ከምድር ማህፀን With TinA
Open in Telegram
🌍 ከምድር ማህፀን የተማጡ፣ የሚማጡ የሁልጊዜ ምጦችን እየተከታተልኩ አደርሳችኋለው 🌍 የምድር ፅንሶችን፣ ከየሰርጡ፣ ከየስርቻው እያሰስኩ በምርጥና ባማረ አቀራረብ ለናንተ እነሆ እላለው 🧚♀ ከናንተ ጋር የምከርመው ቲና ነኝ በ Reaction፣ በሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ አብራችሁኝ ቆዩ 🫶
Show more2 357
Subscribers
-224 hours
-107 days
+3830 days
Posts Archive
2 357
#ጤና #ከምድር_ማህፀን
የሮማን ጁስ አዘወትሮ መጠጣት ለልብ ብሎም በደም ማነስ በሽታ ለሚሰቃዩ ሰዎች ፍቱን መድሃኒት ነው!
#ጁስ #Juice #እኛ #ሆ_! #News #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ
@worldwithtina
2 357
💪 እኛ 'ኮ
በአማካይ እኛ ሰዎች በረጅም ርቀት ሩጫ ውድድር ሁሉንም እንሰሳቶችን እንበልጣለን!
የማንም Ai አይበልጠን እንኳን አራዊት 😎
#አራዊት #እንስሳት #ሰው #እኛ #ሆ_! #News #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ
@worldwithtina
2 357
Repost from ቀለሜ አካዳሚ - Kelemie Academy
ታላቅ ቅናሽ UAT Exam ለምትወስዱ ተማሪዎች!
250
✅ በ 200ብር ብቻ ዛሬ ጥናትዎን ይጀምሩ!
🌟Guides
🌟 Questions with brief explanation
🌟 Trick
" Rekik Success Online Study "
📢 ለመመዝገብ 200 ብር በ Telebirr ወይም CBE ክፍያውን ከፈፀማችሁ በኋላ ክፍያውን መፈፀማችሁን ማረጋገጫ Screenshot በ @kelemesupport ይላኩ !
Telebirr : 0991182353 [Daniel A. ]
CBE : 1000286598076 [Daniel A.]
🤗 በቡድን ለምትመጡ የ 50% ቅናሽ ! ( አንድ ሰው 3 ሰዎችን ካስመዘገበ የ 50% ቅናሽ ያለው ሲሆን ከዛ በላይ ከሆነ እስከ 25% ድረስ !!! )
ሁሌ እንደምንለው ከናንተ የምንፈልገው ጥረታችሁን - ለሥኬታችሁ ነው !
2 357
እየዘለላችሁ ... እየዘለላችሁ 🕴️🕴️🕴️
ለ10 ደቂቃ ገመድ መዝለል 200 ካሎሪ ያጠፋል!ገመድ መዝለል ለጤንነት ዋናው እና ተመራጩ ነው!
#እየዘለላችሁ #Jumping #ሆ_! #News #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ
@worldwithtina
2 357
Repost from ቀለሜ አካዳሚ - Kelemie Academy
#ከርእስ_ወጣ_ብለን
- እኔ ደሞ ስለ ኢትዮጲያው MMA / ልፊያ የሆነ ነገር ልበል !
- ሙሉ Scripted/ ድርሰት ቢሆንስ ? አይደለም ይሄ በአለምአቀፍ እነ ታይሰን መላ ሲጠርባቸው በብዙ ሚሊየን ስክሪፕት ተፅፎላቸው ገብተው አይደለም እጅ እግረ መሰበር ጥርሳቸው እስኪነቃነቅ የሚጠፈጠፉት !
- የነ ረቢቅ Muay Thai ይሁን ዋው ያስብላል !
- የሴዶ ምናምን እዩዋቸው ቦርጭ፣ ብሎኬት መስበር!... ለምን አልወዳደርም አለ እንቁላል፣ ድግምት ብሎ ? እንደዛ ሲል ገብቶኝ ነበር የምር፣ Attention ፈልጎ ነበር ከዛ ተመለሰ ተባለ ... Drama 😂 እልል ያለ ቀላል ድራማ እነሱ in million አፈሱ፣ የኛ ልጆች የጎረቤቱን/ ጎደኛውን አጅ እና እግር ሊሰብር ፌሮ ጭምር እያዘጋጀ ነው !
~> ብታምኑም፣ ብታምኑም ልንገራችሁ ቀላል Script እንደተጫወቱ !!! MMA ምን እንደሆነ የውጪዎቹን ያያችሁ ታውቁታላችሁ እስከምን እንደሚፋየቱ! ተላፍተው አይወጡም ! እንዲህ እንቁላል፣ ቀንሽ ደርሷል ጌጤ፣ ብርቄም አይደለም መጎሻሸሙ .. There is RAP nigga 🤒
2 357
Repost from ቀለሜ አካዳሚ - Kelemie Academy
እሱ ተሸነፈ፤ እኔ ግን በእዳ ተዘፈኩኝ!😭💔
#maleda : በረካ(ሰሚራ) ትባላለች ፤ኑሮን ለማሸነፍ ገና በልጅነቷ (breakthrough) ገብታ ከ3 ባንኮች ተበድራለች። ለቤተሰብም ሳትናገር ስቃይ ላይ ነበረች። ሴዶን ከንግግሩ በመነሳት ያሸንፋል ብላ በማመን እዳዋን ለመክፈል አስያዘች። ሴዶ ባልተጠበቀ መልኩ ተሸነፈ። ወጣቷ በረካም ተሸነፈች በእዳ ላይ እዳ ተቆለለባት!
በረካ በወጣትነቷ ለውጥን በአቋራጭ ለመፈለግ ሞከረች፤ ታተረች። ተቀጥራ ሰራች። ባንክ ተበደረች። በመጨረሻ ብድሯን መክፈል አቃጣት። ቲክቶክ ላይ እንባዋንና ንዴቷን ለቀቀችው።
በረካ ስለትናንቱ ስትናገር "እኔ በንዴት እንቅልፍ ሳይወስደኝ ነው ያደርኩት እሱ ግን ምንም ሳይመስለው በጧቱ ተነስቶ ማስታወቂያ ሲፖስት አይቼ ደነገጥኩ" ትላለች።
ብዙዎች አሁን ችግሯን ሰምተው እባክሽ እዳሽን እንክፈል እያሉ እየለመኗት ነው። አልፈልግም መሥራት ብቻ ነው የምፈልገው ስትል ፀናች። የፈለገ ሥራ ይስጠኝ። ማንም ረድቶኝ ተቀየረች እንዲለኝ አልፈልግም አለች። አካውንቷን በተደጋጋሚ ብዙዎች ጠየቋት አልፈልግም አለች። ራሴ ሰርቼ ተለውጨ አባቴን ሳዑዲ ሳይቀር ዚያራ እወስደዋለሁ አለች። (የሚገርም ጽናት!)
እሺ አንቺ ሥሪ ግን እዳሽን እኛ እንክፈል የሚል ጥያቄ ቀረበላት አሁንማ ቤተሰብ ሁሉን ነገር ሰማ። አባቴም አወቀ። ከእንግዲህ እዳየን ለመክፈል ብቻየን አልጨነቅም አለች።
በረካ ቪዲዮየን እያዘዋወራችሁ በእምነቴም እየነቆራችሁኝ ነውና ተውኝ ብላለች። የእናቷ ወገን ኦርቶዶክስ የአባቷ ደሞ ሙስሊም መሆናቸውን በመግለጽ ለሁሉም ክብር አለኝ ብላለች። በዚች ወጣት ጥሩ ልብ ተደንቀናል!!❤️🙏
(ጋዜጠኛ የኑስ መሐመድ// ማለዳ መረጃ )
2 357
🍇
የወይን ፍሬ አዘወትሮ መመገብ አዳዲስ መረጃዎችን የመቀበል አቅማችንን በእጅጉ ይጨምራል!
#ወይን #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ
@worldwithtina
2 357
💫በዓሉን ለምታከብሩ የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳን ለ1ሺህ 500ኛው ለነብዩ መሐመድ የልደት በዓል(መውሊድ) በሠላም አደረሳችሁ።
መልካም የመውሊድ በዓል!
@kelemeakadami
2 357
ይቅርብሽ አትሂጂ!
===========
አዲስ ተስፋ ታየ አመት ተቀየረ ዘመን መጣ ብለሽ፤
ከእኩዮችሽ ጋራ ሞቀሽ እንሶስላ በሹሩባ ደምቀሽ፤
ትውልድ ያቀበለሽ ወግ እንዳይጓደል እንዳይቀር ባህሉ፤
ልብሽ ሀዘን ሞልቶት አሸንዳ ጭፈራ ትሄጃለሽ አሉ።
ልንገርሽ እታለም?
ደሞ ለእንቁጣጣሽ ከበሮ እየመታሽ ታጅበሽ በአበባ፤
አበባየሁ ለምለም አትበይ ከደጄ ውስጥሽ እያነባ።
ፊቼ ጫምባላላ ማሽቃሮ ኢሬቻ ጊፋታ ያሆዴ፤
ላይሰምር ጭፈራው ወንድምሽ ሲሰዋ ሲሞት ምርጥ ጓዴ፤
ቤት ንብረቱን አጥቶ አባትሽ አረፋን በድንኳን ሲያሳልፍ፤
የሚቀመስ አጥታ እናቴ አንጀቷ ሁዳዴን ሳይገድፍ፤
የገበሬው ማሳ እርሻ እየናፈቀው ፆሙን እያደረ፤
ገንዘብ ሀይ ባይ ሲያጣ ህሊና ደህይቶ ስጋ እያማረ፤
እህትሽ እህቴ ከአድማስ ባሻገር ስትኖር ባርያ ሆና፤
የምን ጎቤዎ ነው የምን ሆያሆዬ የምን ዲሽታጊና።
አባትሽ ከአባቴ ጠመንጃ ዘቅዝቀው ሳይፈፀም እርቁ፤
ሳይነጥፍ ማድጋው የነገር አገልግል ሳይጎል የጠብ ስንቁ፤
ከልባችን ሰማይ ሀዘናችን ሽሮ ፈገግታ ሳይከትም፤
ጦርነት ያደማው ቁስላችን ጠግጎ ድነን ሳናገግም፤
ትርፉ መቋሰል ነው አትሂጂ አሸንዳ እኔም ቡሔ አልሄድም።
✍ ጫላ መኮንን
ጥበብ ምንጊዜም ትንገስ
ለቆይታችሁ እናመሰግናለን።
ለተደራሲያን እያጋራን
https://t.me/chahi_1
2 357
👩⚕️ እስኪ ከእስከዛሬው በጣም ጠቃሚ መረጃ እናካፍላችሁ !
🤌 ስኳርን ቁስል ላይ ማስቀመጥ ህመምን ከማስታገሱም በላይ ቶሎ ያድናል::
#Painkillers #ማስታገሻ #ፍቱን #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ
@worldwithtina
2 357
... ..... ..... ..... -_ቡሄ_- ... ..... ..... .....
ሲፈፀም ትንቢቱ
አንድነት ሶስትነቱ
ጌታ ለደቀመዛሙርቱ
በተግባር በትምህርቱ
ተራራውን ሲቀድስ
ጥያቄ ሲመልስ
ለያዕቆብ ለዮሀንስ
ጴጥሮስን ሊያፀና
በብርሀኑ ፋና
የታቦርን ኦና
በፍፁም ንፅህና
ልብሱ ፀዓዳ ሆነ ከበረዶ ነጣ
ስሙት ስሙት ብሎ ሰማይ ድምፅ አወጣ
ፊቱ እንደ ፀሀይ ቦግ ብሎ ሲያበራ
መዓልት ተከሰተ ሌሊት ሆነ ብራ
ኤልያስን ከህያዋን
ሙሴንም ከሙታን
ምስክር እንዲሆኑ
አምላከ ኤልያስ
አምላከ ሙሴ ስለመሆኑ
ታቦር እና አርሞንያ በስሙ አመኑ
ከተራራ ጫፍ እስከ ተራራ ጫፍ
ግርማ መለኮቱ ጮኸ እንደ ጅራፍ
በድንጋጤ ተከፍቶ የደቀመዛሙርቱ አፍ
በግርምት በአድናቆት የኋሊት ወደቁ
በአምላክነቱ ስለተደነቁ
እረኛውም ለካስ ያ ከብት ነጅ
አልመሸም ገና ነው ብሎ ሲቆይ ከደጅ
ሲቦርቅ በደስታ ከመሰሉ ልጅ
እናቶች ተነሱ የእረኞች ወላጅ
ያልቦካ ቂጣ ሊጡን አሞልሙለው
ለጭለማ መግቻ እንጨቱን ለቃቅመው
ችቦ ሰርተው አንድደው
ሲደርሱ ገስግሰው
ታላቅ ፍሰሐ ሆኗል ደስታ ነው ቡሔ
ለብፁዓን እምነት የአምላክ ርህራሄ
ድሙቅ ነው የጎላ
የጎላ ነው ቡሄ !!! 🙏🙏🙏
✍ ረቂቅ ፊደል (ሊያ)
እንኳን ለደብረታቦር(ቡሄ) በአል በሰላም አደረሳችሁ።
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@getemochachen
@getemochachen
2 357
🥶 Sweet Revenge !
Jordan Kinyera ይባላል የዩጋንዳ ዜግነት ያለው ሲሆን በ6 ዓመቱ አባቱ ይህንን የራሱን የነበረ መሬት በሕጋዊ መንገድ አጥቶት ነበር።
👨⚖️ ይህ ልጅ 18 ዓመት በትምህርት ህይወት ካሳለፈ በዋላ በጠበቃ ሰራተኝነት ተቀጥሮ ከ23 ዓመት በዋላ አሸንፎ የአባቱን መሬት የግሉ አድርጎታል!
#ፍትህ #Revenge #Wow #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ
@worldwithtina
2 357
Repost from ቀለሜ አካዳሚ - Kelemie Academy
#NGAT #GAT@kelemeakadami
✨ EVERYTHING NEW, EVERY TIME NEW✨
🚀 NEW FEATURE ALERT!
🎓 For NGAT/GAT Exam Takers!
Introducing REKIK SUCCESS TUTOR — NGAT VIP 🏆📚
Get access to: 📝 Amazing Short Notes
🧠 Chapter-wise Quizzes
📚 Past Questions & Solutions
📄 PDFs & Study Materials
🎯 Exam Strategies
🔥 Register NOW!
💰 Only 250 ETB — One-Time Payment!
💪 BE HARD FOR HARDS!🤝 Rekik Success Tutor 💳 Payment Options: 📲 Telebirr: 0991182353 🏦 CBE: 1000286598076 📸 After payment, send your screenshot to: 👉 @kelemesupport 🎓 Prepare smarter. Practice harder. Achieve your goal with Rekik Success! 🚀
2 357
ጄምሪ ሀሪሰን የተባለው ይህ ሰው አዘውትሮ የሚለግሰው ደም ከ 2 ሚሊዮን በላይ ያልተወለዱ ህፃናት ከሪሰስ በሽታ ፈውስ እንዲያገኙ ምክንያት ሆኑዋል!
ከመንደርህ ውጣና ለአለም ትረፍ !
#Life #Kids #Blood #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ
@worldwithtina
2 357
ምዝገባ ተጀመረ !!!
📢 ለመመዝገብ 250 ብር በ Telebirr እና CBE ክፍያውን ከፈፀማችሁ በኋላ ክፍያውን መፈፀማችሁን ማረጋገጫ Screenshot በ @kelemesupport ይላኩ !
Tlebirr : 0991182353
CBE : 1000286598076
🤗 በቡድን ለምትመጡ የ 50% ቅናሽ ! ( አንድ ሰው 3 ሰዎችን ካስመዘገበ የ 50% ቅናሽ ያለው ሲሆን ከዛ በላይ ከሆነ እስከ 25% ድረስ !!! )
ሁሌ እንደምንለው ከናንተ የምንፈልገው ጥረታችሁን - ለሥኬታችሁ ነው !
https://t.me/kelemeakadami
2 357
😳 እስራኤል በጣም ትንሽ ሀገር ናት !
ከምሥራቅ ወደ ምዕራብ 114ኪ.ሜ ሲሆን የ2 ሰዓት መንገድ ነው!ከ ሰሜን ወደ ደቡብ ደሞ 424 ኪ.ሜ ሲሆን የ9 ሰዓት መንገድ ነው ...
ትንሽ ምላጭ ሀገር ትላጭ -> አለምን ምታስጨንቀው ይህቺ የበሬ ግንባር ናት 🤕
#Israel #Iran #US #ሆ_! #News #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ
@worldwithtina
2 357
🦁
አንበሳ ሲወለድ አይኑ ማያይ ሆኖ ነው የሚወለደው ከ7 ቀን በዋላ ነው ማየት የሚችለው!
#Animal #Lion #Birth #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ
@worldwithtina
2 357
Repost from ቀለሜ አካዳሚ - Kelemie Academy
ምዝገባ ተጀመረ !!!
ለ Exit Exam ተፈታኞች
🔷Accounting & Finance
🔷Computer Science
🔷Information Technology
🔷Economics
🔷Management
🔷Nursing
በእናነተ ተደጋጋሚ ጥያቄ መሠረት ከላይ የተጠቀሱትን ዲፓርትመንቶች ኦንላይን/ Private ጥናት ጀምረናል ።
💥 በዚህ የኦንላይን ጥናት ምን ምን ያገኙበታል ?🏷 በአጭር ጊዜ ፈተናውን በሙሉ የራስ መተማመን ያለምንም ስጋት 💯 በ 💯 የሚሰሩበትን ስልቶችና ቴክኒኮችን 🏷 ለማዳረስ ወራት የሚፈጅባችሁን ብዛት ያላቸውን ኮርሶች ከእኛ ጋር በፍጥነት፣ በትኩረት እና በቅልጥፍና ከእኛ ጋር ሆናችሁ በተጠና መልኩ 🏷 በግልፅና በተብራራ መልኩ በየጊዜው የሚዘጋጁ አዳዲስ ጥያቄዎችን 💥Guys ይሄ ከ VVIP ም በላይ ነው! እንደ ሌሎች ብዙ ብር ጠይቀን ያልሆነና ጥራት የሌለውን ነገር አናቀርብም !!! ☝️☝️☝️ ከላይ የተቀሱትንና መሰል እገዛዎችን ለወራት ለናንተ ለማድረስ ስንዘጋጅ ባለው የ " Rekik Success Online Study " ያገኛሉ ! 📢 ለመመዝገብ 250 ብር በ Telebirr እና CBE ክፍያውን ከፈፀማችሁ በኋላ ክፍያውን መፈፀማችሁን ማረጋገጫ Screenshot በ @kelemesupport ይላኩ ! Tlebirr : 0991182353 CBE : 1000286598076 🤗 በቡድን ለምትመጡ የ 50% ቅናሽ ! ( አንድ ሰው 3 ሰዎችን ካስመዘገበ የ 50% ቅናሽ ያለው ሲሆን ከዛ በላይ ከሆነ እስከ 25% ድረስ !!! ) ሁሌ እንደምንለው ከናንተ የምንፈልገው ጥረታችሁን - ለሥኬታችሁ ነው ! https://t.me/kelemeakadami
