Psych Addis - ሳይክ አዲስ
Open in Telegram
ይህ ገጽ የሥነ-ልቦና ሳይንስን ለሕይወታችን እንዲመች አድርገን እንድንጠቀም የሚያስችል መረጃ የምናገኝበት ነው:: ሰብስክራይብ በማድረግ አባል ይሁኑ!
Show more4 083
Subscribers
-124 hours
-87 days
-4030 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+7
in 0 channels
August '26
+45
in 0 channels
Get PRO
July '26
+55
in 0 channels
Get PRO
June '26
+23
in 0 channels
Get PRO
May '26
+11
in 0 channels
Get PRO
April '26
+16
in 0 channels
Get PRO
March '26
+18
in 0 channels
Get PRO
February '26
+5
in 0 channels
Get PRO
January '26
+11
in 0 channels
Get PRO
December '25
+62
in 0 channels
Get PRO
November '25
+48
in 0 channels
Get PRO
October '25
+47
in 0 channels
Get PRO
September '25
+23
in 0 channels
Get PRO
August '25
+30
in 0 channels
Get PRO
July '25
+46
in 0 channels
Get PRO
June '25
+31
in 1 channels
Get PRO
May '25
+18
in 0 channels
Get PRO
April '25
+34
in 0 channels
Get PRO
March '25
+117
in 0 channels
Get PRO
February '25
+6
in 0 channels
Get PRO
January '25
+28
in 0 channels
Get PRO
December '24
+9
in 0 channels
Get PRO
November '24
+24
in 0 channels
Get PRO
October '24
+24
in 0 channels
Get PRO
September '24
+18
in 0 channels
Get PRO
August '24
+6
in 0 channels
Get PRO
July '24
+19
in 1 channels
Get PRO
June '24
+12
in 0 channels
Get PRO
May '24
+18
in 0 channels
Get PRO
April '24
+24
in 0 channels
Get PRO
March '24
+43
in 0 channels
Get PRO
February '24
+9
in 0 channels
Get PRO
January '24
+92
in 0 channels
Get PRO
December '23
+3
in 0 channels
Get PRO
November '23
+8
in 0 channels
Get PRO
October '23
+13
in 0 channels
Get PRO
September '23
+16
in 0 channels
Get PRO
August '23
+7
in 0 channels
Get PRO
July '23
+7
in 0 channels
Get PRO
June '23
+34
in 0 channels
Get PRO
May '23
+111
in 0 channels
Get PRO
April '23
+345
in 0 channels
Get PRO
March '23
+964
in 0 channels
Get PRO
February '23
+57
in 0 channels
Get PRO
January '23
+760
in 0 channels
Get PRO
December '22
+413
in 0 channels
Get PRO
November '22
+771
in 0 channels
Get PRO
October '22
+309
in 0 channels
Get PRO
September '22
+164
in 0 channels
Get PRO
August '22
+58
in 0 channels
Get PRO
July '22
+38
in 0 channels
Get PRO
June '22
+71
in 0 channels
Get PRO
May '22
+235
in 0 channels
Get PRO
April '22
+490
in 0 channels
Get PRO
March '22
+1 344
in 0 channels
Get PRO
February '22
+83
in 0 channels
Get PRO
January '22
+469
in 0 channels
Get PRO
December '21
+235
in 0 channels
Get PRO
November '21
+281
in 0 channels
Get PRO
October '21
+1 619
in 0 channels
Get PRO
September '21
+541
in 0 channels
Get PRO
August '21
+231
in 0 channels
Get PRO
July '21
+241
in 0 channels
Get PRO
June '21
+233
in 0 channels
Get PRO
May '21
+1 391
in 0 channels
Get PRO
April '21
+516
in 0 channels
Get PRO
March '21
+18
in 0 channels
Get PRO
February '21
+23
in 0 channels
Get PRO
January '21
+94
in 0 channels
Get PRO
December '20
+1 464
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 06 September | +1 | |||
| 05 September | 0 | |||
| 04 September | 0 | |||
| 03 September | +4 | |||
| 02 September | +2 | |||
| 01 September | 0 |
Channel Posts
| 2 | https://www.youtube.com/watch?v=v6kxwHd7Yqw | 199 |
| 3 | https://youtu.be/v6kxwHd7Yqw | 1 |
| 4 | https://youtu.be/ptHqL9Vr6CU | 318 |
| 5 | https://youtu.be/awhUTwGEEgo | 331 |
| 6 | https://youtu.be/e6GEFGS_kTk | 332 |
| 7 | https://youtu.be/-gHqnH36UFo | 314 |
| 8 | https://youtu.be/dqq8jkgzvbc | 385 |
| 9 | https://youtu.be/xbeM-YDJXmo | 413 |
| 10 | https://youtu.be/_jprKPWKcEk | 390 |
| 11 | https://youtu.be/AaVcZMYjLJY | 368 |
| 12 | እውነተኛ ፈውስ የሚጀምረው ከውስጥህ ነው!
ወላጆችህ ላደረሱብህ የስነ-ልቦና ጉዳትና ጠባሳ የሚጠይቁህ ይቅርታ ብቻውን አያድንህም። ከእነሱ ጋር ያለህን ግንኙነት ለማስተካከል ሊረዳ ይችላል፤ ነገር ግን የመተዉ፣ የመገለል፣ የበደል እና የእንክብካቤ ማጣት ቁስሎች በሙሉ በውስጣዊ አዕምሮህ (subconscious) እና በነርቭ ስርዓትህ ውስጥ ቀድመው ስር ሰደዋል።
ለደንበኞቼ ሁልጊዜ የምነግራቸው ትልቅ እውነት አለ፦ ወላጆችህ ዛሬ ላይ ተለውጠው የተሻለ ባህሪ ቢያሳዩ እንኳን፣ ያንን ቀድሞ የደረሰ ጉዳት ከእንግዲህ ሊለውጡት አይችሉም።
እናም፤
ጉዳቱን ማከም የሚችለው ብቸኛው ሰው አንተው ነህ :-
- እነሱ ሊሸከሙት ያልቻሉትን ህመም በድፍረት በመጋፈጥ፣
- እንዲሰማህ ያልተፈቀደልህን ስሜት አውጥተህ እንዲሰማህ በማድረግ፣
- ስታድግ በስሜት እንደተጣለ የተሰማውን ያንን ትንሽ ልጅ እንደ አዲስ በፍቅር በማሳደግ።
እውነተኛ ፈውስ የሚመጣው በልጅነትህ አግኝተኸው የማታውቀውን ነገር በመጨረሻ ከሌላ ሰው ለማግኘት በመታገል አይደለም፤ ይልቁንም አግኝተሃቸው የማታውቃቸውን አስፈላጊ ፍላጎቶች በማመን፣ በማዘን እና አሁን ለራስህ መስጠትን በመማር ነው!
ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የትውልድ የሕመም ዑደትን መስበር እና ያልተፈቱ ቁስሎችህን በግንኙነቶችህ ውስጥ ከመድገም መቆጠብ የምትችለው በዚህ መንገድ ብቻ ነው።
ይህንን ቪድዮ እዩና ራሳችሁን ገምግሙ 👉https://youtu.be/_jprKPWKcEk | 429 |
| 13 | https://youtu.be/duRL2CwrgZM | 377 |
| 14 | የተጨናነቀው «ቀላል» መንገድ እና የብዙሃኑ ስነልቦና!
ቀላል ቢሆን ኖሮ ሁሉም ሰው ያደርገው ነበር። ከባድ በመሆኑ ልትደሰት የሚገባህም በዚሁ ምክንያት ነው። ምክንያቱም «ቀላል» የሚባለው ቦታ በምድር ላይ እጅግ በጣም ህዝብ የበዛበት ስፍራ ነው:: ህልሞች መካከለኛ ሆነው የሚቀሩበት እና ውድድሩ ከባድ የሆነበት ቦታ እሱ ነው::
እውነታው ግን ከባድነቱ እንቅፋት አይደለም። እሱ ማጣሪያው ነው። ቁርጠኝነት የሌላቸውን ሰዎች ከክፍሉ ውጪ ለማስቀረት የተቀየሰ የደህንነት ስርዓት ነው። ወደ ተራራው ጫፍ የሚወስደው መንገድ የተጠረገ አውራ ጎዳና ቢሆን ኖሮ፣ ከጫፉ ላይ የሚታየው እይታ ምንም ዋጋ አይኖረውም ነበር።
ይህ አባባል ባዶ የማበረታቻ ቃል አይደለም፤ ከጀርባው ጥልቅ የስነልቦና እውነታዎችን የያዘ ህግ እንጂ፦
1. የህመም ፍርሃት እና ምቾት፤
በስነልቦና ሳይንስ "Risk Aversion" የምንለው ጽንሰ-ሐሳብ አለ። አብዛኛው ሰው ከውጤቱ ይልቅ ሊያጋጥመው የሚችለውን ውድቀትና ህመም አጉልቶ ስለሚያይ ሁልጊዜ አስተማማኝና «ቀላል» የሚመስለውን መንገድ ይመርጣል። የሰዎች ስብስብ (Mob) ባለበት ቦታ መገኘት የደህንነት ስሜት ስለሚሰጥ ብቻ ሚሊዮኖች መካከለኛነት ውስጥ ተቀርቅረው ይኖራሉ።
2. የጥረቱ ዋጋ መጨመር፤
በሌላ በኩል ደግሞ "Effort Justification" የሚባል ህግ አለ። አንድን ነገር ለማግኘት ጥረት በጨመርን ቁጥር፣ የከፈልንው ዋጋና ያሳለፍነው ፈተና ለውጤቱ የምንሰጠውን ዋጋ እጥፍ ያደርገዋል። በቀላሉ ያገኘኸው ነገር ስሜት የማይሰጥህ፣ ተራራውን በእግርህ ወጥተህ ስትጨርሰው ግን እይታው ልዩ የሚሆንብህ ለዚህ ነው።
3. ፈተናው እንደ ማጣሪያ፤
አሸናፊዎች ችግር ሲገጥማቸው እንደ እንቅፋት ሳይሆን እንደ «ማጣሪያ» ያዩታል። አብዛኛው ሰው እንቅፋት ሲያይ ወደኋላ ይመለሳል፤ አንተ ግን ፈተናውን «ቁርጠኛ ያልሆኑትን ማጥሪያ ደወል» አድርገህ ካሰብከው፣ አዕምሮህ በችግሩ ከመሸበር ይልቅ በደስታ ይመልከተዋል።
ዛሬ እየገጠመህ ያለው ፈተና፣ ድካም እና እንቅፋት አንተን ለማስቆም የመጣ አይደለም፤ ቁርጠኝነት የሌላቸውን ሰዎች ከውድድሩ አውጥቶ ላንተ መንገዱን ክፍት ለማድረግ የተዘጋጀ «የደህንነት ስርዓት» እንጂ!
ዛሬ ላንተ ያለኝ ጥያቄ ይሄ ነው፤
እያሳደድከው ያለው ህልም የትኛው ነው? ህዝብ የበዛበት «ቀላሉ» መንገድ ወይስ ጥቂቶች ብቻ የሚደፍሩት «ከባዱ» የተራራ ጫፍ? | 397 |
| 15 | https://youtu.be/li72jRYOPBQ | 1 |
| 16 | https://youtu.be/li72jRYOPBQ | 406 |
| 17 | https://youtu.be/li72jRYOPBQ?si=kcgjfsjwatO7q0mX | 1 |
| 18 | https://youtu.be/I7NWkbtKm8E?si=aTDlzqQ0l0MCBLBx | 496 |
| 19 | https://youtu.be/I7NWkbtKm8E | 464 |
| 20 | https://youtu.be/hURDKJZ1q0s | 591 |
