DODO PHARMACY💊
رفتن به کانال در Telegram
Your go to hub for Medical Students & Professionals! 📬 ለጥያቄና አስተያየትዎ 👉 @dodo_pharmacy_bot ላይ ያግኙን! 👥 Join our community: @official_dodo_Pharmacy
نمایش بیشتر6 614
مشترکین
+624 ساعت
+447 روز
+33430 روز
آرشیو پست ها
6 613
#August2026_Pharmacy_COC_Examiner
Part - 9 l Sample question was covered (የዛሬዎቹ ጥያቄዎች የያዙት ርዕስ)
⭐️Supply Chain - Quantification
⭐️LMIS
⭐️ Reporting Frequency
⭐️Inventory Control
⭐️ Consumption Calculation
⭐️ VEN Analysis
⭐️Supply Chain - Storage
⭐️Pharmaceutics - Compounding
...... Others (ሌሎችም)
Enjoy by dodo pharmacy questions
(ገብታችሁ እየተዝናናችሁ ስሯቸው)
500 ETB - 350 Birr ONLY! (Save 150 Birr)
SHARE NOW FOR EXAMINER !
——————————————————
@DODO_PHARMACY 💊 - For pharmacy and health related and the most trust information
@OFFICIAL_DODO_PHARMACY 💊 - Free talk to pharmacist and other medical professional
——————————————————
ተጨማሪ 2800 ጥያቄዎችን በ350 ብር ብቻ ገዝታችሁ መለማመድ የምትፈልጉ @yes_creative በማናገር መግዛት ትችላላችሁ !✅ 2,800 High-Yield Questions covering every core subject ✅ Detailed, step-by-step logic and explanations for every single answer ✅ Real past Pharmacy COC exam questions included 💰 Special Telegram Family Discount: Price:
6 613
#Forfun
Israeli doctors sewed a 12-year-old boy's head into place
The boy was hit by a car and suffered a rare injury — internal decapitation, in which the cervical spine is separated from the skull, but the blood supply to the brain is preserved
According to doctors, 70% of patients die either on the spot, or on the way to the hospital, or on the operating table, but the kid survived and even without consequences.
@DODO_PHARMACY💊
6 613
FOR NGAT - EXAMINER
If you are experiencing a payment issue with Telebirr, we are fixing it. We will let you know once it is resolved.Thank you for your understanding. @DODO_PHARMACY 💊
6 613
+2
Sample from our question
2800 Question እንዳዘጋጀን እና ከዚህ ቀደም ብዙ Coc ተፈታኞች ገዝተውት አብዛኛዎቹ ከ 92% በላይ ተማሪዎች ከማለፊው ነጥብ በላይ አንዳንዶቹም አመርቂ ውጤት ማምጣታቸው በዚሁ በDODO PHARMACY 💊 Page ላይ Post ማድረጋችን ይታወቃል ።
ጥያቄዎቹ ለCOC ተፈታኞች በጣም አጋዥ እና ጠቃሚ ናቸው ። ከዚህ በተጨማሪ ጥያቄዎቹ ከተለያየ ዓመታት የወጡ የCOC ጥያቄዎች ተካተውበታል በጣም ከብዙ ዓመት ይጠቅማችኋል ተብሎ የሚታሰቡትን ። በተጨማሪ ጥያቄዎቹ Just ከዚህ በፊት የተፈተኑት ብቻ አይደለም እነዚህ ሊጠየቁ ይችላሉ እንደዚህ ልትጠየቁ ትችላላችሁ የሚሉትን ነገሮች ያካተተ ነው ።
ጥያቄዎቹ በመሀል በመሀል ስለኮርሶቹ ማብራሪያ አላቸው ስለPharmacotherapy , Pharmacology .... , እናም እያንዳንዱ ጥያቄዎች ከተብራራ መልስ ጋር ነው የቀረቡት
ምንም ጊዜ ሳታባክኑ አሁኑኑ በ350 ብር ብቻ ገዝታችሁ ለፈተናችሁ ምንም አዲስ ሳትሆኑ ገብታችሁ ተፈተኑ።
መግዛት የምትፈልጉ @yes_creative በማናገር መግዛት ይችላሉ ።
@DODO_PHARMACY 💊
6 613
የJunior pharmacist license መከራየት የምትፈልጉ ማለትም
* ለWholesale እና ለDrug store መከራየት የምትፈልጉ ሰዎች እኛ ጋር ብዙ Pharmacist ስላሉ በነፃ እናገናኞታለን
@yes_creative በማናገር መከራየት ይችላሉ
@DODO_PHARMACY 💊
6 613
የተግባር ፈተና ለምትወስዱ የአንስቴዥያ ባለሙያዎች በሙሉ
_____________
ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በAnesthesia ሙያ በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የጽሁፍ ፈተና አልፋችሁ የተግባር ፈተና (OSCE) ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ፤ ፈተናው በሀምሌ 23/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦
- ሁሉም ተፈታኝ ሀምሌ 22/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል ይኖርባችኋል::
- በፈተናው ዕለት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ የብሄራዊ መታወቂያ ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡
- ከላይ ከተጠቀሱት ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡
- ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን QR code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እያሳሰብን:-
- ተመዛኞች ወደ ጣቢያ ከመምጣታችሁ በፊት ከዚህ ማስታወቂያ ጋር የተያያዘውን ሰነድ በመመልከት የመረጣችሁትን የፈተና ጣቢያዎች መመልከት ይኖርባችኋል
- ተመዛኞች ስማቸው ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ ፈተናውን መውሰድ አይፈቀድም፡፡
6 613
The latest American College of Cardiology/American Heart Association (ACC/AHA) guideline recommends a goal blood pressure of <130/80 mmHg for patients with hypertension.
https://t.me/DODO_PHARMACY
6 613
#August2026_Pharmacy_COC_Examiner
Part - 9 l Sample question was covered (የዛሬዎቹ ጥያቄዎች የያዙት ርዕስ)
⭐️Supply Chain - Quantification
⭐️LMIS
⭐️ Reporting Frequency
⭐️Inventory Control
⭐️ Consumption Calculation
⭐️ VEN Analysis
⭐️Supply Chain - Storage
⭐️Pharmaceutics - Compounding
...... Others (ሌሎችም)
Enjoy by dodo pharmacy questions
(ገብታችሁ እየተዝናናችሁ ስሯቸው)
500 ETB - 350 Birr ONLY! (Save 150 Birr)
SHARE NOW FOR EXAMINER !
——————————————————
@DODO_PHARMACY 💊 - For pharmacy and health related and the most trust information
@OFFICIAL_DODO_PHARMACY 💊 - Free talk to pharmacist and other medical professional
——————————————————
ተጨማሪ 2800 ጥያቄዎችን በ350 ብር ብቻ ገዝታችሁ መለማመድ የምትፈልጉ @yes_creative በማናገር መግዛት ትችላላችሁ !✅ 2,800 High-Yield Questions covering every core subject ✅ Detailed, step-by-step logic and explanations for every single answer ✅ Real past Pharmacy COC exam questions included 💰 Special Telegram Family Discount: Price:
6 613
Which of the following responsibilities can be appropriately delegated to a non-pharmacist manager of a community pharmacy?
6 613
Common types of irrational medicines use include all of the following EXCEPT:
