ar
Feedback
ከምድር ማህፀን With TinA

ከምድር ማህፀን With TinA

الذهاب إلى القناة على Telegram

🌍 ከምድር ማህፀን የተማጡ፣ የሚማጡ የሁልጊዜ ምጦችን እየተከታተልኩ አደርሳችኋለው 🌍 የምድር ፅንሶችን፣ ከየሰርጡ፣ ከየስርቻው እያሰስኩ በምርጥና ባማረ አቀራረብ ለናንተ እነሆ እላለው 🧚‍♀ ከናንተ ጋር የምከርመው ቲና ነኝ በ Reaction፣ በሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ አብራችሁኝ ቆዩ 🫶

إظهار المزيد
2 268
المشتركون
+324 ساعات
+97 أيام
+3630 أيام
أرشيف المشاركات
ዩራነስ በተባለችው ፕላኔት ላይ ፀሀይ ለ42 አመታት በተከታታይ ትታያለች (ትወጣለች) ከዛስ ( Guess what ... ) ቀጥሎ ደግሞ ለ42 ተከታታይ አመታት ደግሞ ትጠልቃለች 😳😳 ፍትህ🤝Fair
ዩራነስ በተባለችው ፕላኔት ላይ ፀሀይ ለ42 አመታት በተከታታይ ትታያለች (ትወጣለች) ከዛስ ( Guess what ... ) ቀጥሎ ደግሞ ለ42 ተከታታይ አመታት ደግሞ ትጠልቃለች 😳😳 ፍትህ🤝Fair #Planet #Uranus #Sun_rise #Wow #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina

Repost from N/a
በሻሸመኔና አከባቢዋ የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎችን ወይም Vacancy በዚህ ቻናል ያገኛሉ ! ድርጅቶች ማስታወቂያችሁን በዲጂታልና በዘመናዊ መልኩ በኛ በኩል በፍጥነት ለስራ ፈላጊ ያድርሱ ። ስራዎን ያቀላጥፉ - ጊዜዎን ይቆጥቡ 🌟 👇 በዚህ ያግኙን @tinashabu @shasheworks

ሸረሪት ግብረስጋ ግንኙነት ከፈጸሙ በኋላ ሴቷ ወንዱን ልትመገበው ትችላለች generate an

🟢 እጅግ በጣም ውዱ ሽቶ Perfume VIV ይባላል፡፡ የሽቶው ብልቃጥ የተሰራው ከባለ 24 ካራት አልማዝ ነው! ዋጋውም አንዲቷ ብልቃጥ 71,380 ዶላር ወይም 10,707,000 ብር አካባቢ እንደማ
🟢 እጅግ በጣም ውዱ ሽቶ Perfume VIV ይባላል፡፡ የሽቶው ብልቃጥ የተሰራው ከባለ 24 ካራት አልማዝ ነው! ዋጋውም አንዲቷ ብልቃጥ 71,380 ዶላር ወይም 10,707,000 ብር አካባቢ እንደማለት ነው! 😱😱😱 ተቀብቼ በሞትኩ 👀 ያስብላል ... #ሽቶ #Perfume #Laxury #ውድ #Almaz #Wow #Only #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina

የጥንት ግብፃውያን ይሳሳሙ የነበሩት በከንፈራቸው ሳይሆን በአፍንጫቸው ነበር! እንከኳንም ከንፈር ለከንፈር ያልሆነ 😁 አስበኸዋል ጓደኛህ ሚስትህን ለሰላምታ ነው ብሎ ሲገለጭጫት 💋💋💋 #Egypt
የጥንት ግብፃውያን ይሳሳሙ የነበሩት በከንፈራቸው ሳይሆን በአፍንጫቸው ነበር! እንከኳንም ከንፈር ለከንፈር ያልሆነ 😁 አስበኸዋል ጓደኛህ ሚስትህን ለሰላምታ ነው ብሎ ሲገለጭጫት 💋💋💋 #Egypt #ግብፅ #ምስር #Slemta #Meeting #Wow #Only #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina

🔋"ዱራሴል" የተባለው የባትሪ ድንጋይ አምራች ካምፓኒ ዋናው ቢሮ የተገነባው ከወዳደቁ የዱራሴል ባትሪ ድንጋዮች ነው፡፡ #Durasel #Battery_manufacturer #Wow #Only #Amazin
🔋"ዱራሴል" የተባለው የባትሪ ድንጋይ አምራች ካምፓኒ ዋናው ቢሮ የተገነባው ከወዳደቁ የዱራሴል ባትሪ ድንጋዮች ነው፡፡   #Durasel #Battery_manufacturer #Wow #Only #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina

ይህንን ቻናል ለኔ ለቲና - ቲኒቲ ብላችሁ ተቀላቀሉልኝ 🙏🙏🙏 ቢያንስ 100 ሰው። እንደ ቻሌንጅ #Share በማድረግ ተባበሩኝ ትወዱኝ የለ 🥹🫩

Repost from ስነ ጥበብ
ስራማ ነበረኝ!!! ?????? እኔን ለማሻገር ብዙ ላሳለፈ፤ ከሰው ተራ ወጥቶ ወዙ ለነጠፈ፤ እሱ ያላየውን እኔ እንዳይለት፤ ህልሙን ለገበረ ለሆነኝ መሰረት፤ ዛሬ ከጄ ውሎ እርጅና ለጣለው፤ እጄን ለሚናፍቅ እድሜ ለተጫነው፤ የምስኪን አባቴን ድካም ያላሰላ፤ የላቡን ውለታ ቀርጥፎ የበላ፤ እንዳልሞት እንዳልሽር ሰርክ የሚያባክነኝ፤ ወጥቶ ለመግባቱስ ስራማ ነበረኝ። ያኔ ልጅ እያለሁ መደብ ላይ ቁጭ ብዬ፤ በስስት ስቃኛት እንቅልፌን ታግዬ፤ አረቄ ለማውጣት ስትታገል ከእሳት፤ አንዴ እየነደደ አንዳንዴ ሲፈጃት፤ ነገዬን ስትሰራ ማዲያት ሲወርሳት፤ መንገዴን ላቀና ምክሯን ሰምቼ፤ አንግሼ ላኖራት ትልቅ ቤት ሰርቼ፤ በእልህ ታጅቤ ቃል ገብቼ ነበር፤ ጉዳቷን ጎድቼ ችግሯን ለማብረር። ግን ደሞ፤ የልፋቷን ፍሬ ዋጋ ያሳነሰ፤ የልጅነት ቃሌን ገድፎ ያስፈረሰ፤ ለጎበጠ ጎኗ መዳኒት ያልማሰ፤ ስራማ ነበረኝ የእማዬን እምባ ከአይኗ ያላበሰ። ስራማ ነበረኝ፤ ለእንስፍስፍ እህቴ እንኳን የቀን ጉርሷን የወር ግዴታዋን መሸፈን ያልቻለ፤ ለታናሽ ወንድሜ አንድ ደርዘን ደብተር መግዛት ያልታደለ፤ ከጎኔ ተጋሪ ከክብሬ መጠሪያ ከዛች ከምወዳት፤ ከአዳር አልፌ በትዳር እንዳልዘልቅ የሆነኝ እንቅፋት፤ ኖሮ ያላኖረኝ ገሎ ያልቀበረኝ፤ እንዳልሞት እንዳልሽር ሰርክ የሚያባክነኝ፤ ወጥቶ ለመግባቱስ ስራማ ነበረኝ። ✍ጫላ መኮንን ጥበብ ምንጊዜም ትንገስ ስለቆይታችሁ ክበሩልን። ለተደራሲያን እያጋራን https://t.me/chahi_1

ስለ Cybersecurity (የሳይበር ደህንነት) እና Full-Stack Web Development መማር ይፈልጋሉ? ​እንግዲያውስ ይህ ቻናል እንዳያመልጥዎ! ​👉 EG's Ethical hacking and full-stack web dev resources ​ጠቃሚ መገልገያዎችን (Video Resources)፣ መጽሐፍትን እና ትምህርቶችን በአንድ ቦታ ያግኙ። ​አሁኑኑ ይቀላቀሉ  👇👇👇 🔗https://t.me/+fQ0oPtmhUdM5MjM0 🔗https://t.me/+fQ0oPtmhUdM5MjM0

በአለማችን ላይ በብዛት የሚሸጠው የሙዚቃ መሳሪያ "ሀርሞኒካ" ነው 🪈 #ሀርሞኒካ #ሙዚቃ #World_record #Only #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #
በአለማችን ላይ በብዛት የሚሸጠው የሙዚቃ መሳሪያ "ሀርሞኒካ" ነው 🪈 #ሀርሞኒካ #ሙዚቃ #World_record #Only #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina

ፍቺ ክልክል የሆነባቸው ሁለት የአለማችን አገራት 🇵🇭 ፊሊፒንስ እና 🇻🇦 ቫቲካን ናቸው ! በነዚህ ሀገራት አንዴ ከተጋባችሁ ተጋባችሁ ነው 🤗 አቦ ኢትዮጵያ ይተግበርልን ይህ ህግ!!! ህዝቤ ኮ
ፍቺ ክልክል የሆነባቸው ሁለት የአለማችን አገራት 🇵🇭 ፊሊፒንስ እና 🇻🇦 ቫቲካን ናቸው ! በነዚህ ሀገራት አንዴ ከተጋባችሁ ተጋባችሁ ነው 🤗 አቦ ኢትዮጵያ ይተግበርልን ይህ ህግ!!! ህዝቤ ኮ ትላንት ተጋብቶ በነጋታው እየተፋታ አለቀ 🥺 #Philippines #Vatican #Marriage_once #Only #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina

ከልቡ ምርጥ Channel ጀባ ልበላችሁ ውዶቼ🥰.... ማሳሰብያ...... ልባችሁ ጥልጥል ቢል ደራሲው ሀላፊነት አይወስድም😁😁 ልብ ሰቃይ ድርሰት አዝናኝ ወግ ግጥም ህይወትን በብዕር! እንደምትወዱት..አልጠራጠርም👇 Join us https://t.me/yebier_arbegna

በአዲስ ነገር መጥተናል። ከቀለሜ አካዳሚ ጋር በመተባበር 🤝 እዩልኝ 🥰

🕷️ ጥቁር ሸረሪት በመባል የሚታወቁት የሸረሪት ዝርያዎች ወንዱ ሸረሪት ከሴቷ ጋር ግንኙነት አድርጎ ከጨረሰ ቡሀላ ወዲያው ሮጦ ማምለጥ አለበት ! 🚨 አለበለዚያ ሲንከረፈፍ ሴትዋ ሸረሪት ካገኘችው
🕷️ ጥቁር ሸረሪት በመባል የሚታወቁት የሸረሪት ዝርያዎች ወንዱ ሸረሪት ከሴቷ ጋር ግንኙነት አድርጎ ከጨረሰ ቡሀላ ወዲያው ሮጦ ማምለጥ አለበት ! 🚨 አለበለዚያ ሲንከረፈፍ ሴትዋ ሸረሪት ካገኘችው እንደ ቡና ቁርስ ልታደርገው ወይም ልትመገበው ትችላለች 😟 አሁንም 'ኮ ወንዶቻችን አልተረፉም ¿ #Black_spider #Dangerous #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina

👀 የጥንት የሮማ አፄዎች የሚቀርብላቸው የቅንጦት ምግብ የፍላሚንጎ ምላስ ነበር 👅 #Rome #Tongue #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን
👀 የጥንት የሮማ አፄዎች የሚቀርብላቸው የቅንጦት ምግብ የፍላሚንጎ ምላስ ነበር 👅 #Rome #Tongue #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina

👀 የጥንት የሮማ አፄዎች የሚቀርብላቸው የቅንጦት ምግብ የፍላሚንጎ ምላስ ነበር 👅 #Rome #Tongue #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን
👀 የጥንት የሮማ አፄዎች የሚቀርብላቸው የቅንጦት ምግብ የፍላሚንጎ ምላስ ነበር 👅 #Rome #Tongue #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina

በቀን ውስጥ ለምናባክነው ጊዜ ትርጉም የሚሰጥ፣ አእምሮን የሚያድስ እና የነገ ማንነታችንን የሚቀርጽ አንድ ምርጥ ቻናል ልጋብዛቹ እንደምትወዱት አልጠራጠርም 👌 አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ! 👇👇👇 ​🔗 https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH 🔗 https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH

ከልቡ ምርጥ Channel ጀባ ልበላችሁ ውዶቼ🥰.... ማሳሰብያ...... ልባችሁ ጥልጥል ቢል ደራሲው ሀላፊነት አይወስድም😁😁 ልብ ሰቃይ ድርሰት አዝናኝ ወግ ግጥም ህይወትን በብዕር! እንደምትወዱት..አልጠራጠርም👇 Join us https://t.me/yebier_arbegna

🇧🇷 በብራዚል ውስጥ ብቻ የሚገኙ የበረሮ አይነቶች የሚኖሩት የህፃናት ቅንድብን በመመገብ ነው፡፡ 🪳 እነዚህ በረሮዎች ቤት ውስጥ ከገቡ በተለይ ህፃናት በእንቅልፍ ላይ ሆነው ካገኟቸው ቅንድቦቻቸውን ሙልጭ አድርገው ይበላሉ! #Cockroach #በረሮ #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina