en
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Open in Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Show more
8 836
Subscribers
+2824 hours
+187 days
-4330 days
Posts Archive
በአላህ ፍቃድ የተጀመረው አዲስ ኪታብ ስም፣ መሰረታዊ ነጥቦች ለኢስላማዊ ኩትኮታ።

🔖 ትንሽ ሰርቶ ብዙ ማትረፍ ማለት ይህ ነው።
ሲያመሽና ሲያነጋ ሶስት ሶስት ጊዜ ሱረቱ ናስ፣ ሱረቱል ፈለቅና ሱረቱል ኢህላስ የቀራ ሰው አላህ ከሁሉም አይነት ክፋት ይጠብቀዋል።
📍عن عبدالله بن خبيب رضي الله عنه؛ أن رسول الله ﷺ قال: قُلْ هو اللَّهُ أحَدٌ و المعوذتينِ حين تُمسي وحين تُصبحُ؛ ثلاثَ مراتٍ تكفيك من كلِّ شيءٍ. 📚[ صحيح ابي داود (٥٠٨٢) ] 👉ክፋት በበዛበት በዚህ ዘመን ይህንን ከማድረግ እንዳትዘነጋ። ~         t.me/https_Asselfya

 خَصائِصُ_الْمَرأَةِ_السَّلَفِيَّةِ.mp39.90 MB

➤ላታገባት ግራ አታጋባት!! ✍️አገባሻለሁ በሚል የሰዉን ጌዜ አታቃጥል፤ ሂወትም አታበላሽ፣ ልብህ ያላመነበትን ነገር አትናገር፣ እዉነትቱን ተናግረህ ከመሸበት እደር። ➛ዛሬ በምላስህ እያታለልክ ብትኖ
➤ላታገባት ግራ አታጋባት!! ✍️አገባሻለሁ በሚል የሰዉን ጌዜ አታቃጥል፤ ሂወትም አታበላሽ፣ ልብህ ያላመነበትን ነገር አትናገር፣  እዉነትቱን ተናግረህ ከመሸበት እደር። ➛ዛሬ በምላስህ እያታለልክ ብትኖር፤ ነገ የዘራውን ታጭዳለህ።

🚨አዲስ ቻሌንጅ ለቻነል ባለቤቶች በሙሉ 🚨 🛜 ቻናላቺሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ ማሳደግ የምትፈልጉ ብቻ አናግሩኝ 🔽 👉 1k+ subscribers  🟢  👉 2k+ subscribers  🟢 👉   4k+ subscribers  🟢  👉 6k+ subscribers  🟢 👉 10k+ subscribers  🟢 ⚠️ ከ1000 ጀምሮ እንቀበላለን ℹ️ 💎ቻናል በነፃ ለመሳደግ ያናግሩን ፍጠኑ🔽

ፈጥኖ የመለስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል ሰኞ እና ሐሙስ መፆም ዋጂብ { ግዴታ } ነዉ ::

ያረብ…ባንተ መንገድ ላይ መጽናት የምትፈልግን ቀልብ ሁሉ አንተ አግዝ…ከተከበረው መንገድህ መንሸራተት ላስጨነቃት ቀልብ ሁሉ ለጭንቀቷ አንተ ብቃት እስከ መጨረሻው የዱንያ ቆይታዋ በመንገድህ አጽንተህ አስደስታት !

➡️ ተውሂድ ሺርክን ሲያጠፋ ኢስቲግፋር ደግሞ ወንጀሎችን ያብሳል። (فَاعْلَمْ أَنَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا اللَّهُ وَاسْتَغْفِرْ لِذَنْبِكَ) እነሆ ከአላህ ሌላ አምላክ አለመኖሩን እወቅ። ስለ ስህተትህም ምህረትን ጠይቅ። 👈يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيْثُ، أَصْلِحْ لي شَأْني كُلَّهُ، وَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ ~አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ! 🎈በእዝነትህ እታገዛለሁ ። 🎈ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ። 🎈ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ። 👉ዚክርና ዱኣ የመንፈስ ቀለብ! = t.me/https_Asselfya

🔖ሁለት ሰዎች ካሉበት ሁኔታ እስካልተመለሱ ድረስ ሶላታቸዉ ተቀባይነት የለዉም እነርሱም፦ጌታዉን (አሳዳሪዉን)ከድቶ የኮበለለ ባሪያና ባሏን የምታምፅ ሴት ። (አጥ-ጦበራኒ

📚ኪታብ በነፃ መማር የሚፈልግ ብቻ 🎊 በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ ማስተማር ተጀመረ 🌛 ቦታ ሳይሞላ ፍጠኑ
📚ኪታብ በነፃ መማር የሚፈልግ ብቻ 🎊 በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ ማስተማር ተጀመረ 🌛 ቦታ ሳይሞላ ፍጠኑ

🔖ለሱብሂ ሰላት ባለቤቶች እንቅልፋሞች     የማያገኙት ምርኮ አላቸው ! ~የሱብሂ ፈርዱ ብቻ ቀኑን ሙሉ       የአላህ ጥበቃን ያሰጣል. ~ሱናዋ ደግሞ ዱንያና ውስጧ ካለው      ነገር ሁሉ የተሻለች ምርጥ የተባለች ናት. ~የፈጅር ሰላት ቁርአንን ደግሞ እነዚያ      ምርጥ የሆኑት መላኢኮች የሚሳተፉበት      ነው። ~     t.me/MohamedAliEdris

👉«ምኞትህን ሁሉ ሱጁድ ላይ አስቀምጠው፣ ጌታህ ዝቅ ብሎ የለመነውን ባሪያውን ፈፅሞ በባዶ አይመልስም። ~
👉«ምኞትህን ሁሉ ሱጁድ ላይ አስቀምጠው፣ ጌታህ ዝቅ ብሎ የለመነውን ባሪያውን ፈፅሞ በባዶ አይመልስም። ~

✅️ልጅ የሚያድገው ወላጆቹን መስሎ ነው። ✅️ልጆቿን በሱና ላይ አታሳድግም፤መጀመሪያ ራሷን በሱና በእዉቀት ያነፀች ብትሆን እንጂ👍 👉ስለዚህ፦ልጅ ከመውለድሽ በፊት: ቅሪ...ተማሪ...እወቂ📚
✅️ልጅ የሚያድገው ወላጆቹን መስሎ ነው። ✅️ልጆቿን በሱና ላይ አታሳድግም፤መጀመሪያ ራሷን በሱና በእዉቀት ያነፀች ብትሆን እንጂ👍 👉ስለዚህ፦ልጅ ከመውለድሽ በፊት: ቅሪ...ተማሪ...እወቂ📚

ፈጥኖ የመለስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል ቁርአን ዉስጥ 124 ሱራ አለ ?

ሞኝ ነሺ.....!! ቢወድሺ ኖሮ  ማንም እዳያይበት በደበቀሺ ነበር  በሚድያ ለጥፎ የማንም አይን እዳርፍብሺ ባላደረገ ነበር  ፡አንች ግን ስለሚወደኝ ነው በየሚድያው የሚፖስተኝ ብለሺ በተሳሳተ አስተሳሰብ ትሞኛለሺ ከፈለገ ሴቶች ማናት ሲሉት   ሚስቴ እሚለው ትቶ እህቴ ናት ሊል ይችላል እቴይ!! نقل

04 ሀዚሂ ደዕወቱና ወዓቂደቱና.mp35.76 MB