَسَبُ المَعالي
وَمَن طَلبَ العُلا سَهِرَ اللَّيالي
وَمَن رامَ العُلا مِن غَيرِ كَدٍ
أضاعَ العُمرَ في طَلَبِ المُحالِ
تَرومُ العِزَّ ثم تَنامُ لَيلًا
يَغوصُ البحر من طلبِ اللآلي
ትርጉም በስዱ፦
"በልፋት ልክ የበላይነት ይወረሳል። ደረጃን የፈለገ ለሊቱን እንቅልፍ ያጣል። ያለ ምንም ልፋት ከፍታን ደረጃን የፈለገ ሰው የማይገኝን ነገር በመመኘት እድሜውን አባክኗል። ልቅናን ትፈልጋለህ ከዚያም ለሊቱን ሙሉ ትተኛለህ!! ሉል (እንቁ & አልማዝ) የሚፈልግ ሰውኮ ባህር መስመጥ ይገባዋል።"
كتبه أخوك أبو عمران الأثري
፧أتدري ما معنى: الله أكبـــــر؟
🎙لفضيلة الشيخ:
أ.د. عبدالسلام الشويعر -وفقه الله.
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
🛑 የመጀመሪያው ፕሮግራም 🎁
🎙🍂ኡስታዝ አቡ ሙአዝ
🌹ተ
🌹ጀ
🌹ም
🌹ሯ
🌹ል
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ
ሼር አድርጉት:
🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌾🌾🌾🌾🌾🌾
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream
ከሰው ፊት Vs ከጌታ ፊት መቆም
~
ወጣ ያለ'ለት ከጓዳ
ለንግግር ቢሰናዳ
ቃላቱ የተመረጠ
አለባበሱ ያጌጠ
ፕሮቶኮሉን የጠበቀ
ሁለ ነገሩ ያሸበረቀ
.
.
.
ሶላት ላይ ግን
.
ከጌታው ፊት የዘነጋ
አስር ጊዜ የሚያዛጋ
ላሰጋገዱ አይሰጋ
በድብርት የሚላጋ
እዚህ መቁነጥነጥ እዚያ ማከክ
ሁለ ነገሩ ዝርክርክ።
ግራ አጋቢ ነው የኛ ነገር
አይቦካ አይጋገር።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
📸የመጀመሪያ ፕሮግራም
⬇️በኡስታዝ ኸድር አህመድ
----
🌐በወሎ ዩኒቨርስቲ ሱና ተማሪዎች ጀመዓ የተዘጋጀ
---
💎 https://t.me/WUHTCCMUSLIMJEMEA?livestream=c9a51049d1dbfefe95
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
🍂አዲስ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም
በትዳር እና ኢስላም ቻናል
🎶ተጋባዥ ኡስታዞቻችን
✅አብዱረዛቅ ባጂ ✅አቡ ኢምራን
✅አቡ ሱፊያን ✅አቡ ሙዓዝ
✅አቡ ሂበቱላህ
🎙ፕሮግራም መሪ:
✅አቡ ፈውዛን
✅አቡ ሁዘይፋ
📖 ቲላዋ
ጦለሀ አህመድ
ነገ እሁድ ዙልሁጃህˋ 5 - 1446
ማታ 3⃣: 0⃣0⃣ ጀምሮ
የሚተላለፍበት ቻናል
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/tdarna_islam
https://t.me/tdarna_islam
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
