የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
Open in Telegram
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Show more2 617
Subscribers
+724 hours
+207 days
+3530 days
Posts Archive
ዛሬ በሰንበት ትምህርትን ቤታችን ግንቦት 16/2018 ዓ.ም በሚደረገው ምርጫ ላይ የደብራችን አስተዳደር ፣የስብከተ ወንጌል ተወካዮች ፣ የክፍለ ከተማ ሰ/ት/ቤት ተወካዮች፣ እንዲሁም ከአዲስ አበባ ሰ/ት/ቤቶች ተወካዮች ስለሚመገኙና የሰንበት ት/ቤታችን ደረጃም የሚለካበት በመሆኑ የአባላት ቁጥር መስፈርት አንዱ ስለሆነም በዕለቱ እንድትገኙ ይሁን።
ማሳሰቢያ :- ጸሎተ ኪዳን የሚደርስ በመሆኑ በጊዜ በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳስባለን!!

ጰራቅሊጦስ
‹‹እነሆ አባቴ የሰጠውን ተስፋ እኔ እልክላችኋለሁ፤ እናንተ ግን ከላይ ኃይል እስክትለብሱ ድረስ በኢየሩሳሌም ከተማ ቆዩ ››
ግንቦት 23/2018 ዓ.ም በእለተ ሰንበት በዓለ ጰራቅሊጦስ መንፈስ ቅዱስ ለሐዋርያት የወረደበት ቀን በአዲስ አበባ የመንፈስ ቅዱስ በሆነው ደብራችን በታላቅ ድምቀት ይከበራል!!
አድራሻ:- ከኢሚግሬሽን ወደ ላይ ከፍ ብሎ
- ከቴዎድሮስ አደባባይ ሲመጡ ኤክስትሪም ሆቴል ገባ ብሎ
በዓለ ዕርገት
"ዐርገ እግዚአብሔር በይባቤ
ወእግዚእነ በቃለ ቀርን"
"አምላክ በእልልታ እግዚአብሔር
በመለከት ድምጽ ዐረገ"
መዝ 46፡5
ዕርገት ከዘጠኙ የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ዐበይት በዓላት አንዱ ነው፡፡
ዕርገት ማለት ዐረገ ከሚለው የግእዝ ግሥ የወጣ ቃል ሲሆን ትርጉሙም ወደ ላይ መውጣት ፣ ከምድር ከፍ ከፍ ማለት ፣ እስከ ሰማየ ሰማያት መመጠቅ ማለት ነው።
እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን
ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ
በዓለ ዕርገት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!!
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ዛሬ በቤተክርስቲያናችን የጻድቁ አባታችን የአቡነ ተክለ ሃይማኖት የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ እና የሊቁ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ዓመታዊ ክብረ በዓል ሲሆን ቅዱሳንን እና እኛን የሚረዳን የቅዱስ ሚካኤል ወራዊ በዓል በድጋሚ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
ሚካኤል ማለት የስሙ ትርጓሜ “መኑ ከመ አምላክ፥ ማን እንደ እግዚአብሔር” ማለት ነው።
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ከወርሐዊ በዓሉ በረከት ረድኤት ይክፈለን፤ ጥበቃውና አማላጅነቱ አይለየን፡፡ አሜን፡፡
ሰላም ለአዕይንቲከ እለ ኀበ ልዑል ያንቃዐድዋ
ለውሉደ ሰብእ ሣህለ እንዘ ይሴፈዋ
ሚካኤል ቀዋሚ ለደቂቀ ጼዋ
ለምክረ ጸርየ በትንባሌከ ዕልዋ
ምዕቅብና ነፍስየ ወሥጋየ ወሀብኩከ ነዋ
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
የሰንበት ትምህርት ቤታችን የበጎ አድራጎት ክፍል ባደረገው አገልግሎት ባለፈው ሰንበት
1. ለ250 ነዳያን መርሐግብር የተደረገ ሲሆን በመርሐግብሩ ዝማሬ ፣ትምህርት እና ምገባ ተደርጓል በዚህም ቀን ሁለት በሌላ ቤተ እምነት የነበሩ ወገኖቻችንን ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መመለስ እንፈልጋለን በማለት በራሳቸው ፈቃድ የጠየቁ በመሆኑ ክፍሉክፍሉ ከንስሐ አባት ጋር አገናኝቷቸዋል ክትትልም እያደረገ ይገኛል ሰዎቹን ማገዝ የሚችል/የሚፈልግ ከታች በተቀመጡት ስልኮች መደወል ይቻላል።
2. ለ25 ነዳያን ለወንዶች ንጽህናቸውን የመጠበቅ እና የልብስ ልገሳ የተከናወነ ሲሆን በተጨማሪ፣ ለ25 ነዳያን ለሴቶች የልብስ ልገሳ ተከናውኗል።
እግዚአብሔር አገልግሎታችንን ይቀበልልን!!
የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት በጎ አድራጎት ክፍል
አገልግሎቱን ለመደገፍ
0931 144444
0911 091598
0912 419772
የበጎ አድራጎት ክፍል
+9

ልደታ ለማርያም
አምላክን የወለደች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በግንቦት አንድ ቀን ተወለደች እርሷም ለሰው ሁሉ ወገን ድኀነት የሆነባት ናት። ከወንዶች ወገን የከበረ አባቷም ስሙ ኢያቄም ከሴቶች ወገን የከበረች ሚስቱ ሐና ይባላሉ። “ወክልኤሆሙ ኄራን ወሥሙራን እሙንቱ ወየሐውሩ በሕገ እግዚአብሔር እስመ እግዚአብሔር ኀረዮሙ ወአፍቀሮሙ ትካት” ይላቸዋል እግዚአብሔርን የሚወድዱ በሕጉ የሚኖሩ ደጋጎችና አምላክም የመረጣቸው ነበሩ። ልጅ ስላልነበራቸው ሲያዝኑ ኖሩ በዚያ ወራት የመካኖችን መብዓ ካህናቱ አይቀበሉም ነበርና።
እነርሱም ለዓይናቸው ማረፊያ ለልባቸው ተስፋ የሚሆን እንዲሁም ከሰው የሚደርስባቸውን ሽሙጥና ኅዘናቸውን ያርቅላቸው ዘንድ በቀንና በሌሊት ወደ እግዚአብሔር ልጅ እንዲሰጣቸው ይማልዱ ነበር። ሰውን የሚወድ እግዚአብሔርም ከዘራቸው ለዓለሙ ሁሉ መድኃኒት ይሆን ዘንድ መልካም የሆነ ሃሳባቸውን ተመለከተ።
ክቡር ኢያቄምም አርባ ቀን እስኪፈጸም በተራራ ውስጥ ቁሞ ሲጸልይ ከእግዚአብሔር የታዘዘ መልአክ ተገለጸለትና ለዓለሙ ሁሉ ድኀነት የሚደረግባት ዘር እንደሚሰጠው አበሠረው።
በፍጹም ልብ አምኖ ከተራራው ወረደ ለተመሰገነች ሚስቱ ለሐናም ከእግዚአብሔር መልአክ የሰማውን ያንን ራእይ ነገራት ቃሉ እውነት እንደሆነ እርሷም አመነች ልዑል እግዚአብሔርንም አመሰገኑት።
“ከሰው የበለጠች ከመላእክት ኹሉ የከበረች ልጅ ትወልዳላችኊ" ብሎ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ለሐና ነግሯት በፈቃደ እግዚአብሔር በብሥራተ መልአክ እመቤታችን ነሐሴ ሰባት ተጸነሰች፤ በእናቷ ማሕፀን ሳለችም “መንፈስ ቅዱስ ዐቀባ እምከርሠ እማ” እንዲል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጥንተ አብሶ ባመጣው መርገም እንዳትያዝ ጠብቋታል፡፡
የተመሰገነች ቅድስት ሐናም ከእርሷ የሚወለደውን ወንድ ከሆነ በዘመኑ ሁሉ ለቤተ እግዚአብሔር አገልጋይ ታደርገው ዘንድ ሴትም ብትሆን እግዚአብሔርን ታገለግል ዘንድ ብጽአት አድርጋ እንደምትሰጥ ስለትን ተሳለች። ከዚህም በኋላ ይቺን የከበረች ሕፃን ፀንሳ በግንቦት አንድ ቀን በደብረ ሊባኖስ(በሊባኖስ ተራራ ስር) ወለደች። ስሟንም ማርያም ብላ ጠራቻት። ጠቢቡ ሰሎሞን አስቀድሞ በመንፈሰ እግዚአብሔር ተቃኝቶ “መኑ ይእቲ ዛቲ እንተ ትሔውጽ ከመ ጎሕ ሠናይት ከመ ወርኅ ወብርህት ከመ ፀሓይ” (ይኽቺ እንደ ማለዳ ብርሃን የምትጐበኝ እንደ ጨረቃ የተዋበች፤ እንደ ፀሓይም የጠራች ዐላማ ይዞ እንደተሰለፈ ሰራዊት የምታስፈራ ማን ናት?) በማለት እንደ ፀሓይ የሞቀ እንደ ጨረቃ የደመቀ ንጽሕናዋና ቅድስናዋ የመልኳ ደም ግባት በነቢያት ትንቢት አስቀድሞ የተጐበኘላት የእውነት ፀሓይ የክርስቶስ እናት የቅድስት ድንግል ማርያምን ክብርና ደም ግባቷን እንደተናገረ በሊባኖስ ተራራ በግንቦት አንድ በተወለደች ጊዜ ፊቷ በእጅጉ ያበራ ነበር፤ መዐዛዋም ከሽቱ ኹሉ ይበልጥ ነበር፡፡
የፈጣሪያችን እናት ቅድስት ድንግል የተወለደችበትን ግንቦት አንድን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን “ልደታ ለማርያም” በማለት ከጥንት ጀምሮ በታላቅ መንፈሳዊ ደስታ በቅዳሴ፣ በማሕሌት ታከብረዋለች። ምክንያቱም የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልደት የሁላችንም ልደታችን ነውና።
እንኳን ለእመቤታችን በዓለ ልደት (ልደታ ለማርያም) አደረሳችሁ። የእናታችን ረድኤት በረከት አማላጅነቷ በሁላችንም ላይ ለዘለዓለሙ ጸንቶ ይኑር አሜን።
Available now! Telegram Research 2025 — the year's key insights 