አዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL MUSLIM🎙
Open in Telegram
" ﻭَﻗَﻠِﻴﻞٌ ﻣِّﻦْ ﻋِﺒَﺎﺩِﻱَ ﺍﻟﺸَّﻜُﻮﺭُ " "ከባሮቼ በጣም አመስጋኞቹም ጥቂቶች ናቸው፡፡" [ሱረቱ ሰበዕ:13] @anwu6
Show more5 884
Subscribers
-724 hours
-367 days
-10730 days
Posts Archive
በአላህ ላይ የተመካ ሰው አያፍርም...
በሮች ሁሉ የተዘጉ ቢመስሉም፤
እሱ ያልታሰበ [مَخْرَجًا] ያወጣልና🚪
@Adinunnesiha
ምንም እንኳን ደካማ እንደሆንኩ ባውቅም
ከኔ በላይ ደካማ የሆነ የተደገፈኝ ሰው ሊኖር ይችላል ብዬ ስለማስብ ብቻ ላለመውደቅ እታገላለሁ።
=ስመክርም እኔ ጠንካራና ፍፁም ሆኜ አይደለም፤ እኔ ስንጥቅ ብሆን ሰባራ ሊኖር ይችላል ብዬ እንጂ።
የሰው ልጅ ደካማ ሆኖ ነው የተፈጠረው።
وخلق الإنسان ضعيفا
@Adinunnesiha
➩«ዲኑ እና ባህሪው የሚያምር ሰው ሴት ልጃችሁን ለትደር ሊጠይቃችሁ ከመጣ ዳሩት»።
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ፦📒ስሒሁል ጃሚዕ (270)
@Adinunnesiha
@Adinunnesiha
«አንዳንድ ሰወች ባለማወቅ የመጨረሻውን ሱጁድ ሲያስረዝሙት ይስተዋላሉ፣ ይህ ስህተት ነው ሁሉም ሱጁዶች እኩል ነው መሆን ያለባቸው የመጨረሻውን ለብቻ ለይቶ ማስረዘም ሱና አይደለም»።
ሼኽ ኢብኑ ዑሰይሚን (ረሂመሁሏህ)
ምንጭ፦📗ፈትዋ ኑሩን አለ ደርብ (376)
@Adinunnesiha
@Adinunnesiha
ልዩ ሙሀደራ ስለ ልጅ አስተዳደግ
በኡስታዝ አብዱረዛቅ አል ባጂ
ሼሪ ይደረግ
https://t.me/Abbu_Abdillah?livestream=707e46256f379f6bc6
🍃 اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ
🍃 اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ
🍃 اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ
🍃 اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ
🍃 اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ
🌻የነብዩ ﷺ ቃላት በልቦች ውስጥ
እንደሚያብብ አበባ ናቸው
🌙 "كلماتُ النبي ﷺ
كالأزهارِ تُزهِرُ في القلوب."
صَلُّوا عَلَى النَّبِيِّ
اللهم صل وسلم على نبينا محمد ﷺ
"አላህን ከማውሳት ንግድም ሽያጭም የማያታልላቸው የሆኑ ሰዎች(አሉ)"
ሱረቱል ኑር፡37
እኛን ከነርሱ አድርገን ያ...ረብ
@Adinunnesiha
"አላህን ከማውሳት ንግድም ሽያጭም የማያታልላቸው የሆኑ ሰዎች(አሉ)"
ሱረቱል ኑር፡37
እኛን ከነርሱ አድርገን ያ...ረብ
Adinunnesiha
ወንድሜ በመሞትህ ምን የሚታጣ ነገር አለ?
👉 በረሱልﷺ ሞት የአለማችን ግማሽ ወይም ሩብ ሳይሆን ሙሉ ደስታ ጠፍቷል።
👉 በአቡበክር ሞት ኢስላም ወንድ ልጁን አቷል
👉 በሰዐድ ኢብኑ ሙዐዝ ሞት የአረህማን
አርሽ ተንቀጥቅጧል።
👉 በኢማሙ አህመድ ሞት
ሱና ተግባሪው ተሰውሮበታል።
👉 በኢብኑ ተይሚያህ ሞት እውቀት
አባቱን አቷል።
👉 በሰለሀዲን ሞት የኢስላም ምድር
ጋሻው ተሰብሮበታል።
👇
ባንተ ሞትስ ምን ይታጣል⁉️
ምን ይሰበራል?
ምን ይቀነሳል?
👉 አሊም ሆነህ ሌሎችን ጠቅመሃል?
👉 የተጨነቀ ሲያማክርህ መፍትሔ ሰተሀል?
👉 ካለህ አውጥተህ የተራበን አብልተሀል?
የታረዘን አልብሰሀል?
👉 ዑመር ሲሞት ኢስላም ሩህሩህ ጀግናውን አቷል።
👉 ሀምዛህ ሲሞት ኢስላም አንበሳውን አቷል።
👉 አቡዑበይዳ ሲሞት ኢስላም ታማኝን አቷል።
👇
አንተ ስትሞት ኢስላም ምን ያጣል
ማህበረሰብህ ምን ይጎልበታል?
ራስህን ጠይቅ ⁉️
በመሞትህ ምን ሚታጣ ነገር አለ??
ወንድሜ እስቲ እራስህን መለስ ብለህ እየው!
@Adinunnesiha
✍«ህመሞችህና ስቃዮችህ ሁሉ ከጀሊሉ የሚሰጡህ ስጦታዎች ናቸው፤ ወይ ወንጀሎችህን ያብሱልሃል አሊያም በመጪው ዓለም ዘላቂ ደስታን ያጎናፅፉሃልና ሁሌም ከማማረር 'አልሐምዱሊላህ' ማለትን ምረጥ።»
@Adinunnesiha
Repost from قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
🌱 ደማቅ የዳዕዋ መድረክ !
•በኡስታዝ ሱለይማን አብደላህ
•በኡስታዝ ሳሊም ኡመር
🗓 እሁድ ነሀሴ 24/2018 🕒 ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ
🕌 ሙስዓብ መስጂድ
📍 አድራሻ - አለም ባንክ
• ለሴቶች በቂ ቦታ አለ !
Map location - https://maps.app.goo.gl/QBQTbrq6figoZ38w5?g_st=atg
◾️ሀሰነል በስርይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ።
✅ የክፋት መሰረቶች ሶስት ነገሮች ናቸው።
①) ምቀኝነት
②) ጉጉትና
③) የዱንያ ውዴታ ሲሆኑ
✅ የክፋት ቅርንጫፎች ስድስት ናቸው።
①) እንቅልፍ መውደድ
②) መጥገብን መውደድ
③) እረፍት መውደድ
④) ስልጣን መውደድ
⑤) ውዳሴን መውደድ
⑥) የበላይነትን መውደድ
📚 (العقد الفريد ١٥١/٢).
@Adinunnesiha
🌧 ዛሬ ጁመአ ነው الحمد لله 🌹
ዝርዝር በማውጣት ጁምአን በፍጥነት እንከልስ
✅ ሱራ አልካህፍን ቅራ 📖
✅ ሻወር ውሰድ 🚿
✅ በነብያችን صلى الله عليه وسلم ላይ ﷺ 🌹
ሰለዋት አብዙ
✅ ዱአ ተቀባይነት ያለበትን ሰአት ተጠባበቁ ⏰
ሙስሊሞች በዱአቹህ ውስጥ ሙስሊሙን
ኡማውን አትርሱ 🤲
«ከቀናቶች ሁሉ በላጭ ቀን ጁሙዓ ቀን ነው፣ በዚህ በጁሙዓ ቀን እኔ ላይ ሰለዎት ማውረድ አብዙ፣ በእኔ ላይ የምታወርዱት እያንዳንዱ ሰለዎት ለእኔ ይቀረብልኛልና»።
ረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ:-📒ሶሒሁ አቡ ዳውድ
۞ وَاعْبُدُوا اللَّهَ وَلَا تُشْرِكُوا بِهِ شَيْئًا ۖ وَبِالْوَالِدَيْنِ إِحْسَانًا وَبِذِي الْقُرْبَىٰ وَالْيَتَامَىٰ وَالْمَسَاكِينِ وَالْجَارِ ذِي الْقُرْبَىٰ وَالْجَارِ الْجُنُبِ وَالصَّاحِبِ بِالْجَنبِ وَابْنِ السَّبِيلِ وَمَا مَلَكَتْ أَيْمَانُكُمْ ۗ إِنَّ اللَّهَ لَا يُحِبُّ مَن كَانَ مُخْتَالًا فَخُورًا۞
አላህንም ተገዙ፡፡ በእርሱም ምንንም አታጋሩ፡፡ በወላጆችና በቅርብ ዝምድና ባለቤትም፣ በየቲሞችም፣ በምስኪኖችም፣ በቅርብ ጎረቤትም፣ በሩቅ ጎረቤትም፣ በጎን ባልደረባም፣ በመንገደኛም፣ እጆቻችሁም ንብረት ባደረጓቸው (ባሮች)፣ መልካምን (ሥሩ)፤ አላህ ኩራተኛ ጉረኛ የኾነን ሰው አይወድም፡፡
📒ቅዱስ ቁርኣን ሱራ ኒሳእ (36)
@Adinunnesiha
Repost from 𝗗𝗮𝗿𝘂𝗹 𝗜𝗹𝗺 𝗠𝗲𝗿𝗸𝗲𝘇 - ዳሩል ዒልም መርከዝ
📢 አስደሳች ዜና!
ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ
እና የተርቢያ ማዕከል
💎 ዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል ለ2019 ዓ. ል የትምህርት ዘመን በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።
☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦
📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ)
📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት
📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ
📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ
📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው
📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል
☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦
📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ)
📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች
📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች
☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡
+251911171786 | +251910034682
በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈
በዋትስ አፕ ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈
የቴሌግራም አድራሻ፡
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial
🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ
በአላህ ፀጋዎች ውስጥ ሆነን
እያመሸን እናነጋለን ።
๏ በንግግርም ሆነ በተግባር
አልሀምዱ ወሹክሩ ለከ ያ ረቢ
@Adinunnesiha
