MuhammedSirage M.NOOR
19 492
Subscribers
+524 hours
+407 days
-5630 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
ነገን ዛሬ አንፍራ !
ነገን አጨልመን አክፍተን ማሰቡ
በመጪው እጣ ላይ ሐዘን መሰብሰቡ
ዛሬን ያጨልማል ነገን ላያበራ
ነገ የኛ አይደለም የኛን ዛሬ እናውራ
ክፉውን አናስብ ነገን ዛሬ አንፍራ!
https://t.me/Muhammedsirage
MuhammedSirage M.NOOR
اتق الله حيثما كنت
Show all...
የሱና ዳዕዋ በጅግጅጋ ከተማ
إن الجمال جمال العلم والأدب
Repost from قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh Muhammed Zain Adam - ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
Photo unavailableShow in Telegram
الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات
በአሏህ ፍቃድ በዛሬው እለት አልፍየቱ ኢብኒ ማሊክ ከኢብኑ ዐቂል ሸርሕጋር በሸይኻችን ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -حفظه الله- በ216 ክፍል ተቀርቶ ተጠናቋል። አሏህ ሸይኻችንን ምንዳቸውን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላቸው። እድሚያቸውን ከመልካም ስራ ጋር አርዝሞ በእውቀታቸው ከሚጠቀሙት ያድርገን።
ሙሉ የድምፅ ቅጂውን የተጠናቀቁ ደርሶች የሚለቀቁበት ቻናል ላይ በቅርቡ እንለቃለን ኢንሻአሏህ።
በአላህ ፍቃድ ቀጣይ የሚጀመረውን ኪታብ በቅርቡ የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
ሙሐመድሲራጅ ሙሐመድኑር
ቀልብን የሚያደርቁና ልንጠናቀቃቸው የሚገቡ
አንዳንድ የወንጀል ገፅታዎች
t.me/Muhammedsirage
ሸይኸ ሙሐመድ ዘይን ላይ የተሳለቀው
አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://t.me/MedrestuImamuAhmed
Show all...
مركز الإمام الشافعي
ليكن هدفنا فهم الكتاب والسنة على منهج السلف والعمل بما فيهما
كن سلفيا على الجادة ٢٣
ኩን ሰለፍያ አለል‐ጃዳህ
ክፍል 23
https://t.me/Muhammedsirage
https://t.me/MedrestuImamuAhmed
كن سلفيا على الجادة ٢٢
ኩን ሰለፍያ አለል‐ጃዳህ
ክፍል 22
https://t.me/Muhammedsirage
https://t.me/MedrestuImamuAhmed