💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Ir al canal en Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Mostrar más8 812
Suscriptores
-224 horas
-137 días
-7630 días
Archivo de publicaciones
አንዳንዶቹ እጅግ ወሰን ያለፈ አድናቆት ለዘመናዊ ግለሰቦች ባላቸው ስሜታዊ ተፅዕኖ መሸነፍ የተነሳ፤ ከነቢዩ ﷺ ባልደረቦች (ሶሃቦች) ይልቅ ለኋለኞች የበለጠ እንዲያደሉ እና እንዲቆረቆሩ ያደርጋቸዋል።
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
ጛሩ ሒራ” ዓለም አቀፍ የንባብ ውድድር
ለ1 ወር ያህል በእርጋታ ያንብቡ።
ከመፅሐፉ የተዘጋጁ ጥያቄዎችን በመፈተን ይወዳደሩ።
ጛሩ ሒራ የንባብ ውድድር ያዘጋጀው ልዩ ልዩ ስጦታዎችንም ይሸለሙ ።
1ኛ ለወጣ የቤተሰብ ዑምራ
2ኛ iphone 13 promax
3ኛ ላፕቶፕ
ከ4ኛ–10ኛ ለሚወጡ ልዩ ልዩ ሽልማቶች
⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️
⚡️በቴሌግራም ለመመዝገብ = https://t.me/gharuhirabot?start=ref=005
ለበለጠ መረጃና በቀጥታ ደውሎ ለመመዝገብ🤌🏻
0946248626
0942189967
ባልሽ ይሰግዳል ወይ?
~
ሸይኹል አልባኒይ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
إذا كان الزوج لا يصلي فعلى زوجته أن تنصحه وأن تذكره، فإن نفعت النصيحة فبها ونعم، وإلا فلا يجوز لها أن تبقى في عصمة هذا الزوج التارك للصلاة .
"ባል የማይሰግድ ከሆነ ሚስቱ ልትመክረውና ልትገስፀው ይገባል። ምክሩ ከጠቀመ እሰየው። ካልሆነ ግን በዚህ ሶላት በተወ ባል ጥምረት ስር ልትቆይ አይፈቀድላትም።"
📚 [ጃሚዑ ቱራሢል አልባኒይ ፊልፊቅህ፡ 12/56]
🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!
➖➖➖➖➖➖
👉የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐 «ما هي السلفية
➡️ (ክፍል አስር)
🎙በኡስታዝ አቡ አብዲላህ ተውፊቅ
t.me/ibnumohammedyimer
t.me/ibnumohammedyimer
📚 የኪታብን Pdf ለማገኘት ⤵
t.me/ibnumohammedyimer/1319
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ባለፈው ዓመት ምን ያህል ኪታብ አንብባችኋል? በዚህስ ዓመት ምን አሰባችሁ? በተለይ የሸሪዐ እውቀትን በመማርና በማስተማር ላይ የተሰማራችሁ? የማያነብ ጧሊበል ዒልም ሊለወጥ አይችልም። የእውቀት ትጥቅ ለመታጠቅ፣ የግንዛቤ አድማስን ለማስፋት፣ ከጥራዝ ነጠቅ አስተሳሰብ ለመራቅ፣ የሌሎች ጭፍን ተከታይ ከመሆን ለመትረፍ ማንበብ ወሳኝ ነው። ከሸይኽ ወይም ኡስታዝ ላይ የምትማረው ዋና መሰረት ቢሆንም እዚህ ላይ ብቻ አትንጠልጠል። ማንም ቢሆን ሁሉን ኪታብ አይማርም። የፈለገ ቢሆን የምትማረው ውስን ነው። ከዚያ በኋላ ጥልቅ የሆነ የራስ ጥረት ያስፈልጋል። መሰረታዊ ነጥቦችን ከሸይኽ ከቀሰሙ በኋላ ሳይሰለቹ ማንበብ ይገባል።
ደግሞም መጠየቅ ጥሩ ቢሆንም በትንሽ በትልቁ ሰው ላይ ጥገኛ መሆን አይገባም። በራስ መጣር፣ መድከም ያስፈልጋል። ሸይኽ ሷሊሕ ኣሊ-ሸይኽ እንዲህ ይላሉ፦
"አንድ ጊዜ ከዳኞች አንዱ ወደ ክቡር አያቴ ሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ኢብራሂም (አላህ ይዘንላቸውና) በፍርድ ቤት የዳኝነት ስራው ላይ ስለገጠመው አንድ ጉዳይ ብይን (ሑክም) ሊጠይቃቸው ደብዳቤ ጻፈ። ሸይኹም በሁለት መስመር ብቻ እንዲህ ሲሉ መለሱለት፦
'ይህ ጉዳይ በሁሉም የዑለማእ ኪታቦች ውስጥ የታወቀ ነው፤ ነገር ግን አንተ ሰነፍ ስለሆንክ አትመረምርም (አታነብም)። ሰላም።' "
[ሙሂማቱን ፊ ጦለቢል ዒልም]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
➡ ከአላህ ጋር ያለህን ሙራቀበህ ማወቅ ከፈለግክ መጀመሪያ ከስልክህ ጋ ያለህን ትስስር ፈትሽ ! ምንድን ነው የምታደርግበት ፣ ወደ ስልክህ ስትገባ ትዝ የሚልህ ነገር ምንድን ነው ? ስልክህ ጋ ያለው ሁኔታ ከተሰተካካለ ኢንሻ አላህ ሌሎች ነገሮችም ይስተካከላሉ ።
@Sleslkachin
✅ የኡኽታ ከሪማ ጽዳትሽ የላቀ ስነምግባርሽን ይጠቁማል።
ጽዳት ቤትን ማዘጋጀት ማደራጀት ምልክት ነው፣ ስነምግባርሽ ተፈጥሮሽ ከፍ ያለና የላቀ መሆኑን ይጠቁማል ።
ጽዳት(ንጽህና) በማለት የተፈለገበት ሁለት አይነት ነው።
👉አንደኛ ውስጣዊ ጽዳትና
👉ሁለተኛ አካላዊ ጽዳት
ውስጥሽን ማጽዳትሽ አሳሳቢ በላጭ ትልቁ ነው።
👉 ከተለያዩ ነውረኛ ከሆኑ ባህሪዎች ቀልብሽ የጸዳ ሊሆን ይገባል።
🔹ከምቀኝነት
🔹ከትልቅ ከሆነ ጥላቻ
🔹ቂም በቀል
🔹ከሴራ (ሰዎች ላይ ከማሴር
🔹ሰዎችን ከማታለል
👉 ከነዚህ ነገራቶች ቀልብሽ የጸዳ {ንጹህ }ሊሆን ይገባል።
t.me/https_Asselfyaየሙዓዚንና አዛን የማድረግ ትሩፋት!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿من أذَّنَ ثِنتَي عشرةَ سنةً، وجبَتْ لَه الجنَّةُ، وَكُتبَ لَه بتأذينِهِ في كلِّ يومٍ ستُّونَ حسَنةً، ولِكُلِّ إقامةٍ ثلاثونَ حَسنةً﴾
“ለአስራ ሁለት አመታት አዛን ያደረገ፣ ጀነት ለሱ የተገባች ሆናለች። በሁሉም ቀን በሚያደርገው አዛን ስልሳ በሁሉም ኢቃም ደግሞ ሰላሳ ሀሰናት (ምንዳ) ይመዘገብለታል።”
📚 ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 600
اللَّهُمَّ إنِّي أسأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا وَرِزْقًا طَيِّبًا وَعَمًلاً مُتَقَبَّلاً.(١)
ማሳሰቢያ ❌❌
ለቻናል ባለቤቶች በሙሉ wave ስትገቡ እያያችሁ ግቡ እባካችሁ በስመ waver ቻናላችሁ የኢኸዋን እና ተክፊር ሀጃዊራ ቅልቅል ያለ ነገር እየተለቀቀ ነው ያለው እኛ በነፃ wave የምናሳድገው ጥርት ያለ ዳዕዋ በሰለፎች መንገድ ታሰፋፋላችሁ በሚል ነው ። ካልሆነ ምን ጥቅም አለው ሰለዚህ ቻናላችሁ ላይ የሚለቀቅ wave ከሱና የወጣ ከሆነ ከእኛ Wave የምናስወጣ መሆኑን እንገልፃለን ።
እስከ አሁን ጥርት ያለ የሱና ሰዎችን የሰበሰቡት ከእኛ ውጭ አንድ ነው የማቀው ሌላው እጂግ የተበላሸ ነው ። ሰለዚህ እናተርፋለን እያልን እንዳንከስር ልብ እንበል።
ከታች ያሉትን ሁሉቱን waver ለመጠቀም ሞክሩ ። 👇👇👇
@Darutewhiid_wave
@Selefya_wave
♦️ከጁሙዓ ቀን ሱናዎች
▪️ገላን መታጠብ
▪️ጥሩ ልብስ መልበስ
▪️ሽቶ መቀባት(ለወንዶች ብቻ)
▪️በጊዜ ወደመስጂድ መሄድ
▪️በነብዩ - ﷺ - ላይ ሰለዋት ማብዛት
▪️ሱረቱል ከህፍን መቅራት
▪️ዱዓ የሚያገኝበትን ሰአት መጠባበቅ
_
🔻በተጨማሪ አርፍደው ከመጡ የሰው ትከሻ ላይ እየተረማመዱ ሶፍ ውስጥ ከመግባት መቆጠብ, ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ, ሌላ ሰው ቢያወራም ዝምበል አለማለት እና ሶላት ካለቀ በኋላ ያመለጣቸውን ሰዎች ሶላት ሳይቆርጡ ረጋ ብሎ መውጣት ያስፈልጋል።
Repost from N/a
🌀 ለኢስላማዊ ቻናል ባለቤቶች በሙሉ👇
👉ኑ በነፃ 💯 ቻነል እናሳድጋለን
ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥
ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🏃♂➡️
📌1k Subscribers ✅ 📌5k Subscribers ✅ 📌10k Subscribers ✅ 📌15k Subscribers ✅ 📌20k Subscribers ✅ 📌25k Subscribers ✅ 📌30k Subscribers ✅ከ 1000 በታች አንቀበልም ❤️🔥 🌀 ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ ... ........ 👇👇........... ...... @FaizDS @FaizDS ፍጠኑ ትንሽ ቦታ ነዉ ያለን በቀን 1 post ብቻ ስለሆነ በጣም አሪፍ ነዉ
