uk
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Відкрити в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Показати більше
9 023
Підписники
-724 години
-157 днів
-12030 день
Архів дописів
~ልብ ከምትደሰትባቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ ቁርአንን በተደቡር (በተመስጦ) ማዳመጥ ነው!!
ውብና ማራኪ የምሽት ግብዣ....

ጌታዬ ሆይ!  አንተን በማስታወስ፣ አንተን በማመስገን፣ አንተን ባማረ መልኩ በመገዛትም ላይ አግዘን

♻️ ወደ ሐራም አከታትለህ አትመልከት !
ኢማናዊ ቆይታ
☑️ ጠላትህ ዝግጅቱን አጠናቋል ። በተጠንቀቅም ይጠባበቃል ። ቀስቱን ደጋኑ ላይ ወድሯል ። ቀስቱንም አስወነጨፈ ። ኢላማውን መታ .... መርዙ በመላ አካል ውስጥ ለመሰራጨት ግዜ አልፈጀበትም ። ልብ ታመመ ፤ ምላስ ተናገረ ፤ እግር ተራመደ ፤ አካል ተንቀሳቀሰ እናም ሁሉም ነገር በፍጥነት ተፈፀመ ። እይታ ... ፈገግታ ...ሰላምታ ... ንግግር ...ቀጠሮ ... ግንኙነት https://t.me/SleSlkachin https://t.me/SleSlkachin

በረመዷን መልካም ሥራን አብዙ። ረመዷን ቆይታው አጭር፣ ስጦታው ብዙ፣ አካሄዱ ደግሞ ፈጣን ነው። ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌

በሲህር በአይንናስ የምትሰቃዩ እህትና ወንድሞቸ በዚህ በተከበረው ወር አላህዬ ንቅል ያድርግላችሁ።ራሳችሁ ለመቅራት ሞክሩ አላህ ያግዛችሁ።

አሰላሙአለይኩም ~ ዱባይ ላይ ሩቃ የሚቀራ ካወቃችሁ ጠቁሙኝማ ... ላኪን የሱና ሰው መሆን አለበት ። @Umu_Abdella_t

يَوْمَ تَبْيَضُّ وُجُوهٌ وَتَسْوَدُّ وُجُوهٌ ➡️ ፊቶች የሚያበሩበትና ፊቶች የሚጠቁሩበትን ቀን (አስታውስ)፡፡ ✅ فَأَمَّا الَّذِينَ اسْوَدَّتْ وُجُوهُهُمْ أَكَفَرْتُم بَعْدَ إِيمَانِكُمْ ➡️ እነዚያ ፊቶቻቸው የጠቆሩትማ ከእምነታችሁ በኋላ ካዳችሁን ✅ فَذُوقُوا الْعَذَابَ بِمَا كُنتُمْ تَكْفُرُونَ ➡️ ትክዱት በነበራችሁት ነገር ቅጣቱን ቅመሱ ይባላሉ፡፡ ✅ وَأَمَّا الَّذِينَ ابْيَضَّتْ وُجُوهُهُمْ ➡️ እነዚያ ፊቶቻቸው ያበሩትማ ✅ فَفِي رَحْمَةِ اللَّهِ ➡️ በአላህ እዝነት (ጀነት) ውስጥ ናቸው፡፡ ✅ هُمْ فِيهَا خَالِدُونَ ➡️ እነርሱ በውስጧ ዘውታሪዎች ናቸው፡፡ 📚(ሱረቱ አሊ-ዒምራን 106 - 107) የውመል ቂያማ ከፊል ፊቶች እንደ ሚጠቁሩና ከፊል ፊቶች ደግሞ እንደ ሚያበሩ አላህ ገልፇል። የዛን ቀን ፊታቸው የሚበራው የአህለሱና ወልጀማአ እንደሆነና ፊታቸው የሚጠቁረው ደግሞ የቢድአና የልዩነት ባለቤቶች እንደሆነ አብደላህ ኢብኑ አባስ ገልፇል

🔖 ከግማሽ ለሊት በፊት መመገብ ሱሁር ተብሎ አይቆጠርም። 🍽 وقت السّحـور 🍽 ✘ الأكل قبل نصف الليل لا يُعتبر سحورًا ✘ ✑‌  قال الإمام النووي رحمه الله : ❞ وَقْتُ السَّحورِ بَينَ نِصفِ اللَّيلِ وَطُلُوعِ الْفَجرِ ❝. ◂ المجموع (٣٦٠/٦) | 📔🖇 = t.me/https_Asselfya

የሙሓደራ ቀጠሮ ስኣታችን ደረሰ ገባ ገባ በሉ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

⭕️👉ረመዷናዊ ምክር ....! ➡️ክፍል አንድ ➴ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7873 ➡️ክፍል ሁለት ➴ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7874 ➡️ክፍል ሶስት ➴ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7875 ➡️ክፍል አራት ➴ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7879 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሐፊዘሁላህ ~

~«የሙዕሚን ስሁር ቴምር ሲሆን ምንኛ ያማረ ነው»
~«የሙዕሚን ስሁር ቴምር ሲሆን ምንኛ ያማረ ነው»

4_5802934857701001980.m4a3.05 MB

وَالْبَاقِيَاتُ الصَّالِحَاتُ خَيْرٌ عِندَ رَبِّكَ ثَوَابًا وَخَيْرٌ مَّرَدًّا﴾
«سُبْحَانَ اللهِ ، وَالحَمْدُ للهِ ، وَلَا إلَهَ إلَّا اللهُ ، وَاللهُ أكْبَرُ ، وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ» ዚክር አብዙ ...

📱 ማህበራዊ ሚድያ ላይ እስካለህ ድረስ መገለጫህ መሆን ያለበት ፣ " بقاء مع فاٸدة ، أو رحیل بلا ذنب ! " ⚠ በሱ  ተጠቃሚ መሆን  በዱንያ ይሁን በአኺይራ ጉዳይ ! ⚠ ካልሆነ ጥቅልል ብለህ ያለ ወንጀል ውጣ ! t.me/SleSlkachin t.me/SleSlkachin

~ስሁር ብሉ ...! ስሁር መብላት በረካ አለዉ። ~ t.me/https_Asselfya
~ስሁር ብሉ ...! ስሁር መብላት በረካ አለዉ። ~       t.me/https_Asselfya

ሠዎች ከመልካም አይወገዱም ፍጡርን እስካቻኮሉ ድረስ.. ሱሑርን ማዘግየት የተወደደ ሲሆን ፦ፍጡርን ቶሎ ማፍጠር የተወደደ ተግባር ነዉ። = t.me/https_Asselfya
ሠዎች ከመልካም አይወገዱም ፍጡርን እስካቻኮሉ ድረስ.. ሱሑርን ማዘግየት  የተወደደ ሲሆን ፦ፍጡርን ቶሎ ማፍጠር የተወደደ ተግባር ነዉ። =   t.me/https_Asselfya

🔖"ፆመኛ ሁለት ደስታዎች አሉት ሲያፈጥር እና ከጌታው ጋር ሲገናኝ።" ~
🔖"ፆመኛ ሁለት ደስታዎች አሉት ሲያፈጥር እና ከጌታው ጋር ሲገናኝ።" ~