💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Open in Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Show more9 023
Subscribers
-724 hours
-157 days
-12030 days
Posts Archive
~ልብ ከምትደሰትባቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ ቁርአንን በተደቡር (በተመስጦ) ማዳመጥ ነው!!
ውብና ማራኪ የምሽት ግብዣ....
ጌታዬ ሆይ! አንተን በማስታወስ፣ አንተን በማመስገን፣ አንተን ባማረ መልኩ በመገዛትም ላይ አግዘን።
♻️ ወደ ሐራም አከታትለህ አትመልከት !
ኢማናዊ ቆይታ☑️ ጠላትህ ዝግጅቱን አጠናቋል ። በተጠንቀቅም ይጠባበቃል ። ቀስቱን ደጋኑ ላይ ወድሯል ። ቀስቱንም አስወነጨፈ ። ኢላማውን መታ .... መርዙ በመላ አካል ውስጥ ለመሰራጨት ግዜ አልፈጀበትም ። ልብ ታመመ ፤ ምላስ ተናገረ ፤ እግር ተራመደ ፤ አካል ተንቀሳቀሰ እናም ሁሉም ነገር በፍጥነት ተፈፀመ ። እይታ ... ፈገግታ ...ሰላምታ ... ንግግር ...ቀጠሮ ... ግንኙነት https://t.me/SleSlkachin https://t.me/SleSlkachin
በረመዷን መልካም ሥራን አብዙ። ረመዷን ቆይታው አጭር፣ ስጦታው ብዙ፣ አካሄዱ ደግሞ ፈጣን ነው።
በሲህር በአይንናስ የምትሰቃዩ እህትና ወንድሞቸ በዚህ በተከበረው ወር አላህዬ ንቅል ያድርግላችሁ።ራሳችሁ ለመቅራት ሞክሩ አላህ ያግዛችሁ።
አሰላሙአለይኩም
~
ዱባይ ላይ ሩቃ የሚቀራ ካወቃችሁ ጠቁሙኝማ ... ላኪን የሱና ሰው መሆን አለበት ።
@Umu_Abdella_t
✅ يَوْمَ تَبْيَضُّ وُجُوهٌ وَتَسْوَدُّ وُجُوهٌ
➡️ ፊቶች የሚያበሩበትና ፊቶች የሚጠቁሩበትን ቀን (አስታውስ)፡፡
✅ فَأَمَّا الَّذِينَ اسْوَدَّتْ وُجُوهُهُمْ أَكَفَرْتُم بَعْدَ إِيمَانِكُمْ
➡️ እነዚያ ፊቶቻቸው የጠቆሩትማ ከእምነታችሁ በኋላ ካዳችሁን
✅ فَذُوقُوا الْعَذَابَ بِمَا كُنتُمْ تَكْفُرُونَ
➡️ ትክዱት በነበራችሁት ነገር ቅጣቱን ቅመሱ ይባላሉ፡፡
✅ وَأَمَّا الَّذِينَ ابْيَضَّتْ وُجُوهُهُمْ
➡️ እነዚያ ፊቶቻቸው ያበሩትማ
✅ فَفِي رَحْمَةِ اللَّهِ
➡️ በአላህ እዝነት (ጀነት) ውስጥ ናቸው፡፡
✅ هُمْ فِيهَا خَالِدُونَ
➡️ እነርሱ በውስጧ ዘውታሪዎች ናቸው፡፡
📚(ሱረቱ አሊ-ዒምራን 106 - 107)
የውመል ቂያማ ከፊል ፊቶች እንደ ሚጠቁሩና ከፊል ፊቶች ደግሞ እንደ ሚያበሩ አላህ ገልፇል። የዛን ቀን ፊታቸው የሚበራው የአህለሱና ወልጀማአ እንደሆነና ፊታቸው የሚጠቁረው ደግሞ የቢድአና የልዩነት ባለቤቶች እንደሆነ አብደላህ ኢብኑ አባስ ገልፇል።🔖 ከግማሽ ለሊት በፊት መመገብ ሱሁር ተብሎ አይቆጠርም።
🍽 وقت السّحـور 🍽
✘ الأكل قبل نصف الليل لا يُعتبر سحورًا ✘
✑ قال الإمام النووي رحمه الله :
❞ وَقْتُ السَّحورِ بَينَ نِصفِ اللَّيلِ وَطُلُوعِ الْفَجرِ ❝.
◂ المجموع (٣٦٠/٦) | 📔🖇
=
◂ t.me/https_Asselfya
Repost from Mohammed Siraj Al kemissie
የሙሓደራ ቀጠሮ ስኣታችን ደረሰ
ገባ
ገባ
በሉ
https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream
⭕️👉ረመዷናዊ ምክር ....!
➡️ክፍል አንድ ➴
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7873
➡️ክፍል ሁለት ➴
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7874
➡️ክፍል ሶስት ➴
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7875
➡️ክፍል አራት ➴
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7879
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሐፊዘሁላህ
~
وَالْبَاقِيَاتُ الصَّالِحَاتُ خَيْرٌ عِندَ رَبِّكَ ثَوَابًا وَخَيْرٌ مَّرَدًّا﴾«سُبْحَانَ اللهِ ، وَالحَمْدُ للهِ ، وَلَا إلَهَ إلَّا اللهُ ، وَاللهُ أكْبَرُ ، وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ» ዚክር አብዙ ...
📱 ማህበራዊ ሚድያ ላይ እስካለህ ድረስ
መገለጫህ መሆን ያለበት ፣
" بقاء مع فاٸدة ، أو رحیل بلا ذنب ! "
⚠ በሱ ተጠቃሚ መሆን በዱንያ ይሁን በአኺይራ ጉዳይ !
⚠ ካልሆነ ጥቅልል ብለህ ያለ ወንጀል ውጣ !
t.me/SleSlkachin
t.me/SleSlkachin
ሠዎች ከመልካም አይወገዱም ፍጡርን እስካቻኮሉ ድረስ..
ሱሑርን ማዘግየት የተወደደ ሲሆን ፦ፍጡርን ቶሎ ማፍጠር የተወደደ ተግባር ነዉ።
=
t.me/https_Asselfya
Available now! Telegram Research 2025 — the year's key insights 
