DODO PHARMACY💊
Open in Telegram
Your go to hub for Medical Students & Professionals! 📬 ለጥያቄና አስተያየትዎ 👉 @dodo_pharmacy_bot ላይ ያግኙን! 👥 Join our community: @official_dodo_Pharmacy
Show more6 921
Subscribers
-224 hours
+367 days
+9430 days
Posts Archive
6 922
#MoE
በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች በጊዜያዊነት የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በ https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ ላይ በመግባትና የፋይዳ ቁጥራችሁን በመጠቀም መመልከት የምትችሉ መሆኑ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
በተመሳሳይ በዝውውር በጊዜያዊነት ከትግራይ ክልል ውጪ ወደሚገኙ ሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ https://student.ethernet.edu.et/view-placement ላይ በመግባት መመልከት እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡
በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል መርሐግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ
https://student.ethernet.edu.et/view-placement በመግባት መመልከት እንደምትችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
በምደባው ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተማሪዎች በ https://student.ethernet.edu.et/complaints አማካኝነት ቅሬታችሁን ማቅረብ ትችላላችሁ ተብሏል፡፡
@DODO_PHARMACY💊
6 922
Repost from DODO MEDICAL VACANCY🛄
Exciting Career Opportunity – Join Our Team! 🌟
Job Opening: SALES REPRESENTATIVE
BARO PHARMACEUTICAL PLC
📍 Location: Addis Ababa
💼 Position: Sales Representative
🎓 Qualification: BSc in Pharmacy
💼 Experience: 0–2 years
🕐 Employment: Full-time
Requirements
• BSc in Pharmacy from a recognized university
• Strong communication & interpersonal skills
• Self-motivated and target-oriented
• Willingness to learn and work as a team
• Fresh graduates are encouraged to apply
Responsibilities
• Promote pharmaceutical products
• Visit hospitals, pharmacies & healthcare facilities
• Build customer relationships
• Achieve sales & promotional targets
• Prepare activity reports
💰 Salary & Benefits: Attractive package
📩 APPLY NOW
📧 baropharmahr@gmail.com
📱 Telegram: +251 923098336
📅 Deadline: 26 September 2026
Join Baro Pharmaceutical PLC and build your career in pharmaceutical sales! 🚀
@DODO_MEDICAL_VACANCY💊
6 922
ልዩ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች የቅበላ እድል
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በቅድመ ምረቃ ድግሪ ለመማር ፈልጋችሁ በተለያየ ምክንት በመጀመሪያው ዙር የመግቢያ ፈተና መውሰድ ላልቻለሁና በግል ከፍላችሁ በቀን ወይም በማታው መርሃግብር መማር ለምትሹ ሁለተኛ እድል አዘጋጅቷል፡፡
በመሆኑም መሥፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች ከጳጉሜን 5 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ መስከረም 02 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 6፡30 ድረስ ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለመመዝገብ መስፈርቶች፡
> በ2015፣ 2016፣ 2017 እና 2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ያመጡ ወይም በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 አጠናቀው COC ያለፉ
> በዚሁ ዓመት የተሰጠውን የመግቢያ ፈተና (UAT) ያልወሰዱ
> ፈተና የሚሰጥበት ቀን፡ መስከረም 04 ቀን 2019 ዓ.ም
ለመመዝገብ የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ:- https://admission.aau.edu.et
ጥብቅ ማሳሰቢያ፡-
በመጀመሪያው ዙር ጳጉሜ 2 እና 3 ቀን 2018 ዓ.ም. ለመግቢያ ፈተና ተቀምጠው የማለፊያ ነጥብ ማምጣት ያልቻሉትን (ከ50 ነጥብ በታች ያስመዘገቡ) አመልካቾች ይህ እድል አይመለከትም፡፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ይማሩ ፡ ህልሞን ያሳኩ፡፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
@DODO_PHARMACY💊
6 922
Washington and Leaver's Principles and Practice of Radiation Therapy by Charles M. Washington,Dennis Leaver,Megan Trad
Fifth Edition
2021
@DODO_PHARMACY💊
6 922
Washington and Leaver's Principles and Practice of Radiation Therapy by Charles M. Washington,Dennis Leaver,Megan Trad
Fifth Edition
2021
@DODO_PHARMACY💊
6 922
Manual Robotic Surgery in Gynecology by Richa Sharma, Bijoy Kumar Nayak, Anuradha Panda
2025
@DODO_PHARMACY💊
6 922
Comprehensive Clinical Oncology - Current Practices by Cesar J. Restrepo
Third Edition
2023
@DODO_PHARMACY
6 922
#Notice
#AAU
Dear graduate program applicants at the Department of Economics
Thank you for your interest in the our programs.
Attached, you will find the list of applicants along with their eligibility status.
Entrance exam Details
PhD in Economics & MSc in Economics
Date: Wednesday, September 9, 2026
Time: 1:00 PM - 5:00 PM
Venue: CoBE, Room: BE-EB-LH-01/02
MSc in Finance
Date: Tuesday, September 8, 2026
Time: 4:00 PM
Venue: School of Commerce
We kindly request all eligible candidates to arrive at least 30 minutes before the start time and bring a valid ID for verification.
ሌሎች ጠቃሚ እና ወቅታዊ ከከፍተኛ ትምህርት ጋ የተያያዙ መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ አጋሯቸው።
@DODO_PHARMACY💊
6 922
+1
#NGATResult
ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም የተሰጠው የ2018 ዓ.ም የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ውጤት ተለቋል።
ውጤትዎን ለማየት 👇
https://result.ethernet.edu.et
ሊንኩን ከተጫኑ በኋላ 'NGAT Results' ላይ 'View Results' የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ።
@DODO_PHARMACY💊
6 922
📢 ለAnesthesia ተግባር ፈተና (OSCE) ተፈታኞች
🎓 በAnesthesia የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቃችሁና የጽሁፍ ፈተና አልፋችሁ ለOSCE ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ፦
🗓 የOSCE ፈተና: ጳጉሜ 03/2018 ዓ.ም
📌 Orientation: ጳጉሜ 02/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8:00
⚠️ አስፈላጊ
🪪 ብሔራዊ መታወቂያ ይያዙ።
📱 ስልክና ሌሎች የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች አይፈቀዱም።
🎫 QR Code ያለውን የፈተና መግቢያ Slip አትርሱ።
📍 በስምዎ በተመደበው የፈተና ጣቢያ ብቻ መፈተን ይቻላል።
📄 የተፈታኞች ስም ዝርዝርና የፈተና ጣቢያ ከማስታወቂያው ጋር ከላይ ተያይዟል።
🏥 (ጤና ሚኒስቴር)
@DODO_PHARMACY💊
