en
Feedback
Kaayyoo Koof

Kaayyoo Koof

Open in Telegram

AWAKEN YOUTH TO BUILD THE FUTURE!! -Amantii -እምነት -Kaka'umsa -ተነሳሽነት -Amanamummaa -ታማኝነት -Hojii -ስራ

Show more
610
Subscribers
+224 hours
+37 days
+1930 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '24
September '24
+7
in 0 channels
August '24
+26
in 0 channels
Get PRO
July '24
+26
in 0 channels
Get PRO
June '24
+10
in 0 channels
Get PRO
May '24
+1
in 0 channels
Get PRO
April '24
+5
in 0 channels
Get PRO
March '24
+100
in 0 channels
Get PRO
February '24
+24
in 0 channels
Get PRO
January '24
+25
in 0 channels
Get PRO
December '23
+18
in 0 channels
Get PRO
November '23
+23
in 1 channels
Get PRO
October '23
+43
in 1 channels
Get PRO
September '23
+32
in 0 channels
Get PRO
August '23
+33
in 0 channels
Get PRO
July '23
+7
in 0 channels
Get PRO
June '23
+6
in 0 channels
Get PRO
May '23
+8
in 0 channels
Get PRO
April '23
+584
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
20 September0
19 September0
18 September0
17 September0
16 September0
15 September0
14 September0
13 September0
12 September0
11 September+1
10 September0
09 September0
08 September+2
07 September0
06 September0
05 September0
04 September0
03 September0
02 September+2
01 September+2
Channel Posts
#Read_to_change 6th Round (December) Reading Challenge Book: የሰቆቃ ምድር ፍልስጤም Author: አስናቀው ሲሳይ ተገኘ Date: December 15-30 Review
#Read_to_change 6th Round (December) Reading Challenge Book: የሰቆቃ ምድር ፍልስጤም Author: አስናቀው ሲሳይ ተገኘ Date: December 15-30 Review Session on December 30 To Join The Challenge Send Your:        Full Name        Address        Phone No.        Gender to https://t.me/Readtochange_admins #Read_to_change #Kaayyoo_Koof

2
#read_to_change 5th Round Reading Challenge Best Reviewer of November Challenge Name: Merdiya Siraj Address: Shashemene
#read_to_change 5th Round Reading Challenge Best Reviewer of November Challenge Name: Merdiya Siraj Address: Shashemene
392
3
#Read_to_change Summary of 5th Round Reading Challenge Started Date: November 13 Closed Date: December 06 Community Size: 142
#Read_to_change Summary of 5th Round Reading Challenge Started Date: November 13 Closed Date: December 06 Community Size: 142 Active Participants: 20% New Joiners: 15% Cities : Shashemene (64%) Addis Ababa (14%) Jimma (14%) Adama (08%) Male : 66% Female: 34% #Read_to_change #Kaayyoo_Koof
451
4
#read_to_change 5th Round review Session Live Stream through Google meet Wednesday December 06,2023 Time: 03:00pm Local Time
#read_to_change 5th Round review Session Live Stream through Google meet Wednesday December 06,2023 Time: 03:00pm Local Time #read_to_change #kaayyoo_koof
445
5
#Read_to_change Readers Talk Lap 2 2ኛው ዙር የአባላት የውይይት መድረክ በጎግል ሚት ሁሉም አባል የሚሳተፍበት ፣ ሁሉም ሀሳቡን የሚሰጥበት ፣ አባላት የሚወያዩበት መድረክ ነው ።
#Read_to_change Readers Talk Lap 2 2ኛው ዙር የአባላት የውይይት መድረክ በጎግል ሚት ሁሉም አባል የሚሳተፍበት ፣ ሁሉም ሀሳቡን የሚሰጥበት ፣ አባላት የሚወያዩበት መድረክ ነው ። በሁለተኛው ዙር መወያያ ርዕስ ምንድን ነው ? 1. አሁን በተደረገው ውጊያ/ጦርነት/ፍልሚያ/ኦፕሬሽን ፍልስጤማውያን ምን አሳክተዋል ? የድል መለኪያችንስ ምንድን ነው ? 2.አሁን ባለው ተጨባጭ እንደ ሙስሊም ሊኖረን የሚገባው አቋም ምንድነው ? 3.የፍልስጤማውያን የወደፊት እጣ ፋንታ ምን ይመስላል ? ከሙስሊሙ ኡማ የወደፊት ጋር በምን መልኩ ሊያያዝ ይችላል? መወያያ መድረክ ፡ Google Meet app ቀን November 28/2023 ዕለተ ማክሰኞ ከምሽቱ 3፡00 የሚጀምር ይሆናል ። ከአባላት ምን ይጠበቃል ? 1. Google Meet app የሌላቸው ስልኮች ስለሚኖሩ አፑን ማውረድ (አንዳንድ ስልኮች Google Dou የሚል ሲሆን እሱን Update ማድረግ ይጠበቅባችኋል) 2. መወያያ ርዕሶች ላይ መዘጋጀት 3. ውይይቱ ላይ በንቃት መሳተፍ እና ሀሳብ መስጠት የሁሉም የ #Read_to_change አባላት ኃላፊነት ይሆናል ። እያነበቡ ፣ መረጃዎችን እያሰባሰቡ ይጠብቁን !!! #Read_to_change #Kaayyoo_Koof
190
6
#Read_to_change Readers Talk Lap 1 ውድ የ #Read_to_change 5ኛ ዙር የንባብ ቻሌንጅ ተሳታፊዎች በዚህኛው ዙር የአባላት የውይይት አይነትን ከጽሁፍ ልውውጥ ከፍ ለማድረግ
#Read_to_change Readers Talk Lap 1 ውድ የ #Read_to_change 5ኛ ዙር የንባብ ቻሌንጅ ተሳታፊዎች በዚህኛው ዙር የአባላት የውይይት አይነትን ከጽሁፍ ልውውጥ ከፍ ለማድረግ እና ቀላል ለማድረግ በማሰብ የLive Stream የውይይት መድረክ ፈጥረናል ። ይህ የውይይት መድረክ ሶስት ዙር ያሉት ሲሆን ሁለቱ ዙሮች በአባላት የሚካሄዱ ሲሆን ሶስተኛዉ ዙር ደግሞ በተጋባዥ እንግዳ የሚካሄድ ይሆናል ። ሁሉም አባል የሚሳተፍበት ፣ ሁሉም ሀሳቡን የሚሰጥበት ፣ አባላት የሚወያዩበት መድረክ ነው ። በመጀመሪያው ዙር መወያያ ርዕስ ምንድን ነው ? 1. አይሁድ እና ኢስላም ግንኙነት ? ከታሪክ ፣ ከኃይማኖታዊ ብይን አንጻር 2. አይሁድ እና ጽዮናዊነት ? 3. ፈለስጢን እና ኢስራኤል ዙሪያ እየተካሄደ ያለው ከታሪክ አንጻር እንዴት ይታያል ? መቼ ተጀመረ ፣ እንዴት ተጀመረ ? 4. እየተጋጩ ያሉት ለምንድን ነው ? 5. ኃይማኖታዊ ጦርነት ነው ወይስ የሃገር (የመሬት) ጉዳይ ነው ? 6. አሁን ያለው መረጃ ሁኔታስ ምን ይመስላል ? ላይ የምንወያያ ይሆናል ። መወያያ መድረክ ፡ Google Meet app ቀን November 22/2023 ዕለተ ረቡዕ ከምሽቱ 2፡30 የሚጀምር ይሆናል ። ከአባላት ምን ይጠበቃል ? 1. Google Meet app የሌላቸው ስልኮች ስለሚኖሩ አፑን ማውረድ (አንዳንድ ስልኮች Google Dou የሚል ሲሆን እሱን Update ማድረግ ይጠበቅባችኋል) 2. መወያያ ርዕሶች ላይ መዘጋጀት 3. ውይይቱ ላይ በንቃት መሳተፍ እና ሀሳብ መስጠት የሁሉም የ #Read_to_change አባላት ኃላፊነት ይሆናል ። እያነበቡ ፣ መረጃዎችን እያሰባሰቡ ይጠብቁን !!! #Read_to_change #Kaayyoo_Koof
235
7
#read_to_change November Challenge "የመካከለኛዉ ምሥራቅ አከባቢ የብጥብጥና የጦርነት አውድማ መሆን ከጀመረ አንድ ምዕተ ዓመት ሊያስቆጥር ጥቂት ዓመታት ብቻ ናቸው የቀሩት ። በእ
#read_to_change November Challenge "የመካከለኛዉ ምሥራቅ አከባቢ የብጥብጥና የጦርነት አውድማ መሆን ከጀመረ አንድ ምዕተ ዓመት ሊያስቆጥር ጥቂት ዓመታት ብቻ ናቸው የቀሩት ። በእነዚህ የብጥብጥና የጦርነት ዓመታት ውስጥ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ህዝቦች ለሞትና ለስደት ሲዳረጉ በርካታ ኃብትና ንብረትም ወድሟል ። የዚህ ግጭት ዋነኛ ምክን ያት በጽዮናዊ ድርጅት የተሰባሰቡ የአውሮፓ አይሁዳውያን ፍልስጤምን በኃይል መያዛቸውና የፍልስጤም አረቦችን የመኖር መብት መንፈጋቸው ነው ። " ከ ‘የፍልስጤም የነጻነት እና የፍትህ ጥያቄ’ መጽሐፍ የተወሰደ #read_to_change #kaayyoo_koof
263
8
sultan-salahuddin-ayyubi.pdf
1
9
IGI_Aqsa.pdf
1
10
#Read_to_change 5th Round November Reading Challenge Let's Smash 3books in 3weeks Book 1: የፍልስጤም የነጻነት እና የፍትህ ጥያቄ Author: ስለ
#Read_to_change 5th Round November Reading Challenge Let's Smash 3books in 3weeks Book 1: የፍልስጤም የነጻነት እና የፍትህ ጥያቄ Author: ስለሺ ቱጂ (148 pages) Book 2: The Virtues of Masjid Al-Aqsa,The Sacred Compund and What Surrounds It Author: Naima Sohaib (36 pages) Book 3: Sultan Salahuddin Ayyubi Author: Naima Sohaib (36 pages) From November 13 up to November 30 Join us for an exciting reading 209 pages in three weeks Every week- Live stream readers talk Enjoy Review Session on November 30 win books To Join the challenge send us your full name and phone Number @readtochange_admins #kaayyoo_koof
276
11
+1
No text...
316
12
+2
No text...
278
13
+9
No text...
324
14
+9
No text...
251
15
+1
No text...
231
16
+9
No text...
236
17
Another View of the training #kaayyoo_koof #the_new_phase
223
18
+3
No text...
231
19
+9
No text...
234
20
Another View of The Training
232