en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Open in Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Show more
8 754
Subscribers
-524 hours
-367 days
-7330 days
Posts Archive
📍ጅሀድ አስር አይነት ሢሆን ፣ ከአስሩ አንዱ ከጠላት ጋር የሚያደርገዉ ጅሀድ ሲሆን ዘጠኙ ደግሞ ከነፍስያ ጋር የሚያደርገዉ ጅሀድ ነዉ ይላሉ።
ሱፍያን ኢብኑ ኡየይና
ሱብሐን አሏህ ነፍስያችን ለኛ ምን ያክል ከባድ ነች ። ~ t.me/https_Asselfya

✅«ልጄ ሆይ! በአላህ ህጎች እና ድንበሮች ፊት ራስህን ተመልከት፤ (ለህጎቹ የምታደርገው) ጥበቃህ እንዴት እንዳለ አስተውል! ምክንያቱም የአላህን ህግጋት የጠበቀ (የተጠበቀ)ይጠበቃል፤ ችላ ያለና የዘነጋም ተትቷል (ለብቻው ይወድቃል)።» ~
ኢብኑ አል-ጀውዚ

Repost from ፈዋኢድ
የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኢብኑ አደም ዌብ ሳይት በይፋ ተጀምሯል። በዚህም ጠቃሚ የሆኑ የሳቸውን ደርሶች በቀላሉ ታገኛላችሁ። ዌቡን ለማዘጋጀት ጥረት ላደረገው ወንድም አላህ ኸይር ጀዛውን ይክፈለው። ht
የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኢብኑ አደም ዌብ ሳይት በይፋ ተጀምሯል። በዚህም ጠቃሚ የሆኑ የሳቸውን ደርሶች በቀላሉ ታገኛላችሁ። ዌቡን ለማዘጋጀት ጥረት ላደረገው ወንድም አላህ ኸይር ጀዛውን ይክፈለው። https://share.google/0GJrN20Tf311Tb38x

🔖ሱፍያን ኢብኑ ዑይይና (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦ «ንግግር ከድርጊት፣ ዕውቀትም ከሥራ በበለጠ የሚደሰትበት (የሚወደድበት) ዘመን ላይ ከሆንክ፤ በክፉ ሰዎች መካከል ባለው የከፋ ዘመን ላይ እንዳለህ ዕወቅ።»
{📚إبطال الحيل لابن بطة ١/‏٣٤ }
t.me/https_Asselfya

💦አቡሁረይራ رضي الله عنه እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል። ✅ ሰኞና ሀሙስ ስራዎች ወደ አላህ ይቀርባሉ። እኔ ደሞ ስራዬ ፃመኛ ሆኜ (ወደ አላህ) እንዲቀርብልኝ እፈልጋለሁ። 📚(ኢማም አህመድ ዘግቦታል)

"ወንጀል በበዛ ቁጥር የሰው ልጆች ኸይር ሥራ መሥራት ዳገት መውጣት ይመስላቸዋል። ሶላትን በአግባቡ መስገድ ይከብዳቸዋል፤ ሶደቃ ለመስጠት እጃቸው ወደ ኪሳቸው አልገባ ይላቸዋል። ምላሳቸው ለዚክር አልንቀሳቀስ ይላቸዋል። ስለዚህ ወንጀል አካልንም ልብንም ያደክማል! የልብንም ዓይን ያሳውራል፤ ለአኼራም እንዳይነሳሱ ያደርጋል።" — ኡስታዝ አህመድ አደም 💡

ምን ያህሎቻችን አላህን ፍሩ ስንባል ልባችን ይደነግጣል? ምን ያህሎቻችንስ አላህን ፈሩ ስንባል ተው ከተባልንበት ነገር እንተዋለን? እስቲ የኢማን ደረጃችንን እንገምግም…  ሙእሚኖች በአላህ ላይ ምንንም ነገር አያስቀድሙም!! አላህን እንፍራ!!

ለፈገግታ ! እስከመጨረሻው ስሙት   ቆንዳላ ናት  አለ አሉ  ክክ  ጉድ  ሴቶችዬ ተው  ይቅርባቹህ !

«በዚህ ዘመን፣ በድኗ ላይ ጸንታ የምትኖር ሴት ልዩ በሆነ ውበት ትታያለች፤ ውበቷም በቁጥብነቷ፣ (በአይነፋርነቷ)፣ በሀቅ ላይ ባላት ጽናት እና በስውርም ሆነ በግልጽ ሁኔታ አላህን በመፍራቷ ይገለጣል
«በዚህ ዘመን፣ በድኗ ላይ ጸንታ የምትኖር ሴት ልዩ በሆነ ውበት ትታያለች፤ ውበቷም በቁጥብነቷ፣ (በአይነፋርነቷ)፣ በሀቅ ላይ ባላት ጽናት እና በስውርም ሆነ በግልጽ ሁኔታ አላህን በመፍራቷ ይገለጣል። እንደ ዘመኗ ሴቶች ለመሆን አትጥርም፤ ከዚያ ይልቅ አላህ ከሚወዳቸው ባሮቹ መካከል እንዲያደርጋት ትለምነዋለች። » = t.me/https_Asselefya1

👉ሪቢዕ ኢብኑ ኸይሰም እንዴት አነጋህ     ተብለው ሲጠየቁ እንዲህ ይል ነበር፦ ሪዝቃችን እየበላን አጀላችን(መሞቻ ጊዜያችን) ምንጠብቅ ደካሞችና ወንጀለኞችኮ ነን ይል ነበር።

🟢 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። 📱 ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫ
🟢 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። 📱   ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ  👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET