DODO PHARMACY💊
Ir al canal en Telegram
𝒇𝑜𝒓 𝒂𝒍𝒍 𝑴𝒆𝒅𝒊𝒄𝒂𝒍 𝒔𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕 𝒂𝒏𝒅 𝑷𝒓𝑜𝒇𝒆𝒔𝒔𝒊𝑜𝒏𝒂𝒍𝒔 ሐሳብ አስተያየት ለመስጠት @dodo_pharmacy_bot ላይ ማድረስ ይችላሉ ! Join our group : @official_dodo_Pharmacy
Mostrar más5 182
Suscriptores
+2224 horas
+1107 días
+36130 días
Archivo de publicaciones
5 182
#Pharmacy_COC_ሰኔ_2018_ተፈታኞች 🧪📚
ፈተናችሁ እንደተገለጸው ሰኔ 19 (አርብ) እንደሚሰጥ ታውቋል ለፋርማሲ ተማሪዎች 🎓📅 ። ሰዓቱ ያው ከዚህ በፊት እንደሚታወቀው 200 ጥያቄዎችን ነው የምትፈተኑት 📝🕒 ።
ጥዋት 3:00 - 6:00 - 100 ጥያቄ እና
ከሰዓት 8:00 - 10:00 - 100 ጥያቄዎች 🕗 ነው የምትፈተኑትን ውጤታችሁ ታገኙ ከ100% ነው ተሰልቶ የሚቀመጥላችሁ። ውጤታችሁ ደግሞ የሚሰላው እንደExit 50/50 ሳይሆን በ Percentile ነው📊📈። 38% , 42% ... የተለያዩ የማለፊያ ነጥቦች ሊቀመጡ ይችላሉ 🎯።
ምንም ግር ሳትሰኙ ለፈተናው መዘጋጀት ነው። አዳዲስ የተቀየሩ ነገሮች ካሉ ይገባችሁ ይሆናል🔍📖። በተማሪ ምንም ዝግጅት ላለጀመራችሁ ጋር 2,800 ጥያቄዎች የአሁኑን ሰኔ ወር አስመልክቶ እንዲጠየቁ ትችላሉ 💡📚 ወይም እነዚህ ሊወጡ ይችላሉ በተለያዩ ዓመታት የወጡ ጥያቄዎችን ከተብራራ መልስ ጋር በ 500 ብር ብቻ የገዛችሁ እንዲቀሙ አድርገናል 💸📚። ገዝታችሁ እስከፈተናው ቀን ድረስ እየሰራችሁ የማለፍ ዕድላችሁን ጨምሩ 💪🚀።ግዛት ለምትፈልጉ @yes_creative 📲🤝 በማናገር መግዛት ትችላችሁ 🛒📦 ። ---------- ሁሌም ትልቁ ህልማችን የእናንተ ስኬት ነው! 🏆🌟 እና ቤተሰባችን በምንለፋው ልክ እያገረ አይደለም 😊🤔 Please ሁላችሁ Share በማድረግ ለገናችንን እንጠቀም! 📢🔄 @DODO_PHARMACY 💊🏥
5 182
+2
#urgent
exit exam ዳግም ተፈታኞች user name እና password ለማግኘት ማድረግ ያላባቹ
1, verification link ውስጥ መግባት ከታች ተቀምጧል
2,complete verification መጫን
3,resitter ሚለውን መጫን
4,በቴሌብር ስተከፍሉ የተላከላቹን transaction no ማስገባት
ከዚያም ሚመጣላቹን entry ticket download ማድረግ እሱን print አርጎ ማስቀመጥ👌
@DODO_PHARMACY 💊
5 182
🔔 የመውጫ ፈተና ተፈታኝ ነዎት? መረጃዎችዎን አረጋግጠዋል?
ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገቡ ተማሪዎች በአስቸኳይ መረጃቸውን እንዲያረጋግጡ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል።
የማረጋገጥ ሥራው (Self Verification) ከ2-3 ደቂቃዎች ብቻ የሚወስድና የተፈታኞችን የትምህርት ሰነዶች ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር የሚያስችል ነው።
በመሆኑም #ለመጀመሪያ_ጊዜ የመውጫ ፈተና የምትወስዱ ተፈታኞች የFAN ቁጥራችሁን በመጠቀምና የግል መረጃ በማሟላት የራሳችሁን መለያ ማረጋገጫ ማጠናቀቅ ይጠበቅባችኋል።
https://verify.ethernet.edu.et/ ላይ ይግቡ፣ Exit Examination የሚለውን ይጫኑ፣ Continue Verification የሚለውን በመጫንና የሚያስፈልገውን በመሙላት ያረጋግጡ።
@DODO_PHARMACY💊
5 182
Pharmacy 2018 ሰኔ Exit ተፈታኞች - Tentative schedule
አሁን በወጣው የመፈተኛ ቀን መሰረት
ዕሮብ ማለትም 10/10/2028 ( ሰኔ 10) 2:30 - 4:30 ነው። የሚሆነውለDODO PHARMACY ቤተቦች መልካሙን ሁሉ እመኝላችኋለሁ ።
በደንብ ተዘጋጁ አሁንም ጥያቄዎችን እየሰራችሁ መለማመድ የምትፈልጉመግዛት ለምትፈልጉ @yes_creative በማናገር መግዛት ይችላሉ ። --- መልካም የዝግጅት ጊዜ! --- Share - Now for Examiner please ! @DODO_PHARMACY💊450 ብርየነበረውን በ300 ብር መፅሐፏን ገዝታችሁ መለማመድ ትችላላችሁ ።
5 182
3. ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎችን፣ እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡
4. በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት በኋላ) የፈተና ክፍሉን ለቀው ከመውጣታቸው በፊት አቴንዳንስ ላይ በአግባቡ መፈረም ይጠበቅባቸዋል።
5. ተመዛኞች ወደ ጣቢያ ከመምጣታችሁ በፊት ከዚህ ማስታወቂያ ጋር የተያያዘውን attachment የመረጣችሁትን የፈተና ጣቢያ መመልከት ይኖርባችኋል።
ማሳሰቢያ፦
ተመዛኞች ስማቸው ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ በፍጹም ፈተናውን መውሰድ አይፈቀድም፡፡
5 182
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
__________
ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ ፈተናው ከሰኔ 17 እስከ 19/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦
1. የፈተናው መርሃ-ግብርም፦
▪ በ17/10/2018 ዓ.ም…… Medicine, Public Health, Medical Laboratory Science, Midwifery, Medical Radiology Technology እና Pediatric and Child Health Nursing
▪ በ18/10/2018 ዓ.ም……, Nursing, Human Nutrition, Optometry, Physiotherapy እና Surgical Nursing
▪ በ19/10/2018 ዓ.ም…… Pharmacy, Anesthesia, Dental Medicine, Emergency and Critical Care Nursing, Environmental Health እና Psychiatric Nursing,
ሁሉም ተፈታኝ ሰኔ 16/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፤ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራትና፤ የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርበታል::
2. በፈተናው ወቅት የብሄራዊ መታወቂያ (National ID) እንዲሁም ሲስተሙ የሚሰጠውን QR code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ print out ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡
5 182
For Fun 💃
In China, there are specially designated parking spaces for women only. These parking spaces are usually located closer to the entrance of the building or store and they are wider than regular parking spaces to make the parking process easier.
@DODO_PHARMACY 💊
5 182
#For2026_pharmacy_Exit_Examiner_sample_Questions 📝
——————- New ———————
2026 Exit Examination: 30 Sample Questions 🎓
Part - 44
እንደሁልጊዜው 30 ጠቃሚ ጥያቄዎች ናቸው ። የምንለቀቸውን ጥያቄዎች በትኩረት እና ትንሽ Review እያደረጋችሁ ስራቸው ለExit ፈተናችሁ ያግዛችኋል። 📚
450 birr
300 birr
So አሁንም ጥያቄዎቹን ሳትሰሩ እንዳትገቡ ይጠቅሟል።
በተጨማሪም ብዙዎች እየገዛችሁትን ነው አሁንም 2500 ጥያቄዎች ለExit ፈተናችሁ የሚያግዛችሁ ምርጥ እና ጠቃሚ ጥያቄዎች ከተሟላ ማብራሪያ ጋር የተቀበውን መፅሀፍ ለመግዛት በ300 ብር ብቻ @yes_creative በማናገር መግዛት ይችላሉ። 📖ጥያቄዎቹን Predict ከማድረጋቸው በተጨማሪ የ2015 Exit Exam 📅 የ2016 Exit Exam 📅 የ2017 Exit Exam 📅
ጥያቄዎችን ከመልሱ ከተሟላ ማብራሪያ ጋር የቀረቡ ናቸው ። ከዚህ በተጨማሪ በዚህ Season ሌሎች ጠቃሚ ጥያቄዎችንም አካተናል። 🎯 ያው ከዚህ በፊት እንደሚታወቀው ከእኛ ጠቃሚ ጥቃቄዎች ሰርተው ከተፈተኑት መሀል 98% የሚሆኑት ጥሩ ውጤት ሲመገቡ እንዳለፉ ከዚህ በፊት የምትከተሉን ሰዎች ሁሉ ናችሁ። ✨🧠 በትክክል ተዘጋጅተው ለፈተና ግቡ! የዶዶ ፋርማሲ ጥያቄዎች ከእውነተኛ ፈተና ጋር በጣም ተመሳሳይ ናቸው። ✅ 2015፣ 2016 እና 2017 ✅ ዝርዝር ማብራሪያ 💵 አሁን 300 ብር ብቻ (ከ450)
Stop guessing. Start passing. Dodo Pharmacy has your back.--- አመሰግናለሁ ! መልካም ጊዜ! @DODO_PHARMACY💊

ለExit ተፈታኞች ተብሎ የተዘጋጀው በ450 ብር ሲሸጥ የነበረው መፅሐፍ በ 300 ብር ብቻ በልዮ ቅናሽ አሁኑኑ ገዝተው በጥያቄዎቹ መለማመድ ይችላሉ ።
ጥያቄዎቹ ይወጣሉ ተብለው ከሚገመቱ ጥያቄዎች በተጨማሪ
2015,2016 እና 2017 የExit ጥያቄዎችን አካቷል ለፈተናችሁ ስለሚጠቅማችሁ ተለማመዱባቸው።
450 ብር
300 ብር
መግዛት ለምትፈልጉ @yes_creative በማናገር መግዛት ይችላሉ ።
- መልካም ጊዜ!-
@DODO_PHARMACY 💊
አሁን ከምንለቅላችሁ ጥያቄዎች Advanced እና Targeted 🎯 ናቸው ለፈተናችሁ ። እንደምታውቁት DODO PHARMACY 💊 ከዚህ በፊት በ2 ዙር ማስፈተኑ ይታወቃል ነገርግን ከ 2 ተማሪዎች ውጪ ሌሎች በከፍተኛ ውጤት ማለፋቸውን DODO PHARMACY ቤተሰቦች እሙን ናቸው ። ዘወትር ተከታታዮቻችን በደንብ ያውቁታል ።
5 182
#Update‼️
#AAU
#GAT ምዝገባ አሁን እየሰራ ነው መመዝገብ ትችላላችሁ!
መመዝገቢያ Link👇
https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestTaker?class=Web
ሌሎች መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን!
@DODO_PHARMACY💊
5 182
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
__________
ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ ፈተናው ከሰኔ 17 እስከ 19/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦
1. የፈተናው መርሃ-ግብርም፦
▪️ በ17/10/2018 ዓ.ም…… Medicine, Public Health, Medical Laboratory Science, Midwifery, Medical Radiology Technology እና Pediatric and Child Health Nursing
▪️ በ18/10/2018 ዓ.ም……, Nursing, Human Nutrition, Optometry, Physiotherapy እና Surgical Nursing
▪️ በ19/10/2018 ዓ.ም…… Pharmacy, Anesthesia, Dental Medicine, Emergency and Critical Care Nursing, Environmental Health እና Psychiatric Nursing,
ሁሉም ተፈታኝ ሰኔ 16/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፤ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራትና፤ የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርበታል::
2. በፈተናው ወቅት የብሄራዊ መታወቂያ (National ID) እንዲሁም ሲስተሙ የሚሰጠውን QR code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ print out ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡
@DODO_PHARMACY💊
5 182
Common Clinical Features, Treatments, and Outcomes in:
👍👉 Stages C, C2D, and D HF
5 182
Ambulatory Stage C2D Heart Failure Definitions and Current Therapeutic Approaches👆👆👆🚨😍
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 