en
Feedback
አቡ ሙጃሂድ ሰኢድ ቢን ተውፊቅ

አቡ ሙጃሂድ ሰኢድ ቢን ተውፊቅ

Open in Telegram

قناة الأخ أبي مجاهد سعيد بن توفيق الحبشي https://t.me/abumujahidseidtofik

Show more
705
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-630 days
Attracting Subscribers
August '25
August '25
+1
in 0 channels
July '25
+19
in 0 channels
Get PRO
June '25
+27
in 0 channels
Get PRO
May '25
+35
in 3 channels
Get PRO
April '25
+25
in 1 channels
Get PRO
March '25
+41
in 6 channels
Get PRO
February '25
+72
in 5 channels
Get PRO
January '25
+81
in 6 channels
Get PRO
December '24
+100
in 6 channels
Get PRO
November '24
+185
in 24 channels
Get PRO
October '24
+105
in 2 channels
Get PRO
September '24
+24
in 3 channels
Get PRO
August '24
+53
in 7 channels
Get PRO
July '24
+43
in 6 channels
Get PRO
June '24
+20
in 2 channels
Get PRO
May '24
+29
in 1 channels
Get PRO
April '240
in 1 channels
Get PRO
March '240
in 3 channels
Get PRO
February '24
+13
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 1 channels
Get PRO
December '230
in 1 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '230
in 0 channels
Get PRO
August '230
in 0 channels
Get PRO
July '230
in 0 channels
Get PRO
June '230
in 0 channels
Get PRO
May '230
in 0 channels
Get PRO
April '230
in 0 channels
Get PRO
March '230
in 0 channels
Get PRO
February '230
in 0 channels
Get PRO
January '230
in 0 channels
Get PRO
December '220
in 0 channels
Get PRO
November '220
in 0 channels
Get PRO
October '220
in 0 channels
Get PRO
September '220
in 0 channels
Get PRO
August '220
in 0 channels
Get PRO
July '220
in 0 channels
Get PRO
June '220
in 0 channels
Get PRO
May '22
+11
in 0 channels
Get PRO
April '22
+4
in 0 channels
Get PRO
March '22
+6
in 0 channels
Get PRO
February '22
+214
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
03 August0
02 August0
01 August+1
Channel Posts
2
🗓 የአሹራ ፆም ፦ » ከወሮች ሁሉ በላጩ ወር። _ አቡ ዘር  _ ረ.አ _ ነብዩንﷺ  ከሌሊቶች በላጩ ሌሊት የትኛው ነው ከወሮቹስ የትኛው ወር ነው በላጩ? ብዬ ጠየቅኳቸው ፣ ከሌሊቱ በላጩ ሌሊት እኩለ ሌሊት ነው። ከወራቶች ደግሞ የአላህ ወር  ያ ! ሙሀረም ብላቹህ የምትሰይሙቱ ወር ነው አሉኝ። »አላህ ያለፈውን አመት ወንጀል የሚያብስበት ፆም። _ ከአቡ ቀታዳ _ ረ . አ _ በተዘገበው ሀዲስ ነብዩﷺ  ስለ አሹራ ፆም ተጠየቁ ፣ እርሳቸውም እኔ አላህ ያለፈውን አመት ወንጀል ያብስበታል ብዬ በአላህ ላይ ኢህቲሳብ አደርጋለው አሉ። »ከፆሞች ሁሉ በላጩ ፆም፣ _ሙስሊም ከአቡ ሁረይራ _ ረ . አ _ በዘገበው ሀዲስ ነብዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ፣ ከፆሞች ሁሉ በላጩ ከረመዳን ቀጥሎ የአላህ ወር ነው ያ! ሙሀረም ብላቹህ የምትጠሩት ከሰላቶች ሁሉ በላጩ ሰላት ከግዴታ ሰላቶች በውኋላ የለይል ሰላት ነው። »ዘጠነኛውን ቀን መፆም፣ _በሀዲስ ኢባኑ አባስ አንቱ የአላህ መልክተኛ ሆይ! ኣሹራ እኮ አይሁዶች እኮ ያከብሩታል ተብለው ሲጠየቁ አላህ እስከ ቀጣይ ካቆየኝ ዘጠነኛውን ጨምሬ እፆማለው እነሱን ለመቃረን ብለዋል። »የዓሹራ ፆም ምክንያቱ፣ _ በሀዲስ ኢባኑ አባስ_ ረ . አ _ ነብዩ ﷺ ወደ መዲና በመጡ ሰአት አይሁዶችን ኣሹራን ሲፆሙ አዯቸው ፣ ከዛም ለምንድ ነው የምትፆሞት ተብለውም ሲጠየቁ ኤሄ ቀን ማለት አላህ ነብዩላሂ ሙሳን ከፊርአውን ተንኮል ነጃ ያወጣበት እና ፊርአውንን ያሰጠመበት ቀን ነውና ሙሳ ለጌታው ምስጋና ብሎ ፆሞታል እኛም እንፆመዋለን ብለው መለሱ፣ ነብዩምﷺ እኛ በሙሳ ከእናንተ በላይ ተገቢዎች ነን ብለው ፆመውታል ሰሀቦቻቸውንም እንዲፆሞት አነሳስተዋል። »የአሹራ ፆም መቼ ነው? _ ነብዩ ﷺ እንዲህ አሉ ፣ አላህ እስከ ቀጣዩ አመት ካቆየኝ ዘጠነኛውን እፆማለው አሉ። ይህ ማለት ዋናው ቀን አስረኛው መሆኑን ያመላክታል። »ዓሹራ መፆም ግዴታ ነው ወይስ ሱና? _ ነብዩﷺ እንዲህ አሉ፣ ዓሹራ አላህ ከፈጠራቸው ቀናቶች አንዱ ነው የፈለገ ሰው ይፁመው የፈለገ አለመፆም ይችላል። ይህ ማለት ግዴታ አለመሆኑን ያመላክታል፣ »ከዓሹራ ጋር በተያያዘ ፀረሱናዎች፣ _ ዓሹራ የፆም እንጂ የደስታም የሀዘንም ቀን አይደለም። ሺዐዎች ይህንን ቀን ሁሰይን ቢን አሊይ የተገደለበት ቀን ነው በሚል ሰበብ አዝነው እና እራሳቸውን እየመቱ ሀዘናቸውን እየገለፁ ይውላሉ፣ በተቃራኒው ደግሞ አንዳንድ አላዋቂ ሙስሊሞች መልካም ነገር ነው በሚልና መሰል በሆኑ ምክንያቶች እንደ ኢድ አድርገው የተለያዩ ዝግጅቶችን ሲሰሩ ይታያል ይህ ሁሉ በምንም መልኩ ማስረጃ የማይደግፈው ነገር ነው፣     ★ማስታወሻ፦ ነገ ጁምዐ ፦                              📅በኢትዮ 27/11/2017                📅በአረብኛ    09/01/1447                📅በፈረንጅ    04/07/2025    _ታሱዓዕ ሆኖ ይውላል። _በማግስቱ ቅዳሜ ደግሞ ዓሹራ ሆኖ ይውላል። 🎤አስታውሱ ማስታወስ ለሙእሚኖች ይጠቅማቸዋል። ✍አቡ ኡስማን حفظه الله تعالى
0
3
No text...
0
4
‏"زيِّنوا ليلة الجمعة بالصلاة على النَّبِيِّ ﷺ💚🌾. የጁምዐን ቀንን በሰለዋት እናፍካው اللهم صل وسلم وبارك على محمد وعلى آل محمد https://t
‏"زيِّنوا ليلة الجمعة بالصلاة على النَّبِيِّ ﷺ💚🌾. የጁምዐን  ቀንን በሰለዋት እናፍካው اللهم صل وسلم وبارك على محمد وعلى آل محمد https://t.me/abumujahidseidtofik
0
5
No text...
0
6
ደርስ ልንጀምር ነው ገባ ገባ በሉ https://t.me/abumujahidseidtofik
0
7
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
0
8
حائِيّةُ ابن أبي داود ይሀው ኪታብ በ pdf ተከታተሉ https://t.me/abumujahidseidtofik
0
9
https://t.me/abumujahidseidtofik
0
10
ደርስ ልንጀምር ነው ገባ ገባ በሉ
0
11
"‏يا ربّ جئتُكَ والأحمالُ مُرهِقَةٌ أمشي إليكَ من التقصيرِ في خَجَلِ إنْ قدَّمَ النّاسُ طاعاتٍ لربِّهِمُ قدَّمتُ لله ما ألقاهُ من وَجَلِ"..
0
12
ተጀምሯል
0
13
ደርስ እንጀምር አላቹ?
0
14
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
0
15
አፍወን ከኢቅርታ ጋ ዛሬ ደርስ አይኖረንም
0
16
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ምን አልባት ዛሬ ትንሽ ልቆይ እችላለው
0
17
مرحبا ገባ ገባ በሉ በቃ
0
18
ትንሽ ብቻ ታገሱን
0
19
አሁን ጀምሮዋል
0
20
አፉ በሉኝ ትንሽ ኒቶርክ አዛ እያደረገኝ ነው
0