cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

አዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL MUSLIM🎙

በአዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL MUSLIM የሚተላለፉ ፕሮግራሞች። ✍የዕለቱ 3ቱ ሀዲሶች ️✍️የዕለቱ ዉድ መልዕክት ✍️ማለዳ መልዕክት ✍️ሀዲስ ✍️ሶሂህ ቡሀሪ ሀዲሶች ✍️የተለያዩ የነብያት ታሪኮች ✍️ቁርአን ✍️ማለዳ live የቁርአን ግብዣ ሀሳብ አስተያዬታችሁን ለማድረስ 👇 t.me/anwu6 በ ቦት t.me/adinunnesihabot @adinun_nesihabot

Больше
Рекламные посты
3 492
Подписчики
-224 часа
-157 дней
-8630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የዐረፋ ቀን ወደ አመሻሽ ላይ ዐብዱላህ ኢብኑል ሙባረክ ሱፍያን አሠውሪይ ዘንድ መጣ። (አላህ ይዘንላቸው።) ሱፍያን ዐረፋ ላይ ተንበርክኮ ዱዓ እያደረገ ነበር ። ዐብደላህ የሕዝቡን ብዛት አየና "ከዚህ ሁሉ ሕዝብ መሀል እጅግ መጥፎው ሰው ማነው?" ሱፍያንም " አላህ አይምረኝም ብሎ የሚያስበው ነው።" አለው ። የዐረፋ ቀን የአላህ ምህረት እጅግ ከመብዛቱ የተነሳ ሸይጧን ጭምር አገኛለሁ ብሎ ያስባል። አላህ ሆይ አድርሰን፣ አቁመን። https://t.me/Anush_tube
Показать все...
📻✉️Anush_tube✉️📻

ከመከራም(ማንንም) አይነካም በአላህ ፈቃድ ቢኾን እንጅ፤ በአላህም የሚያምን ሰው ልቡን (ለትዕግስት) ይመራዋል፤ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡ *ሱራህ 64,አያህ 11* for all comment T.me/anush6 Spam @ANUSH_TUBEbot #anu #anush_tube #share #join ✍️tnxs😊

1
የዐረፋ ቀን ወደ አመሻሽ ላይ ዐብዱላህ ኢብኑል ሙባረክ ሱፍያን አሠውሪይ ዘንድ መጣ። (አላህ ይዘንላቸው።) ሱፍያን ዐረፋ ላይ ተንበርክኮ ዱዓ እያደረገ ነበር ። ዐብደላህ የሕዝቡን ብዛት አየና "ከዚህ ሁሉ ሕዝብ መሀል እጅግ መጥፎው ሰው ማነው?" ሱፍያንም " አላህ አይምረኝም ብሎ የሚያስበው ነው።" አለው ። የዐረፋ ቀን የአላህ ምህረት እጅግ ከመብዛቱ የተነሳ ሸይጧን ጭምር አገኛለሁ ብሎ ያስባል። አላህ ሆይ አድርሰን፣ አቁመን። https://t.me/Anush_tube
Показать все...
ABX

ወደ ቤታችሁ እንኳን መጣችሁ!!

ዒድ ሙባረክ‼️ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ✍አሰላሙዓለይኩም፣ ወረህመቱላሂ፣ ወበረካትሁ ዒድ ሙባረክ እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል'አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። Anush
Показать все...
አቡበከር የቢላልን ያህል ድብደባ አላስተናገደም።  ድህነትም እንደአቡዘር አልፈተነችውም። ሰይፎች የኻሊድን ያህል ታዘውት በካሃዲያን አንገት ላይ አላሳረፈም። ግን  ከሁሉም የሚበልጥ ሰሓባ ነበር። ለነብዩ ልቡን ሰጥቷል። እንዳሻዎት ያድርጉኝ ብሏል። የልብ ሰው!!
Показать все...
👍 7
️💚 ቀልቦች የሚፈልጉትን ይጠይቃሉ አላህ ደግሞ ለሷ በሚበጀው ነገር ይመልስላታል ። አላህ ለኛ ኸይር የሆነውን ሁሉ ይወፍቀን      
Показать все...
👍 14
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_5930132529 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Показать все...
👍 3 2
ብዙ ሰው ቁምነገር አጥቶ ጓደኛ ሁሉ የማይረባ ነገር ሆኖብህ ያውቃል? ። የሚመስልህን ዉሎ አጥተህ ብቸኝነት አሰቃይቶሃል? አይዞህ አሁንም ጠንክር በርታ።  በጎ አቋምህን አትለዉጥ። የዓላማና የመርህ ሰው ሁን። ተስፋ ቆርጠህ ወደ ሥራ ፈቶቹ አትቀላቀል። መስጊድህን ፣ ጀመዓህን፣ ቁርአን ሐዲሥህን፣ ሶላትህን፣ ሶለዋትህን፣ ዚክርህን፣ ኢስቲግፋርህን፣ ዱዓህን፣ ማንበብህን፣ ኪታብህን፣ .. አጥብቀህ ያዝ። እነርሱ ናቸው ነገ በቀብር ዉሰጥ፣ በመሕሸር አደባባይ ፣ ሲራጥ ላይ፣ በጭንቁ ቀን ... የሚጠቅሙህ። https://t.me/adinunnesiha
Показать все...
አዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL MUSLIM🎙

በአዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL MUSLIM የሚተላለፉ ፕሮግራሞች። ✍የዕለቱ 3ቱ ሀዲሶች ️✍️የዕለቱ ዉድ መልዕክት ✍️ማለዳ መልዕክት ✍️ሀዲስ ✍️ሶሂህ ቡሀሪ ሀዲሶች ✍️የተለያዩ የነብያት ታሪኮች ✍️ቁርአን ✍️ማለዳ live የቁርአን ግብዣ ሀሳብ አስተያዬታችሁን ለማድረስ 👇 t.me/anwu6 በ ቦት t.me/adinunnesihabot @adinun_nesihabot

👍 9
ነቢያችን عليه الصلاة والسلام እንዲህ ብለዋል የትም ብትሆን አላህን ፍራ ! በመጥፎዋ (ስራህ ) ላይ መልካሟን አስከትል - (መጥፎዋን ) ታብሳታለችና ። ሰዎችን በመልካም ባህሪ ተኗኗራቸው https://t.me/adinunnesiha
Показать все...
አዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL MUSLIM🎙

በአዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL MUSLIM የሚተላለፉ ፕሮግራሞች። ✍የዕለቱ 3ቱ ሀዲሶች ️✍️የዕለቱ ዉድ መልዕክት ✍️ማለዳ መልዕክት ✍️ሀዲስ ✍️ሶሂህ ቡሀሪ ሀዲሶች ✍️የተለያዩ የነብያት ታሪኮች ✍️ቁርአን ✍️ማለዳ live የቁርአን ግብዣ ሀሳብ አስተያዬታችሁን ለማድረስ 👇 t.me/anwu6 በ ቦት t.me/adinunnesihabot @adinun_nesihabot

👍 2
ሙእሚን በሌሎች ወንድሞቹ ላይ ተስፋን ለማስረጽና ደስታን ለማድረስ ፈገግ ሲል ምንዳ እንደሚያገኘው ሁሉ፤ ፈገግታ ከፊቱ ጠፍቶ የከፋው ቀን፣ በብሶት እንባው በፈሰሰበት አጋጣሚም፣ ባይተዋርነትና ብቸኝነት በተሰማው ቀንም፣ ሀሳብና ጭንቀት ያገኘው እንደሆነም፣ ሐዘን የወረሰው ጊዜም፣ ችግርና መከራ ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ አጅር ያገኛል። አጥፍቶ ሲፀፀት ጭምር እንዲሁ አጅር ያገኛል። ባላችሁበት ሁኔታ ደስተኛ ያልሆናችሁ ሁሉ፤ ትንሽ ትልቁን ጉዳያችሁን ሁሉ ወደ አላህ አስጠጉ። አትድከሙ፣ አትስነፉ፣ አትታክቱ፣ አትዘኑ። አብሽሩ። መሳአል ኸይር! ሼር‼️ ቴሌግራም ቻናሉን ተቀላቀሉ👇 https://t.me/adinunnesiha https://t.me/adinunnesiha
Показать все...
አዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL MUSLIM🎙

በአዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL MUSLIM የሚተላለፉ ፕሮግራሞች። ✍የዕለቱ 3ቱ ሀዲሶች ️✍️የዕለቱ ዉድ መልዕክት ✍️ማለዳ መልዕክት ✍️ሀዲስ ✍️ሶሂህ ቡሀሪ ሀዲሶች ✍️የተለያዩ የነብያት ታሪኮች ✍️ቁርአን ✍️ማለዳ live የቁርአን ግብዣ ሀሳብ አስተያዬታችሁን ለማድረስ 👇 t.me/anwu6 በ ቦት t.me/adinunnesihabot @adinun_nesihabot

4👍 2
«አላህ ሆይ! እኔ ከመከራ ብርታት፣ ከዘቀጠ ክፉ ዕድል፣ ከመጥፎ ፍርድ፣ በጠላት ከመሳለቅ በአንተ እጠበቃለሁ።» ብለው ዱዓ ያደርጉ ነበር። ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ምንጭ:-📒ሙስሊም (2707) اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذ بِكَ مِنْ جَهْدِ البلاءِ، ودَرَكِ الشقاءِ، وسوءِ القضاءِ، وشماتةِ الأعداءِ
Показать все...
7👍 2
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.