💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Open in Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Show more8 746
Subscribers
-724 hours
-357 days
-9730 days
Posts Archive
قالَ الإمامُ أحمدُ بنُ حنبل -رحمَهُ اللَّـهُ تعالَىٰ-:
"الزُّهدُ علىٰ ثلاثَةِ أوجُه:
الأوَّلُ: تركُ الحَرام، وهوَ زُهدُ العوَام،
والثَّاني: تركُ الفُضُولِ مِنَ الحَلال، وهوَ زُهدُ الخَوَاص،
والثَّالِثُ: تركُ ما يُشغِلُ عَنِ الله، وهوَ زُهدُ العارِفِين".
| "مدارِجُ السالِكِين" (١٢/٢).
Repost from Abu useymin (Mohammed Ali)
ከትዳር ጋር በተያያዘ ከሰለፎች የተገኙ ዘገባዎች
1. ከአቡ ኢስሐቅ የተገኘ ዘገባ፡
ወደ እሳቸው (ወደ አንድ ታላቅ ዓሊም) ገባሁ፤ እርሳቸውም እንዲህ አሉኝ፦
* «ቁርአንን በሙሉ (ሐፍዘሃል)?» እኔም፦ «አዎ፣ ለአላህ ምስጋና ይሁንና» አልኩ።
* «ሐጅ አድርገሃል?» አሉኝ። እኔም፦ «አዎ» አልኩ።
* «አግብተሃል?» አሉኝ። እኔም፦ «አይ» አልኩ።
* እሳቸውም እንዲህ አሉ፦ «ታዲያ ምን ይከለክልሃል? ዓብዱላህ ኢብኑ መስዑድ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ ብለዋል፦
ከዚህች ዓለም የቀረው አንድ ቀን ብቻ ቢሆን እንኳ፣ እዚያች ቀን ላይ ሚስት እንዲኖረኝ እወዳለሁ።›**»
2. ከኢብራሂም ቢን መይሰራ የተገኘ ዘገባ፡
ጣዉስ እንዲህ አሉኝ፦
«ወይ ታገባለህ፣ አሊያም ዑመር (ረዲየላሁ ዐንሁ) ለአቢ ዘዋኢድ ያሉትን እልሃለሁ፦ **‹
ከጋብቻ የሚከለክልህ ወይ ደካማነት (አቅም ማጣት) ነው፣ አሊያም አመጸኝነት (ፋጅር መሆን) ነው።›**
3. ከሙንዚር የተገኘ ዘገባ፡
ወህብ ቢን ሙነቢህ እንዲህ ሲሉ ሰማሁ፦
የላጤ (ያላገባ ሰው) ምሳሌ፤ በበረሃ ውስጥ እንዳለች ዛፍ ነው፤ ነፋስ ወደዚህና ወደዚያ ያወዛውዛታል።**»
4. ከአምር ኢቢኑ ዲናር የተገኘ ዘገባ፡
ኢብኑ ዑመር (ረዲየላሁ ዐንሁ) ከነቢዩ ﷺ ሞት በኋላ ላለማግባት አስበው ነበር። በዚህ ጊዜ (እህታቸው) ሐፍሳ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዲህ አለቻቸው፦
«
ወንድሜ ሆይ! አግባ፤ ልጅ ተወልዶልህ (በሕፃንነቱ) ቢሞት (ለአኺራ ስንቅ) ሸፋዓ ይሆንሃል፤ በሕይወት ቢቆይ ደግሞ ዱዓ ያደርግልሃል።
📚ምንጭ፡ ሙሰነፍ ኢብን አቢ ሸይባ (10382 - 10388
Repost from Abu useymin (Mohammed Ali)
ከትዳር ጋር በተያያዘ ከሰለፎች የተገኙ ዘገባዎች
1. ከአቡ ኢስሐቅ የተገኘ ዘገባ፡
ወደ እሳቸው (ወደ አንድ ታላቅ ዓሊም) ገባሁ፤ እርሳቸውም እንዲህ አሉኝ፦
* «ቁርአንን በሙሉ (ሐፍዘሃል)?» እኔም፦ «አዎ፣ ለአላህ ምስጋና ይሁንና» አልኩ።
* «ሐጅ አድርገሃል?» አሉኝ። እኔም፦ «አዎ» አልኩ።
* «አግብተሃል?» አሉኝ። እኔም፦ «አይ» አልኩ።
* እሳቸውም እንዲህ አሉ፦ «ታዲያ ምን ይከለክልሃል? ዓብዱላህ ኢብኑ መስዑድ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ ብለዋል፦ **‹
ከዚህች ዓለም የቀረው አንድ ቀን ብቻ ቢሆን እንኳ፣ እዚያች ቀን ላይ ሚስት እንዲኖረኝ እወዳለሁ።›**»2. ከኢብራሂም ቢን መይሰራ የተገኘ ዘገባ፡ ጣዉስ እንዲህ አሉኝ፦ «ወይ ታገባለህ፣ አሊያም ዑመር (ረዲየላሁ ዐንሁ) ለአቢ ዘዋኢድ ያሉትን እልሃለሁ፦ **‹
ከጋብቻ የሚከለክልህ ወይ ደካማነት (አቅም ማጣት) ነው፣ አሊያም አመጸኝነት (ፋጅር መሆን) ነው።›**» 3. ከሙንዚር የተገኘ ዘገባ፡ ወህብ ቢን ሙነቢህ እንዲህ ሲሉ ሰማሁ፦ «** የላጤ (ያላገባ ሰው) ምሳሌ፤ በበረሃ ውስጥ እንዳለች ዛፍ ነው፤ ነፋስ ወደዚህና ወደዚያ ያወዛውዛታል።**» 4. ከአምር ኢቢኑ ዲናር የተገኘ ዘገባ፡ ኢብኑ ዑመር (ረዲየላሁ ዐንሁ) ከነቢዩ ﷺ ሞት በኋላ ላለማግባት አስበው ነበር። በዚህ ጊዜ (እህታቸው) ሐፍሳ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዲህ አለቻቸው፦ «
** ወንድሜ ሆይ! አግባ፤ ልጅ ተወልዶልህ (በሕፃንነቱ) ቢሞት (ለአኺራ ስንቅ) ሸፋዓ ይሆንሃል፤ በሕይወት ቢቆይ ደግሞ ዱዓ ያደርግልሃል። **» 📚*ምንጭ፡ ሙሰነፍ ኢብን አቢ ሸይባ (10382 - 10388)*
📜የጀነትን ሽታ የማያገኙ የለባሽ እርቃን እንስቶች ምንነት!
🥀ምን አይነት አለባበስ ይሁን የለባሽ እርቃን ያሰኛቸው?
⇨መልሱን ከታላቁ ሊቅ ሙሐመድ ኢብን ሷሊሕ አል ዑሠይሚን رحمه الله
•┈•⊰✿🥀✿⊱•┈•
①አጭር ቀሚስ ለሚለብሱ እና ግዴታ መሸፈን ያለበትን ሀፍረተ ገላ የማይሸፍኑ ማለት ነው ተብሏል።
② በጣም ስስ ልብስ ለብሰው የሰውነታቸውን ቆዳ ቀለም ከእይታ የማይሸፍኑ ናቸው ተብሏል።
③ በጣም ጠባብ ልብስ ለብሰው የቆዳቸውን ቀለም ባያሳይም የሰውነታቸውን ቅርስ እና ፈታኝ ቦታዎችን የሚያጋልጥ ልብስ ነው ተብሏል።
•┈•⊰✿🥀✿⊱•┈•
📙📓|[ الفـــتاوى (2/825) ]
📍ሞትን ማስታወስ አንዘንጋ !
~
መዳረሻው የት ነው የህይወት ጎዳና፣
እንዲህ መዘንጋቴ ለሌላት ዋስትና፣
ዛሬ ወይስ ነገ የቀጠሮ ቀኑ፣
ግርዶሹ ሚነሳው በድንገት ሽፋኑ፣
አማክሮን ላይመጣ የሞት መላዕኩ፣
ለምንስ ልጨነቅ ላያልፍ ከልኩ፣
ዋስትና ለሌላት ለዚች ጠፊ ህይወት፣
ትላንት የነበረው እያየነው ሲሞት !!
~
t.me/https_Asselfya
Repost from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
አሏህ ሆይ***
ወንጀላችን ሽታ ሳይኖረው ደብቀህልን በሰላም ከባሮችህ ጋ ተቀላቅለን ውሏችን አምሮ ለምሽት አብቅተህናል
ምሽቱን አንተን የሚያስቆጣ ከማየት፣ከመስማት ከመስራት ባንተ እንጠበቃለን !!
ፈሳድ የበዛበት ዘመን ነው እና ወደ ሚዲያዎች ስትገቡ አሏህ ሆይ አንተን የሚያስቆጣ ከማየት፣ከመስማት ፣ከመናገር ፣ከመፃፍ ባንተ እንጠበቃለን በሉ 🙌
የቤትህ ስፋቱ የቱንም ያህል ቢሆን
የመኪናህ ሞዴል የፈለገውን ያህል ዘመናዊ ቢሆን
የባንክ ሂሳብክ የፈለገውን ያህል ቢሞላ
የመቃብራችን መጠን ሁልጊም እኩል ነው
የምንበላለጠው በመልካም ስራችን ነው
🌿 የጠዋትና የማታ ዚክሮችን አትተዉ! 🌿
ኢብኑል ቀይይም (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦
"የጠዋትና የማታ ዚክሮች እንደ ጋሻ ናቸው። የጋሻው ውፍረት በጨመረ ቁጥር ባለቤቱ ከጉዳት የበለጠ ይጠበቃል። እንዲያውም የጋሻው ጥንካሬ ቀስቱ ተመልሶ የወረወረውን ሰው እስከሚመታ ድረስ ሊደርስ ይችላል።"
📚 አል-ዋቢሉ አስ-ሰይብ (ገጽ 71)
🍃 የጠዋትና የማታ ዚክር የምላስ ብቻ ሳይሆን የልብም ኢባዳ ነው። 🍃 በአላህ ፈቃድ ከክፉ ነገሮች ይጠብቃል። 🍃 በየቀኑ ጥቂት ደቂቃዎችን መመደብ የዱንያና የአኺራ ትልቅ ትርፍ ነው።
አላህ የጠዋትና የማታ ዚክሮቻችንን በመጠበቅ ከሚጠበቁ ባሮቹ ያድርገን። አሚን። 🤲
~መልካሙ ከመጥፎው ጠቃሚው ከጎጂው የማይለይበት ምንም የማይታይ ድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ነበርን....አይታየንም ነበር…እየኖርንም አልነበረም ……ከዚያ ግን የቁርአን ብርሃን መጣና ሁሉንም ቀየረው …ጨለማው ላይ ውብ ብርሃን አበራበት…ቀልባችን ላይ ህይወት ዘራበት።
አላህ ብርሃን ከሆነው ቃሉ መቼም አይለየን…በዱንያ የምንተነፍሳት የመጨረሻ እስትንፋሳችን ድረስ ከሱ የማንለይ ጽኑ የቁርአን ጓደኞች ያድርገን።
ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ።
ለመጀመሪያ ግዜ ሳሙና ያዘጋጀው ነብይ ነብዩሏህ ሱለይማን ነው ።
Repost from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
➷ጊዜህ
➷ገንዘብህ
➷እውቀትህ
በረካ እንዲኖረው ትፈልጋለህ?
👉ቁርአንን መቅራት አብዛ።
👉መቅራት ካልቻልክ በትኩረት አድምጥ!
~
t.me/SleSlkachin
العلامة ابن عثيمين:
الرجل إذا تزوج وهو كبير،
فإنه يعود إلى شبابه
التعليق على صحيح البخاري (١١/١٦٧)
🔖ኢልም ማለት የጠቀመህ ነው!!
~
ኢማሙ አሻፍኢ ረሂመሁላህ እንድህ ይላሉ:-
ኢልም ማለት የጠቀመ ነው ። የተሀፈዘ (የተሸመደደ ) አይደለም።
~ያወቅናትን ተግባር ላይ እናውላት!!الآدَابُ_الْمُهِمَّةُ_لِنِسَاءِ_الْأُمَّةِ_23.mp311.34 MB
