uz
Feedback
ከምድር ማህፀን With TinA

ከምድር ማህፀን With TinA

Kanalga Telegram’da o‘tish

🌍 ከምድር ማህፀን የተማጡ፣ የሚማጡ የሁልጊዜ ምጦችን እየተከታተልኩ አደርሳችኋለው 🌍 የምድር ፅንሶችን፣ ከየሰርጡ፣ ከየስርቻው እያሰስኩ በምርጥና ባማረ አቀራረብ ለናንተ እነሆ እላለው 🧚‍♀ ከናንተ ጋር የምከርመው ቲና ነኝ በ Reaction፣ በሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ አብራችሁኝ ቆዩ 🫶

Ko'proq ko'rsatish
2 230
Obunachilar
-324 soatlar
+167 kunlar
+9430 kunlar
Postlar arxiv
ይህንን ቻናል ለኔ ለቲና - ቲኒቲ ብላችሁ ተቀላቀሉልኝ 🙏🙏🙏 ቢያንስ 100 ሰው። እንደ ቻሌንጅ #Share በማድረግ ተባበሩኝ ትወዱኝ የለ 🥹🫩

Repost from ስነ ጥበብ
ስራማ ነበረኝ!!! ?????? እኔን ለማሻገር ብዙ ላሳለፈ፤ ከሰው ተራ ወጥቶ ወዙ ለነጠፈ፤ እሱ ያላየውን እኔ እንዳይለት፤ ህልሙን ለገበረ ለሆነኝ መሰረት፤ ዛሬ ከጄ ውሎ እርጅና ለጣለው፤ እጄን ለሚናፍቅ እድሜ ለተጫነው፤ የምስኪን አባቴን ድካም ያላሰላ፤ የላቡን ውለታ ቀርጥፎ የበላ፤ እንዳልሞት እንዳልሽር ሰርክ የሚያባክነኝ፤ ወጥቶ ለመግባቱስ ስራማ ነበረኝ። ያኔ ልጅ እያለሁ መደብ ላይ ቁጭ ብዬ፤ በስስት ስቃኛት እንቅልፌን ታግዬ፤ አረቄ ለማውጣት ስትታገል ከእሳት፤ አንዴ እየነደደ አንዳንዴ ሲፈጃት፤ ነገዬን ስትሰራ ማዲያት ሲወርሳት፤ መንገዴን ላቀና ምክሯን ሰምቼ፤ አንግሼ ላኖራት ትልቅ ቤት ሰርቼ፤ በእልህ ታጅቤ ቃል ገብቼ ነበር፤ ጉዳቷን ጎድቼ ችግሯን ለማብረር። ግን ደሞ፤ የልፋቷን ፍሬ ዋጋ ያሳነሰ፤ የልጅነት ቃሌን ገድፎ ያስፈረሰ፤ ለጎበጠ ጎኗ መዳኒት ያልማሰ፤ ስራማ ነበረኝ የእማዬን እምባ ከአይኗ ያላበሰ። ስራማ ነበረኝ፤ ለእንስፍስፍ እህቴ እንኳን የቀን ጉርሷን የወር ግዴታዋን መሸፈን ያልቻለ፤ ለታናሽ ወንድሜ አንድ ደርዘን ደብተር መግዛት ያልታደለ፤ ከጎኔ ተጋሪ ከክብሬ መጠሪያ ከዛች ከምወዳት፤ ከአዳር አልፌ በትዳር እንዳልዘልቅ የሆነኝ እንቅፋት፤ ኖሮ ያላኖረኝ ገሎ ያልቀበረኝ፤ እንዳልሞት እንዳልሽር ሰርክ የሚያባክነኝ፤ ወጥቶ ለመግባቱስ ስራማ ነበረኝ። ✍ጫላ መኮንን ጥበብ ምንጊዜም ትንገስ ስለቆይታችሁ ክበሩልን። ለተደራሲያን እያጋራን https://t.me/chahi_1

ስለ Cybersecurity (የሳይበር ደህንነት) እና Full-Stack Web Development መማር ይፈልጋሉ? ​እንግዲያውስ ይህ ቻናል እንዳያመልጥዎ! ​👉 EG's Ethical hacking and full-stack web dev resources ​ጠቃሚ መገልገያዎችን (Video Resources)፣ መጽሐፍትን እና ትምህርቶችን በአንድ ቦታ ያግኙ። ​አሁኑኑ ይቀላቀሉ  👇👇👇 🔗https://t.me/+fQ0oPtmhUdM5MjM0 🔗https://t.me/+fQ0oPtmhUdM5MjM0

በአለማችን ላይ በብዛት የሚሸጠው የሙዚቃ መሳሪያ "ሀርሞኒካ" ነው 🪈 #ሀርሞኒካ #ሙዚቃ #World_record #Only #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #
በአለማችን ላይ በብዛት የሚሸጠው የሙዚቃ መሳሪያ "ሀርሞኒካ" ነው 🪈 #ሀርሞኒካ #ሙዚቃ #World_record #Only #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina

ፍቺ ክልክል የሆነባቸው ሁለት የአለማችን አገራት 🇵🇭 ፊሊፒንስ እና 🇻🇦 ቫቲካን ናቸው ! በነዚህ ሀገራት አንዴ ከተጋባችሁ ተጋባችሁ ነው 🤗 አቦ ኢትዮጵያ ይተግበርልን ይህ ህግ!!! ህዝቤ ኮ
ፍቺ ክልክል የሆነባቸው ሁለት የአለማችን አገራት 🇵🇭 ፊሊፒንስ እና 🇻🇦 ቫቲካን ናቸው ! በነዚህ ሀገራት አንዴ ከተጋባችሁ ተጋባችሁ ነው 🤗 አቦ ኢትዮጵያ ይተግበርልን ይህ ህግ!!! ህዝቤ ኮ ትላንት ተጋብቶ በነጋታው እየተፋታ አለቀ 🥺 #Philippines #Vatican #Marriage_once #Only #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina

ከልቡ ምርጥ Channel ጀባ ልበላችሁ ውዶቼ🥰.... ማሳሰብያ...... ልባችሁ ጥልጥል ቢል ደራሲው ሀላፊነት አይወስድም😁😁 ልብ ሰቃይ ድርሰት አዝናኝ ወግ ግጥም ህይወትን በብዕር! እንደምትወዱት..አልጠራጠርም👇 Join us https://t.me/yebier_arbegna

በአዲስ ነገር መጥተናል። ከቀለሜ አካዳሚ ጋር በመተባበር 🤝 እዩልኝ 🥰

🕷️ ጥቁር ሸረሪት በመባል የሚታወቁት የሸረሪት ዝርያዎች ወንዱ ሸረሪት ከሴቷ ጋር ግንኙነት አድርጎ ከጨረሰ ቡሀላ ወዲያው ሮጦ ማምለጥ አለበት ! 🚨 አለበለዚያ ሲንከረፈፍ ሴትዋ ሸረሪት ካገኘችው
🕷️ ጥቁር ሸረሪት በመባል የሚታወቁት የሸረሪት ዝርያዎች ወንዱ ሸረሪት ከሴቷ ጋር ግንኙነት አድርጎ ከጨረሰ ቡሀላ ወዲያው ሮጦ ማምለጥ አለበት ! 🚨 አለበለዚያ ሲንከረፈፍ ሴትዋ ሸረሪት ካገኘችው እንደ ቡና ቁርስ ልታደርገው ወይም ልትመገበው ትችላለች 😟 አሁንም 'ኮ ወንዶቻችን አልተረፉም ¿ #Black_spider #Dangerous #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina

👀 የጥንት የሮማ አፄዎች የሚቀርብላቸው የቅንጦት ምግብ የፍላሚንጎ ምላስ ነበር 👅 #Rome #Tongue #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን
👀 የጥንት የሮማ አፄዎች የሚቀርብላቸው የቅንጦት ምግብ የፍላሚንጎ ምላስ ነበር 👅 #Rome #Tongue #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina

👀 የጥንት የሮማ አፄዎች የሚቀርብላቸው የቅንጦት ምግብ የፍላሚንጎ ምላስ ነበር 👅 #Rome #Tongue #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን
👀 የጥንት የሮማ አፄዎች የሚቀርብላቸው የቅንጦት ምግብ የፍላሚንጎ ምላስ ነበር 👅 #Rome #Tongue #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina

በቀን ውስጥ ለምናባክነው ጊዜ ትርጉም የሚሰጥ፣ አእምሮን የሚያድስ እና የነገ ማንነታችንን የሚቀርጽ አንድ ምርጥ ቻናል ልጋብዛቹ እንደምትወዱት አልጠራጠርም 👌 አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ! 👇👇👇 ​🔗 https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH 🔗 https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH

ከልቡ ምርጥ Channel ጀባ ልበላችሁ ውዶቼ🥰.... ማሳሰብያ...... ልባችሁ ጥልጥል ቢል ደራሲው ሀላፊነት አይወስድም😁😁 ልብ ሰቃይ ድርሰት አዝናኝ ወግ ግጥም ህይወትን በብዕር! እንደምትወዱት..አልጠራጠርም👇 Join us https://t.me/yebier_arbegna

🇧🇷 በብራዚል ውስጥ ብቻ የሚገኙ የበረሮ አይነቶች የሚኖሩት የህፃናት ቅንድብን በመመገብ ነው፡፡ 🪳 እነዚህ በረሮዎች ቤት ውስጥ ከገቡ በተለይ ህፃናት በእንቅልፍ ላይ ሆነው ካገኟቸው ቅንድቦቻቸውን ሙልጭ አድርገው ይበላሉ! #Cockroach #በረሮ #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina

🚨 I beg you don't do it again 🥺 ( for Adult men's ... woman's could ? ) 🐐 ፍየሎች እንደ ሽቶ የሚጠቀሙት ሽንታቸውን ነው፡፡ ወንዱ ፍየል ሴቷን ፍየል በመልካም መዓዛ ለማማለል እንዲረዳው የራሱን ሽንት በእራሱ ላይ ይሸናል 🙊 የዘመናችን ወንድያንስ ፍየልን አይተው ወይስ ፍየሎች ወንዶቻችንን አይተው 👀 #Goat #ሽቶ #Amazing #ሆ_!  #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina

ወንድ አይደለህ? በማህበረሰባችን ለወንድነት ከሰጠነው መለኪያዎች መካከል የማያለቅስ፣ ስሜት አልባ፣ ምንም እንኳን ጫና ቢደርስበትም ወንድ ስለሆነ ብቻ ዋጥ እና ቻል አድርጎ እዲያልፍ ይጠበቅበታል። ይህ በተለምዶ ለወንዶች የተሰጠ ማንነት ነው። በአጋጣሚ ከአቅሙ በላይ ሆኖ ካለቀሰ " ወንድ አይደለህ ጠንከር በል እንጂ የምን መልፈስፈስ ነው " ይባላል። ታዲያ ይህ የማህበረሰብ ጫና የሚሰማውን እና እያሳለፈ ያለዉን ከመናገር በራሱ እንዲወጣው እና እልፍ ሲል እራሱ ላይ እርምጃ እንዲወስድ ይገደዳል። በዓለማችን በየዓመቱ ራሳቸውን ከሚያጠፉ 700,000 በላይ ሰዎች መካከል ከ450,000 በላይ የሚሆኑት ወንዶች ናቸው። በሰዓት 60 ወንዶች፣ በቀን 1,500 ወንዶች ፣ በሳምንት 12,000፣ በወር 45,000 በላይ ወንዶች ራሳቸውን ያጠፋሉ። ይሄ ቁጥር ታዲያ ሙከራ የሚያደርጉትን ሳይጨምር ነው፡፡ ማልቀስ እና ስሜትን በግልጽ መናገር ሰው የመሆናችን ተፈጥሯዊ መገለጫዎች እንጂ የወንድነት መለኪያዎች አይደሉም። የሚሰማንን ለሌሎች ማጋራት የደካማነት መገለጫ አይይለም፤ እርዳታ መጠየቅ እና የአዕምሮ ህክምና ማድረግም ከወንድነት ጋር አይገናኝም። ስለዚህ ወንዶች በየትኛውም የህይወት ጫና ዉስጥ እያለፍቹ ቢሆንም ብቻችሁን አይደላችሁም፤እርዳታ መጠየቅ ደግሞ የሽንፈት ወይም ያለመቻል ምልክት አይደለም። #ወንድነት #Men #World

⌛የአለማችን ውዱ ሰአት በ1,918,387 ዶላር ( አሁን ባለው ምንዛሬ 249,390,310 ብር የሚጠጋ) 🇨🇭 ስዊዘርላንድ ጄኔቫ ውስጥ በ1999 (እ.ኤ.አ) ተሽጧል፡፡ ይህ የእጅ ሰአት የተሰራው በ1922 ዓ.ም ከ18 ካራት ወርቅ ነው! #Watch #Gold #Amazing #ሆ_!  #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina

የካርድ ስጦታ በዩቲዩብ ቻናላችን እያደረስን ነው 🎉 🎉 🎉 ሰብስክራይብ በማድረግ የካርዱን ስጦታ ያግኙ !!!

 🦅“ካልታገላችሁ አሸናፊ ትሆናላችሁ!” ከአዕዋፋት መካከል ንስር አሞራን የሚፈታተነው ቁራ ብቻ ነው፡፡ በንስር ጀርባ ላይ ይወጣና በእግሮቹ ቆንጥጦ፣ በመንቆሩ የንስርን አንገት መንከስ ይወዳል፡፡ ነገር ግን ንስር ከቁራ ጋር በመጣላት ቁራን ለማጥፋት በማሰብ ጊዜውን አያባክንም ፤ ከፍ ብሎ ይበራል እንጂ፡፡ ፍጥነቱን እየጨመረ ከፍ ብሎ መብረር ሲጀምር ቁራ አየር ያጥረውና ከንስር ጀርባ ላይ ለመውረድ ይገደዳል፡፡   ቁራ ጥበብንና ተንኮልን አስተባብረው ከያዙት በራሪ እንስሳት መካከል አንዱ ስለመሆኑ ይነገርለታል። የሞተ እንስሳን ዘንጥሎ ለመብላት አቅሙ ባይፈቅድለት እንኳን ለውጥ አልባ ትግልን ከማድረግ ይልቅ እነ ጥንብ አንሣዎች እስከሚዘነጥሉለት ይታገሣል። ከሌሎቹ ጋር ተጋፍቶ በሽሚያ ለመብላት አቅሙ ባይፈቅድለትም አንዱን ጆፌ ከኋላው ነክሶ እርስ በእርሳቸው ካጣላቸው በኋላ ፤ በጠባቸው ሰዓት የድርሻውን ይመገባል። ቂመኛ ስለመሆኑም ይነገርለታል። ይህ ሁሉ ክህሎት ቢኖረውም ቅሉ ከንስር አሞራ ጋር ግን የሚወዳደር አይደለም። ይህንን የተረዳ የሚመስለው ንስር ጊዜና ጉልበቱን ከቁራ ጋር በመጣላት ማሳለፍን አይፈልግም። ከፍ ብሎ በመብረር ከቁራ ጋር ያለውን የመገኛ ልዩነት ያሰፋል። የሰው ልጅም ልክ እንደንስሩ የመብረር ጥበብ እና አቅም ተሰጥቶታል። ዋናው ቁም ነገር የተሰጠውን ጥበብ እና አቅም መጠቀሙ ላይ ነው።  ከ"የጠፋውን መንገድ ፍለጋ" መጽሐፉ የውስጥ ገጽ የተወሰደ #Eagle #Genuine #Nature #ሆ_!  #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina

👉 መኪና በፍጥነት አብርረሃል (ነድተሃል) ተብሎ በአለም ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ የተቀጣው ሹፌር እ.ኤ.አ በ1899 ኒውዮርክ ውስጥ ነበር! የተቀጣውም ደግሞ በሰዓት 19 ኪ.ሜ ሲከንፍ በመገኘቱ ነው! 19 ኪ.ሜ በሰአት ከአሁኑ ፍጥነት ጋር ያወዳድሩት፡ Just ኤሊ 🐢 ...😳 #Driving #Speed #Traffic #ሆ_!  #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina