cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Kaayyoo Koof

AWAKEN YOUTH TO BUILD THE FUTURE!! -Amantii -እምነት -Kaka'umsa -ተነሳሽነት -Amanamummaa -ታማኝነት -Hojii -ስራ

Mostrar más
EtiopíaEl idioma no está especificadoEducación
Publicaciones publicitarias
610
Suscriptores
Sin datos24 horas
+47 días
+830 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
#Read_to_change 6th Round (December) Reading Challenge Book: የሰቆቃ ምድር ፍልስጤም Author: አስናቀው ሲሳይ ተገኘ Date: December 15-30 Review Session on December 30 To Join The Challenge Send Your:        Full Name        Address        Phone No.        Gender to https://t.me/Readtochange_admins #Read_to_change #Kaayyoo_Koof
Mostrar todo...
👍 9
Photo unavailableShow in Telegram
#read_to_change 5th Round Reading Challenge Best Reviewer of November Challenge Name: Merdiya Siraj Address: Shashemene
Mostrar todo...
👏 9
Photo unavailableShow in Telegram
#Read_to_change Summary of 5th Round Reading Challenge Started Date: November 13 Closed Date: December 06 Community Size: 142 Active Participants: 20% New Joiners: 15% Cities : Shashemene (64%) Addis Ababa (14%) Jimma (14%) Adama (08%) Male : 66% Female: 34% #Read_to_change #Kaayyoo_Koof
Mostrar todo...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
#read_to_change 5th Round review Session Live Stream through Google meet Wednesday December 06,2023 Time: 03:00pm Local Time #read_to_change #kaayyoo_koof
Mostrar todo...
6
Photo unavailableShow in Telegram
#Read_to_change Readers Talk Lap 2 2ኛው ዙር የአባላት የውይይት መድረክ በጎግል ሚት ሁሉም አባል የሚሳተፍበት ፣ ሁሉም ሀሳቡን የሚሰጥበት ፣ አባላት የሚወያዩበት መድረክ ነው ። በሁለተኛው ዙር መወያያ ርዕስ ምንድን ነው ? 1. አሁን በተደረገው ውጊያ/ጦርነት/ፍልሚያ/ኦፕሬሽን ፍልስጤማውያን ምን አሳክተዋል ? የድል መለኪያችንስ ምንድን ነው ? 2.አሁን ባለው ተጨባጭ እንደ ሙስሊም ሊኖረን የሚገባው አቋም ምንድነው ? 3.የፍልስጤማውያን የወደፊት እጣ ፋንታ ምን ይመስላል ? ከሙስሊሙ ኡማ የወደፊት ጋር በምን መልኩ ሊያያዝ ይችላል? መወያያ መድረክ ፡ Google Meet app ቀን November 28/2023 ዕለተ ማክሰኞ ከምሽቱ 3፡00 የሚጀምር ይሆናል ። ከአባላት ምን ይጠበቃል ? 1. Google Meet app የሌላቸው ስልኮች ስለሚኖሩ አፑን ማውረድ (አንዳንድ ስልኮች Google Dou የሚል ሲሆን እሱን Update ማድረግ ይጠበቅባችኋል) 2. መወያያ ርዕሶች ላይ መዘጋጀት 3. ውይይቱ ላይ በንቃት መሳተፍ እና ሀሳብ መስጠት የሁሉም የ #Read_to_change አባላት ኃላፊነት ይሆናል ። እያነበቡ ፣ መረጃዎችን እያሰባሰቡ ይጠብቁን !!! #Read_to_change #Kaayyoo_Koof
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
#Read_to_change Readers Talk Lap 1 ውድ የ #Read_to_change 5ኛ ዙር የንባብ ቻሌንጅ ተሳታፊዎች በዚህኛው ዙር የአባላት የውይይት አይነትን ከጽሁፍ ልውውጥ ከፍ ለማድረግ እና ቀላል ለማድረግ በማሰብ የLive Stream የውይይት መድረክ ፈጥረናል ። ይህ የውይይት መድረክ ሶስት ዙር ያሉት ሲሆን ሁለቱ ዙሮች በአባላት የሚካሄዱ ሲሆን ሶስተኛዉ ዙር ደግሞ በተጋባዥ እንግዳ የሚካሄድ ይሆናል ። ሁሉም አባል የሚሳተፍበት ፣ ሁሉም ሀሳቡን የሚሰጥበት ፣ አባላት የሚወያዩበት መድረክ ነው ። በመጀመሪያው ዙር መወያያ ርዕስ ምንድን ነው ? 1. አይሁድ እና ኢስላም ግንኙነት ? ከታሪክ ፣ ከኃይማኖታዊ ብይን አንጻር 2. አይሁድ እና ጽዮናዊነት ? 3. ፈለስጢን እና ኢስራኤል ዙሪያ እየተካሄደ ያለው ከታሪክ አንጻር እንዴት ይታያል ? መቼ ተጀመረ ፣ እንዴት ተጀመረ ? 4. እየተጋጩ ያሉት ለምንድን ነው ? 5. ኃይማኖታዊ ጦርነት ነው ወይስ የሃገር (የመሬት) ጉዳይ ነው ? 6. አሁን ያለው መረጃ ሁኔታስ ምን ይመስላል ? ላይ የምንወያያ ይሆናል ። መወያያ መድረክ ፡ Google Meet app ቀን November 22/2023 ዕለተ ረቡዕ ከምሽቱ 2፡30 የሚጀምር ይሆናል ። ከአባላት ምን ይጠበቃል ? 1. Google Meet app የሌላቸው ስልኮች ስለሚኖሩ አፑን ማውረድ (አንዳንድ ስልኮች Google Dou የሚል ሲሆን እሱን Update ማድረግ ይጠበቅባችኋል) 2. መወያያ ርዕሶች ላይ መዘጋጀት 3. ውይይቱ ላይ በንቃት መሳተፍ እና ሀሳብ መስጠት የሁሉም የ #Read_to_change አባላት ኃላፊነት ይሆናል ። እያነበቡ ፣ መረጃዎችን እያሰባሰቡ ይጠብቁን !!! #Read_to_change #Kaayyoo_Koof
Mostrar todo...
3
Photo unavailableShow in Telegram
#read_to_change November Challenge "የመካከለኛዉ ምሥራቅ አከባቢ የብጥብጥና የጦርነት አውድማ መሆን ከጀመረ አንድ ምዕተ ዓመት ሊያስቆጥር ጥቂት ዓመታት ብቻ ናቸው የቀሩት ። በእነዚህ የብጥብጥና የጦርነት ዓመታት ውስጥ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ህዝቦች ለሞትና ለስደት ሲዳረጉ በርካታ ኃብትና ንብረትም ወድሟል ። የዚህ ግጭት ዋነኛ ምክን ያት በጽዮናዊ ድርጅት የተሰባሰቡ የአውሮፓ አይሁዳውያን ፍልስጤምን በኃይል መያዛቸውና የፍልስጤም አረቦችን የመኖር መብት መንፈጋቸው ነው ። " ከ ‘የፍልስጤም የነጻነት እና የፍትህ ጥያቄ’ መጽሐፍ የተወሰደ #read_to_change #kaayyoo_koof
Mostrar todo...
👍 6👌 3
Photo unavailableShow in Telegram
#Read_to_change 5th Round November Reading Challenge Let's Smash 3books in 3weeks Book 1: የፍልስጤም የነጻነት እና የፍትህ ጥያቄ Author: ስለሺ ቱጂ (148 pages) Book 2: The Virtues of Masjid Al-Aqsa,The Sacred Compund and What Surrounds It Author: Naima Sohaib (36 pages) Book 3: Sultan Salahuddin Ayyubi Author: Naima Sohaib (36 pages) From November 13 up to November 30 Join us for an exciting reading 209 pages in three weeks Every week- Live stream readers talk Enjoy Review Session on November 30 win books To Join the challenge send us your full name and phone Number @readtochange_admins #kaayyoo_koof
Mostrar todo...
7👍 2👌 1