cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

قناة أبي فوزان السلفي الكميسي

🌟 ኢማሙ ቡኻሪ/ረሂመሁላህ/ 🌴''ከመስራትና ከንግግር በፊት እውቀት ይቀድማል''🌴 👉አንተ እውነተኛ የሀቅ ተከታይ ከሆንክ ስለ ቢድዓ ሰዎች ጠንከር ያለን ንግግር ስትሰማና ስታነብ አትበርግግ!!!! Comment &Suggestion ሰው ነኝ የአደም ልጅ ሁሉ ይሳሳታል እና ስህተት ሲያገኙብኝ ከስር ያርሙኝ ⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵ @Abufewzan48 @miftahyimam_bot

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
214
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته #አዲስ_አፕሊኬሽን_ተለቀቀ ◈〰〰🎉🎉🎉〰〰〰 نور التوحيد وظلمات الشرك في ضوء الكتب والسنة 📖 የተውሒድ ብርሀን እና የሺርክ ጨለማዎች በኪታብና ሱና። ◈ 🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል (አቡ መርየም) 🎊🎊 ለመቅራት እንዲያመች የኪታቡ ሙሉ የድምፅ ማብራሪያ ከፒድኤፉጋ አብሮ የተዘጋጀ ነው! 🟠〰〰〰〰〰 #share በሚደረግ ለብዙሃን ይደረሰ ዘንድ የበኩሉን አሰተዋጽኦ ያድርጉ! ▢App developer:- Yusuf App ኢስላማዊ እውቀት ከሁሉም በፊት! http://t.me/Yusuf_App1
Show all...
ሸክላ ሰሪ ፣ አንጥረኛ ቡዳዎች ናቸውን ? እነሱን ማግባት ….. ለሚል ጥያቄ የተሰጠ አጭር መልስ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
◉ታላቅ የሙሐደራ ፕሮግራም ድግስ ➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲ 🗓በዕለተ እሁድ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ 🎙ተጋባዥ እንግዶቻችንና ርዕሶቻቸዉ👇 ➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬ ⓵🎙ዉዱ ኡስታዛችን አቡ ረይስ حفظه الله ▪ርዕስ ፦ኒቃብና ተያያዥ ነጥቦች! ⓶🎙ዉዱ ኡስታዛችን አቡ ፈዉዛን حفظه الله ▪ርዕስ፦ስለ ኢኽቲላጥና በተቃራኒ ፆታዎችላይ የሚደርሱ ትንኮሳዎችና መፍትሄዎቻቸዉ! ⓷🎙ዉዱ ኡስታዛችን አቡ አብዲላህ حفظه الله ▪ርዕስ ትዳር በኢስላምያለዉ ደረጃ የመልካም ትዳር እንደት የምንመርጠዉ! ⓸🎙ዉዱ ወንድማችን አቡ ዑበይዳህ حفظه الله ▪ርዕስ ፦ሴት ልጂ ያላት ቦታ በኢስላም! 🔴ሙሐደራዉ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል👇 ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Show all...
ሙሓደራ 143 የነብያት ጥሪ እና አላማ ዛሬ በ ሚጢ_ቆሎ መስጂድ የተደራገ ደዓዋ 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed https://t.me/UstazKedirAhmed https://t.me/UstazKedirAhmed
Show all...
ሙሓደራ 143 የነብያት ጥሪ እና አላማ.mp33.78 MB
📍قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله : "إذا قرأت القرآن ولم تشعر بأن قلبك لان، فاعلم أنه أشد قسوةً من الحجارة؛ لأن الحجارة تلين وتخشع، والقلب الذي لا يلين ولا يخشع بالقرآن أشد قسوةً من الحجارة، فنسأل الله أن يلين قلوبنا وقلوبكم بذكره". 📚 [شرح أصول في التفسير (ص: ٥٠ - ٥١)]. ═══ ❁❁❁ ═══ T.me/IbnuYimamSelefiaDawa
Show all...
قناة أبي فوزان السلفي الكميسي

🌟 ኢማሙ ቡኻሪ/ረሂመሁላህ/ 🌴''ከመስራትና ከንግግር በፊት እውቀት ይቀድማል''🌴 👉አንተ እውነተኛ የሀቅ ተከታይ ከሆንክ ስለ ቢድዓ ሰዎች ጠንከር ያለን ንግግር ስትሰማና ስታነብ አትበርግግ!!!! Comment &Suggestion ሰው ነኝ የአደም ልጅ ሁሉ ይሳሳታል እና ስህተት ሲያገኙብኝ ከስር ያርሙኝ ⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵ @Abufewzan48 @miftahyimam_bot

Photo unavailableShow in Telegram
📢 አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች ----------------------------------------------- السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ከረመዷን በፊት በተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ብን ሸይኽ ኣደም ሰኞ፣ ማክሰኞ እና እሮብ ሲቀራ የነበረው የመሳኢሉል ጃሂሊያህ ማብራሪያ ደርስ መጠናቀቁ ይታወሳል። በአሏህ ፍቃድ በሱ ቦታ አዲስ የመንሃጅ ኪታብ የምንጀምር ይሆናል። 📚 አዲስ የሚጀመረው ኪታብ :- "دعائم منهاج النبوة" ✍ የኪታቡ አዘጋጅ :- فضيلة الشيخ الدكتور محمد بن سعيد رسلان 🎙ኪታቡን ሚያቀሩት :- የተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም 🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ 🕐 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቀንና ሰዓት :- ዘውትር ሰኞ፣ ማክሰኞ እና እሮብ ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ 🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ሰኞ ሸዋል 15-1443 ሂጅሪ (ግንቦት 8-2014) ይሆናል። - * በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ። - 📍ትምህርቱን በቴሌግራም ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
Show all...
🍃 ‏قال الإمام ابن عثيمين رحمه الله تعالى : "فالدعـاء يرفع القضـاء، فكم من المصائب ارتفعت بالدعاء، وكم من نعمٍ جلبها الدعاء." 📚 تقريب التدمرية[٤٩٦] T.me/IbnuYimamSelefiaDawa
Show all...
قناة أبي فوزان السلفي الكميسي

🌟 ኢማሙ ቡኻሪ/ረሂመሁላህ/ 🌴''ከመስራትና ከንግግር በፊት እውቀት ይቀድማል''🌴 👉አንተ እውነተኛ የሀቅ ተከታይ ከሆንክ ስለ ቢድዓ ሰዎች ጠንከር ያለን ንግግር ስትሰማና ስታነብ አትበርግግ!!!! Comment &Suggestion ሰው ነኝ የአደም ልጅ ሁሉ ይሳሳታል እና ስህተት ሲያገኙብኝ ከስር ያርሙኝ ⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵ @Abufewzan48 @miftahyimam_bot

👉#ቡጢ_ነው_ፍፃሜው__!! ------------------------------------ የአህባሽ የኢኽዋን አላቻ ጋብቻ፡ አንድ ጥቅም የለው ትርፉ ቡጢ ብቻ፡ ያውና መጂሊሱ ሆኖ መደበቂያ፡ አደረጉን እኛን የጠላት መሳቂያ፡ የኦርቶ አክቲቪስቶች ግሩም መሳለቂያ፡ የላይክና የሸር ፈገግታ ማድመቂያ፡ #አይ_ዘንድሮ_በስንቱ ልቃጠል፡ የት አባቴ ልሒድ ወደ ምን ልንጠልጠል፡ ------------------///----------------- በዚህ ጊዜ ቡጢው እጂግ ያሳፍራል፡ እንድህ ሆነ ብሎ ለማውራት ያስፈራል፡ በጠላት መካከል እንደት ይነገራል!!? ከህዝበ ሙስሊሙ ተቋም ላይ ተቀምጦ፡ ሀቅን ከመናገር ስሜት አስበልጦ፡ ------------------------------------------_ የእምነትን መርህ በርሱ ልክ መስፋት፡ ግድ እመኑኝ ብሎ ተረቶችን መትፋት፡ ደፋ ቀና ማለት ሌትም ቀንም መልፋት፡ መጥፎ ነው ፍፃሜው ተያይዞ መጥፋት፡ ---------------------------------------------- በጣም ያሳፍራል ይህን ነገር መስማት፡ ግን ይህ ነው ፍፃሜው ባጢል ላይ መስማማት፡ የዕምነት መሪ ሆኖ ማይክ እንደመቀማት፡ መወያየት ቀርቶ ፊትና እንደመጠማት፡ አርቆ ላሰበ ቆሞ ላስተዋለ፡ ከዚህ ነበለጠ ምን የሚከብድ አለ!!? ------------------------------------------- ለመጣው ፈተና እንደመመካከር፡ የሙስሊሙን ዑማ እንደማጠናከር፡ መጂሊሱ በስልጣን ይዟል መከራከር፡ ሽርክን ተገድፎ በጨለማ ጉዞ፡ መንገድን መጀመር ሳርን ተመርኩዞ፡ ፍፃሜው ውድቀት ነው አያዛልቀንም፡ ተውሒድን እንዘምር እንተወው ሁሉንም፡ ------------------------------------------------ ሙስሊሙን በመተው ካፋር ጋር መታከክ፡ ከጠላት ወግነው ከወዳጂ መላከክ፡ ራስን ማታለል ውጤቱ ነው እከክ፡ አህባሽ ተመሳስሎ አንድነት መመስረት፡ በቡጢ መመታት በሚገርም ንዝረት፡ ከታላቅ ተቋም ላይ የሚያስነሳ ውጥረት፡ በዚህ ወቅት ፀቡ ለኛ ሆኗል ሀፍረት!!? መጨረሻው ይህነው ፍፁም ውል የሌለው፡ ግን ይህ ነው ለኢኽዋን ስኬት የሚመስለው! ----------------------------------------------- #ሰላም_ነው_ቦክሰኛው_!? የመጂሊሱ መሪ እንደምን ነሁ ማኛው!? የካፊሮች ወዳጂ የስልጣን ሱሰኛው!? እኛ አለን በቡጢሁ ሰላም ነው ቦክሰኛው!? ------------------------------------------------ እኔ እናገራለሁ የሚሰማ ካለ ሲነገረው እውነት፡ ቡጢ ነው ፍፃሜው ይህ አይነት አንድነት፡ ብዙ ርቀት ሳይሔድ ፈጥኖ ያጥራል እድሜው፡ መጠውለግ ነው እንጂ የለም ልምላሜው፡ ቁንጨጮው ነው እንጂ አይታይም ጋሜው፡ የውሸት አንድነት ቡጢ ነው ፍፃሜው፡ -------------------------------------------- #በኑረዲን_አል_አረቢ -------------------------------------------- http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi --------------------------------------------
Show all...
شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن

#ሰለፍያ_ቀጥተኛ_የሀቅ_መንገድ_ብሎም_አይነኬ_ፅኑ_ተራራ_ነው ለአስተያዬትና እርማት @Nuredin_al_arebi_Bot

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.