uk
Feedback
ከምድር ማህፀን With TinA

ከምድር ማህፀን With TinA

Відкрити в Telegram

🌍 ከምድር ማህፀን የተማጡ፣ የሚማጡ የሁልጊዜ ምጦችን እየተከታተልኩ አደርሳችኋለው 🌍 የምድር ፅንሶችን፣ ከየሰርጡ፣ ከየስርቻው እያሰስኩ በምርጥና ባማረ አቀራረብ ለናንተ እነሆ እላለው 🧚‍♀ ከናንተ ጋር የምከርመው ቲና ነኝ በ Reaction፣ በሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ አብራችሁኝ ቆዩ 🫶

Показати більше
2 328
Підписники
-124 години
-297 днів
-4730 днів
Архів дописів
በ1924 ሰዎች ትክክለኛ ህይወት ያላቸውን ተጠቅመው ነበር ቼዝ የሚጫወጡት! ስሙም #Human_Chees ነበር ! #ቼዝ #Chase #Play #Game #ሆ_! #News #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina

Repost from wrkzon
𝗔𝗿𝗲 𝘆𝗼𝘂 𝗺𝗶𝘀𝘀𝗶𝗻𝗴 𝗼𝘂𝘁 𝗼𝗻 𝗺𝗮𝗷𝗼𝗿 𝗰𝗮𝗿𝗲𝗲𝗿 𝗼𝗽𝗽𝗼𝗿𝘁𝘂𝗻𝗶𝘁𝗶𝗲𝘀 𝗯𝗲𝗰𝗮𝘂𝘀𝗲 𝗼𝗳 𝗮𝗻 𝗶𝗻𝗰𝗼
𝗔𝗿𝗲 𝘆𝗼𝘂 𝗺𝗶𝘀𝘀𝗶𝗻𝗴 𝗼𝘂𝘁 𝗼𝗻 𝗺𝗮𝗷𝗼𝗿 𝗰𝗮𝗿𝗲𝗲𝗿 𝗼𝗽𝗽𝗼𝗿𝘁𝘂𝗻𝗶𝘁𝗶𝗲𝘀 𝗯𝗲𝗰𝗮𝘂𝘀𝗲 𝗼𝗳 𝗮𝗻 𝗶𝗻𝗰𝗼𝗺𝗽𝗹𝗲𝘁𝗲 𝗽𝗿𝗼𝗳𝗶𝗹𝗲? ​If your profile isn't optimized, ATS (Applicant Tracking Systems) and recruiters might bypass your application without you even knowing! ​if u interested 👇 Check our site wrkzon.com ​𝗙𝗼𝗿 𝗖𝗮𝗻𝗱𝗶𝗱𝗮𝘁𝗲𝘀: Build an ATS-friendly CV, complete your profile, and apply directly to stand out to hiring managers! 👉 𝗔𝗽𝗽𝗹𝘆 𝗡𝗼𝘄: https://lnkd.in/enyUZp9k ​𝗙𝗼𝗿 𝗘𝗺𝗽𝗹𝗼𝘆𝗲𝗿𝘀: Looking to hire qualified talent quickly? Partner with Wrkzon and post your vacancies today. 👇 𝗣𝗼𝘀𝘁 𝗮 𝗝𝗼𝗯 & 𝗛𝗶𝗿𝗲: https://lnkd.in/eTdDCvai ​💡 𝗡𝗲𝗲𝗱 𝗚𝘂𝗶𝗱𝗮𝗻𝗰𝗲? Have questions about applying or updating your CV profile? Leave a comment below or send us a DM our team is here to guide you step-by step! ​𝗙𝗼𝗹𝗹𝗼𝘄 𝗨𝘀: ​𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠 : https://t.me/wrkzon_com ​𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞 : https://lnkd.in/eXENETuY ​𝗟𝗜𝗡𝗞𝗘𝗗𝗜𝗡 : https://lnkd.in/p/eTTqQwwy

✝ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለደመራ እና ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን✨✨✝
✝ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለደመራ እና ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን✨✨✝

ይሁን እንጂ የፒንቶ ድርጊት በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ልዩነት ፈጥሯል። ለአንዳንዶችና ለህግ ባለሙያዎች እሱ ህገ-ወጥ በሆነ መንገድ መረጃ የሰረቀ፣ ክለቦችና ግለሰቦችን ማዋከብን የሞከረና የደብዳቤ ልውውጥ ምስጢር የጣሰ "ወንጀለኛና መረጃ ጠላፊ" ነው። ለሌሎች ደግሞ በእግር ኳሱ ንግድ ጨለማ ጎን ላይ ብርሃን ያበራ፣ የእውነት አለኝታና እንደ መረጃ ጠቋሚ ከጥቃት ሊጠበቅ የሚገባው "ጀግና" ተደርጎ ይታያል። በዚሁ ድርጊቱ ምክንያት ባለፉት ስድስት ዓመታት አስቸጋሪ እና በብቸኝነት እስር እንዲሁም ፍርድ ቤት በተደጋጋሚ በመመላለስ በፍርሃትና ውስጥ አሳልፏል፡፡ የፉትቦል ሊክስ ከ10 ዓመት በኋላም ቢሆን ተጽዐኖ በይፋ እየተሰማ ነው። እንደ ማንችስተር ሲቲ ያሉ ግዙፍ ክለቦች ታሪክና የፕሪሚየር ሊጉ የወደፊት እጣ ፈንታ አደጋ ላይ እስከመውደቅ ደርሷል። ፒንቶ ላደረገው ነገር በርካታ ጠላቶችን ያፈራና የእስራት ፍርዶች የተበየኑበት ቢሆንም በኮምፒውተሩ ፊት የተቀመጠ አንድ ወጣት በዓለም አቀፍ እግር ኳስ መዋቅር ላይ ያሳደረው ግዙፍ ተፅእኖ ግን አሁንም ሊካድ የማይችል እውነታ ሆኖ ቀጥሏል።

ማንችስተር ሲቲን ለእንዲህ አይነት ቀውስ የዳረገው እና የእግር ኳሱን ዓለም ያናወጠው ምስጢር ጠላፊው ወጣት *** የ37 ዓመቱ ፖርቹጋላዊ የኮምፒውተር ሀከር (ጠላፊ) ሩይ ፒንቶ "ፉትቦል ሊክስ" በተ
ማንችስተር ሲቲን ለእንዲህ አይነት ቀውስ የዳረገው እና የእግር ኳሱን ዓለም ያናወጠው ምስጢር ጠላፊው ወጣት *** የ37 ዓመቱ ፖርቹጋላዊ የኮምፒውተር ሀከር (ጠላፊ) ሩይ ፒንቶ "ፉትቦል ሊክስ" በተሰኘው ድህረ ገጹ አማካኝነት የዓለም እግር ኳስን የምስጢር መጋረጃ የቀደደ መረጃን ይፋ በማድረጉ ይታወቃል። በተለይም የማንችስተር ሲቲን የፋይናንስ ስምምነቶችና የውስጥ ኢሜይሎችን በማውጣቱ፣ ክለቡ በፕሪሚየር ሊጉ የፋይናንስ ህጎችን በመጣስ በ115 ነጥቦች እንዲከሰስና በአብዛኞቹ ጥፋተኛ ሆኖ እንዲገኝ ዋነኛ መንስኤ ሆኗል። በተጨማሪም ከክርስቲያኖ ሮናልዶ፣ ሜሲ እና ኔይማር ጋር የተያያዙ ምስጢራዊ ሰነዶችን ጨምሮ ከሶስት ቴራባይት በላይ መረጃን ለዓለም አቀፍ ጋዜጠኞች በማጋራት የእግር ኳሱን ድብቅ ገጽታ ለህዝብ ይፋ አድርጓል። ፒንቶ ያደገው በፖርቱጋል መጠነኛ ገቢ ባለው ቤተሰብ ውስጥ ሲሆን፣ የቀድሞ መምህራኑና ወዳጆቹ ተራና ተግባቢ ተማሪ እንደነበር ያስታውሱታል። ለኮምፒውተር የነበረው ከፍተኛ ፍላጎትና ለሚደግፈው ፖርቶ የነበረው ፍቅር፣ በኋላ ላይ ለፈጸማቸው ድርጊቶች መነሻ ሳይሆኑ አልቀረም ተብሏል፡፡ በ2015 ጆን በሚል የሀሰት ስም መረጃዎችን ማውጣት የጀመረው ፒንቶ፣ የጀርመኑን ዴር ሲፒገል መጽሔት ጨምሮ ለበርካታ መገናኛ ብዙኃን ሚስጥሮችን በማካፈል በአውሮፓ እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ትልቁን የፋይናንስ ቅሌት መጋለጥ ምክንያት ሆኗል፡፡

Repost from wrkzon
💼 Treasury Account Manager Dangote Cement Ethiopia LOCATION :- ሙገር DEADLINE :- 05 Oct 2026 For : Male Salary : Per Scale Of Company About Job : A treasury account manager oversees a company''s daily cash operations, liquidity, and banking relationships to ensure financial stability and optimise working capitalMonitor daily global cash positions, manage bank accounts, and reconcile transactions. ... [ Apply Here ] #Active_now

ምንም ነገር ሳይሰሩ ማራኪ ሆኖ መታየት ቀላል ነው! #Simple #ዘናጭ #ሆ_! #News #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina
ምንም ነገር ሳይሰሩ ማራኪ ሆኖ መታየት ቀላል ነው! #Simple #ዘናጭ #ሆ_! #News #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina

Repost from wrkzon
Which of these 3 CV layouts actually passes the Applicant Tracking System (ATS)? 🤔 𝗛𝗼𝘄 𝗪𝗿𝗸𝘇𝗼𝗻 𝗦𝘂𝗽𝗽𝗼𝗿𝘁𝘀 𝗘𝘃
+2
Which of these 3 CV layouts actually passes the Applicant Tracking System (ATS)? 🤔 𝗛𝗼𝘄 𝗪𝗿𝗸𝘇𝗼𝗻 𝗦𝘂𝗽𝗽𝗼𝗿𝘁𝘀 𝗘𝘃𝗲𝗿𝘆𝗼𝗻𝗲: 🎯 For Candidates (Job Seekers): Don't let a poorly formatted resume get your application rejected before a recruiter even sees it! Build a 100% ATS-optimized, professional CV in minutes. 👉 𝗖𝗿𝗲𝗮𝘁𝗲 / Upgrade Your CV: https://www.wrkzon.com/cvmaker 🏢 𝗙𝗼𝗿 𝗘𝗺𝗽𝗹𝗼𝘆𝗲𝗿𝘀: Tired of receiving unformatted, unreadable resumes? Post your job openings on Wrkzon to receive structured, verified, and complete candidate profiles. 👉 𝗣𝗼𝘀𝘁 𝗮 𝗝𝗼𝗯 & 𝗛𝗶𝗿𝗲 𝗧𝗮𝗹𝗲𝗻𝘁: https://www.wrkzon.com/agency 💡 𝗡𝗲𝗲𝗱 𝗚𝘂𝗶𝗱𝗮𝗻𝗰𝗲? Have questions about your CV score or setting up your profile? Drop a comment below or send us a DM — our team is here to guide you step-by-step through the process! 𝗕𝘂𝗶𝗹𝗱 𝗬𝗼𝘂𝗿 𝗔𝗧𝗦 𝗖𝗩 𝗡𝗼𝘄 👇 : https://www.wrkzon.com/cvmaker 𝗘𝘅𝗽𝗹𝗼𝗿𝗲 𝗩𝗲𝗿𝗶𝗳𝗶𝗲𝗱 𝗝𝗼𝗯𝘀 👇 : https://www.wrkzon.com/jobs 𝗙𝗼𝗹𝗹𝗼𝘄 𝗨𝘀: TELEGRAM : https://t.me/wrkzon_com FACEBOOK : https://www.facebook.com/2wrkzon LINKEDIN : https://lnkd.in/p/eTTqQwwy

Repost from wrkzon
​🔥 𝗛𝗢𝗧 𝗝𝗢𝗕𝗦 𝗧𝗛𝗜𝗦 𝗪𝗘𝗘𝗞! ​Looking for your next career move? Top employers are actively hiring on Wrkzon! Check
​🔥 𝗛𝗢𝗧 𝗝𝗢𝗕𝗦 𝗧𝗛𝗜𝗦 𝗪𝗘𝗘𝗞! ​Looking for your next career move? Top employers are actively hiring on Wrkzon! Check out this week's featured job openings: ​Don't miss out on these great career opportunities. Take the next step in your professional journey today! ​𝗔𝗽𝗽𝗹𝘆 𝗡𝗼𝘄 👉 : https://www.wrkzon.com/ ​𝗙𝗼𝗹𝗹𝗼𝘄 𝗨𝘀: ​𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠 : https://t.me/wrkzon_com ​𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞 : https://www.facebook.com/2wrkzon ​𝗟𝗜𝗡𝗞𝗘𝗗𝗜𝗡 : https://lnkd.in/p/eTTqQwwy ​#Wrkzon #HotJobs #JobVacancy #CareerGrowth #Hiring #EthiopiaJobs #JobSearch

🚨 ተጠንቀቁ 👩‍💻 ላፕ ቶፕዎ ከጋለ ጭንዎ ላይ አያስቀምጡት ምክንያቱም መካንነትን ሊያስከትል ይችላል:: #Laptop #ተጠንቀቁ #Warning #ሆ_! #News #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina

🌻የዐዲስ ዓመት መልዕክት🌻 መጣሁ ወገኖቼ እኔ ነኝ ዐውደዓመት ያልተነካሁ ጥሬ ዐዲስ ዐዲስ ምሸት ሰማይ ሚፈካበት መስኩ ሚደምቅበት የአደይ አበባ ጃኖዬን ደርቤ በፈጣሪ ፈቃድ መጣሁኝ ቀርቤ የለውጥ
🌻የዐዲስ ዓመት መልዕክት🌻 መጣሁ ወገኖቼ እኔ ነኝ ዐውደዓመት ያልተነካሁ ጥሬ ዐዲስ ዐዲስ ምሸት ሰማይ ሚፈካበት መስኩ ሚደምቅበት የአደይ አበባ ጃኖዬን ደርቤ በፈጣሪ ፈቃድ መጣሁኝ ቀርቤ የለውጥ መርህ አንግቤ በስሜ እንዲመረቅ እንድኖር በሀሴት በስሜ እንዲሰራ እንዲሆን በረከት ገበሬው እንዲያመርት ተማሪ እንዲያጠና የዐዲስ ዓመት ዕቅድ ይባልልኝና ዐዲስ ሆኜ ላድስ የየቤቱን ኦና የዐዲስ ዓመት ቅናሽ ዓመቱ እንዲቀናሽ እምዬ ሸምቺ ዕድሜ ለኔ እያልሽ ደሞ ከላጤው ቤት ገባና ዘልቄ አንዲቱን እመቤት ከእርሱ አስተዋውቄ እድራቸዋለው ጷግሜ ሳይደርስብኝ ሳልረሳ አልቄ የተጣላም ካለ የተኮራረፈ ፀብ እና ቂም በቀል ከእንግዲህ አለፈ በይቅርታ ኀይል እየተገፈፈ የስጦታው ዐይነት መች በዚህ ያበቃል ከየቤቱም ዐልፎ መንግስት ቢሮ ይገባል እሰየሁ አበጀሁ አበጀሁ ይሄኔ ዐዳዲስ ፖሊሲ መች ነበር ያለኔ አደይ አበባይቱን ሸጉጬ ከጎኔ ስንቱን አስነሳሁት እየጨመርኩ ወኔ ታድያ ግን አደራ አደራ ሁላችሁ እኔ እንደው ዐዲስ ነኝ ብዙም አላውቃችሁ አሮጌ ሆኜ ያኔ ሳልቅባችሁ ከቶ አልሻም ማየት እናንተም አልቃችሁ ገበሬ ያምርት በዐይነት ዐይነቱ ተማሪም ይባረክ በመልካም ዕውቀቱ ፖሊሲውም ይከበር ይከበር መንግስቱ በቃችሁ ይበለን ኑሮ ውድነቱ ገበያውንም አማን ችግር አያሰማን የበላነው ይስማማን አትሉም ወይ አሜን? አሜን አሜን አሜን      ✍ረቂቅ ፊደል       🌼✨ እንኳን አደረሳችሁ! ✨🌼 🌼🌻🌼 መልካም ዐዲስ አመት! 🌼🌻🌼 @getemochachen

#Firstaid ረግረግ ውስጥ ስትገቡ እንዳትሰምጡ እግራችሁን ወደኃላ አድርጋችሁ አንሳፉት! እርዳታ እስክታገኙ ድረስ ወደላይ እንድትወጡ ያደርጋቹሃል! #Help #እርዳታ #እኛ #ሆ_! #News #ጉድ
#Firstaid ረግረግ ውስጥ ስትገቡ እንዳትሰምጡ እግራችሁን  ወደኃላ አድርጋችሁ አንሳፉት! እርዳታ እስክታገኙ ድረስ ወደላይ እንድትወጡ ያደርጋቹሃል! #Help #እርዳታ #እኛ #ሆ_! #News #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina

#ጤና #ከምድር_ማህፀን የሮማን ጁስ አዘወትሮ መጠጣት ለልብ ብሎም በደም ማነስ በሽታ ለሚሰቃዩ ሰዎች ፍቱን መድሃኒት ነው! #ጁስ #Juice #እኛ #ሆ_! #News #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina

💪 እኛ 'ኮ በአማካይ እኛ ሰዎች በረጅም ርቀት ሩጫ ውድድር ሁሉንም እንሰሳቶችን እንበልጣለን! የማንም Ai አይበልጠን እንኳን አራዊት 😎 #አራዊት #እንስሳት #ሰው #እኛ #ሆ_! #News #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina

ታላቅ ቅናሽ UAT  Exam ለምትወስዱ ተማሪዎች! 250 ✅ በ 200ብር ብቻ ዛሬ ጥናትዎን ይጀምሩ! 🌟Guides 🌟 Questions with brief explanation 🌟 Trick " Rekik Success Online Study " 📢 ለመመዝገብ 200 ብር በ Telebirr ወይም CBE ክፍያውን ከፈፀማችሁ በኋላ ክፍያውን መፈፀማችሁን ማረጋገጫ Screenshot በ @kelemesupport ይላኩ ! Telebirr : 0991182353 [Daniel A. ] CBE : 1000286598076 [Daniel A.] 🤗 በቡድን ለምትመጡ የ 50% ቅናሽ ! ( አንድ ሰው 3 ሰዎችን ካስመዘገበ የ 50% ቅናሽ ያለው ሲሆን ከዛ በላይ ከሆነ እስከ 25% ድረስ !!! ) ሁሌ እንደምንለው ከናንተ የምንፈልገው ጥረታችሁን - ለሥኬታችሁ ነው !

እየዘለላችሁ ... እየዘለላችሁ 🕴️🕴️🕴️ ለ10 ደቂቃ ገመድ መዝለል 200 ካሎሪ ያጠፋል!ገመድ መዝለል ለጤንነት ዋናው እና ተመራጩ ነው! #እየዘለላችሁ #Jumping #ሆ_! #News #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina

#ከርእስ_ወጣ_ብለን - እኔ ደሞ ስለ ኢትዮጲያው MMA / ልፊያ የሆነ ነገር ልበል ! - ሙሉ Scripted/ ድርሰት ቢሆንስ ? አይደለም ይሄ በአለምአቀፍ እነ ታይሰን መላ ሲጠርባቸው በብዙ ሚሊየን ስክሪፕት ተፅፎላቸው ገብተው አይደለም እጅ እግረ መሰበር ጥርሳቸው እስኪነቃነቅ የሚጠፈጠፉት ! - የነ ረቢቅ Muay Thai ይሁን ዋው ያስብላል ! - የሴዶ ምናምን እዩዋቸው ቦርጭ፣ ብሎኬት መስበር!... ለምን አልወዳደርም አለ እንቁላል፣ ድግምት ብሎ ? እንደዛ ሲል ገብቶኝ ነበር የምር፣ Attention ፈልጎ ነበር ከዛ ተመለሰ ተባለ ... Drama 😂 እልል ያለ ቀላል ድራማ እነሱ in million አፈሱ፣ የኛ ልጆች የጎረቤቱን/ ጎደኛውን አጅ እና እግር ሊሰብር ፌሮ ጭምር እያዘጋጀ ነው ! ~> ብታምኑም፣ ብታምኑም ልንገራችሁ ቀላል Script እንደተጫወቱ !!! MMA ምን እንደሆነ የውጪዎቹን ያያችሁ ታውቁታላችሁ እስከምን እንደሚፋየቱ! ተላፍተው አይወጡም ! እንዲህ እንቁላል፣ ቀንሽ ደርሷል ጌጤ፣ ብርቄም አይደለም መጎሻሸሙ .. There is RAP nigga 🤒

እሱ ተሸነፈ፤ እኔ ግን በእዳ ተዘፈኩኝ!😭💔 #maleda : በረካ(ሰሚራ) ትባላለች ፤ኑሮን ለማሸነፍ ገና በልጅነቷ (breakthrough) ገብታ ከ3 ባንኮች ተበድራለች። ለቤተሰብም ሳትናገር ስቃ
እሱ ተሸነፈ፤ እኔ ግን በእዳ ተዘፈኩኝ!😭💔 #maleda : በረካ(ሰሚራ) ትባላለች ፤ኑሮን ለማሸነፍ ገና በልጅነቷ (breakthrough) ገብታ ከ3 ባንኮች ተበድራለች። ለቤተሰብም ሳትናገር ስቃይ ላይ ነበረች። ሴዶን ከንግግሩ በመነሳት ያሸንፋል ብላ በማመን እዳዋን ለመክፈል አስያዘች። ሴዶ ባልተጠበቀ መልኩ ተሸነፈ። ወጣቷ በረካም ተሸነፈች በእዳ ላይ እዳ ተቆለለባት! በረካ በወጣትነቷ ለውጥን በአቋራጭ ለመፈለግ ሞከረች፤ ታተረች። ተቀጥራ ሰራች። ባንክ ተበደረች። በመጨረሻ ብድሯን መክፈል አቃጣት። ቲክቶክ ላይ እንባዋንና ንዴቷን ለቀቀችው። በረካ ስለትናንቱ ስትናገር "እኔ በንዴት እንቅልፍ ሳይወስደኝ ነው ያደርኩት እሱ ግን ምንም ሳይመስለው በጧቱ ተነስቶ ማስታወቂያ ሲፖስት አይቼ ደነገጥኩ" ትላለች። ብዙዎች አሁን ችግሯን ሰምተው እባክሽ እዳሽን እንክፈል እያሉ እየለመኗት ነው። አልፈልግም መሥራት ብቻ ነው የምፈልገው ስትል ፀናች። የፈለገ ሥራ ይስጠኝ። ማንም ረድቶኝ ተቀየረች እንዲለኝ አልፈልግም አለች። አካውንቷን በተደጋጋሚ ብዙዎች ጠየቋት አልፈልግም አለች። ራሴ ሰርቼ ተለውጨ አባቴን ሳዑዲ ሳይቀር ዚያራ እወስደዋለሁ አለች። (የሚገርም ጽናት!) እሺ አንቺ ሥሪ ግን እዳሽን እኛ እንክፈል የሚል ጥያቄ ቀረበላት አሁንማ ቤተሰብ ሁሉን ነገር ሰማ። አባቴም አወቀ። ከእንግዲህ እዳየን ለመክፈል ብቻየን አልጨነቅም አለች። በረካ ቪዲዮየን እያዘዋወራችሁ በእምነቴም እየነቆራችሁኝ ነውና ተውኝ ብላለች። የእናቷ ወገን ኦርቶዶክስ የአባቷ ደሞ ሙስሊም መሆናቸውን በመግለጽ ለሁሉም ክብር አለኝ ብላለች። በዚች ወጣት ጥሩ ልብ ተደንቀናል!!❤️🙏 (ጋዜጠኛ የኑስ መሐመድ// ማለዳ መረጃ )

🍇 የወይን ፍሬ አዘወትሮ መመገብ አዳዲስ መረጃዎችን የመቀበል አቅማችንን በእጅጉ ይጨምራል! #ወይን #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina

💫በዓሉን ለምታከብሩ የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳን ለ1ሺህ 500ኛው ለነብዩ መሐመድ የልደት በዓል(መውሊድ) በሠላም አደረሳችሁ። መልካም የመውሊድ በዓል! @kelemeakada
💫በዓሉን ለምታከብሩ የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳን ለ1ሺህ 500ኛው ለነብዩ መሐመድ የልደት በዓል(መውሊድ) በሠላም አደረሳችሁ። መልካም የመውሊድ በዓል! @kelemeakadami