en
Feedback
ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

Open in Telegram

በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ የሚተላለፉ የተለያዩ ዲናዊ መልእክቶችን የሚያገኙበት ቻናል ነው። @Menhajadama_bot 👈 ለአስተያየት ይጠቀሙ

Show more
3 902
Subscribers
-524 hours
-167 days
-3530 days
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+17
in 0 channels
August '26
+84
in 4 channels
Get PRO
July '26
+179
in 9 channels
Get PRO
June '26
+95
in 4 channels
Get PRO
May '26
+84
in 5 channels
Get PRO
April '26
+93
in 2 channels
Get PRO
March '26
+39
in 3 channels
Get PRO
February '26
+56
in 4 channels
Get PRO
January '26
+36
in 1 channels
Get PRO
December '25
+36
in 2 channels
Get PRO
November '25
+33
in 3 channels
Get PRO
October '25
+85
in 4 channels
Get PRO
September '25
+65
in 5 channels
Get PRO
August '25
+40
in 4 channels
Get PRO
July '25
+44
in 1 channels
Get PRO
June '25
+45
in 2 channels
Get PRO
May '25
+55
in 2 channels
Get PRO
April '25
+58
in 3 channels
Get PRO
March '25
+55
in 2 channels
Get PRO
February '25
+68
in 3 channels
Get PRO
January '25
+114
in 2 channels
Get PRO
December '24
+113
in 1 channels
Get PRO
November '24
+140
in 3 channels
Get PRO
October '24
+161
in 4 channels
Get PRO
September '24
+180
in 5 channels
Get PRO
August '24
+205
in 4 channels
Get PRO
July '24
+91
in 4 channels
Get PRO
June '24
+88
in 4 channels
Get PRO
May '24
+110
in 3 channels
Get PRO
April '24
+132
in 4 channels
Get PRO
March '24
+204
in 8 channels
Get PRO
February '24
+284
in 8 channels
Get PRO
January '24
+166
in 4 channels
Get PRO
December '23
+138
in 4 channels
Get PRO
November '23
+93
in 3 channels
Get PRO
October '23
+61
in 5 channels
Get PRO
September '23
+93
in 0 channels
Get PRO
August '23
+35
in 0 channels
Get PRO
July '23
+61
in 0 channels
Get PRO
June '23
+47
in 0 channels
Get PRO
May '23
+43
in 0 channels
Get PRO
April '23
+37
in 0 channels
Get PRO
March '23
+43
in 0 channels
Get PRO
February '23
+70
in 0 channels
Get PRO
January '23
+98
in 0 channels
Get PRO
December '22
+126
in 0 channels
Get PRO
November '22
+67
in 0 channels
Get PRO
October '22
+105
in 0 channels
Get PRO
September '22
+45
in 0 channels
Get PRO
August '22
+31
in 0 channels
Get PRO
July '22
+44
in 0 channels
Get PRO
June '22
+19
in 0 channels
Get PRO
May '22
+40
in 0 channels
Get PRO
April '22
+81
in 0 channels
Get PRO
March '22
+28
in 0 channels
Get PRO
February '22
+49
in 0 channels
Get PRO
January '22
+35
in 0 channels
Get PRO
December '21
+30
in 0 channels
Get PRO
November '21
+15
in 0 channels
Get PRO
October '21
+49
in 0 channels
Get PRO
September '21
+41
in 0 channels
Get PRO
August '21
+29
in 0 channels
Get PRO
July '21
+21
in 0 channels
Get PRO
June '21
+48
in 0 channels
Get PRO
May '21
+33
in 0 channels
Get PRO
April '21
+43
in 0 channels
Get PRO
March '21
+74
in 0 channels
Get PRO
February '21
+130
in 0 channels
Get PRO
January '21
+51
in 0 channels
Get PRO
December '20
+4 296
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
09 September0
08 September0
07 September0
06 September0
05 September+3
04 September+3
03 September+4
02 September+5
01 September+2
Channel Posts
2
No text...
267
3
🌿 የኦንላይን ቁርአንና መሰረታዊ የዲን ትምህርት 🌿 بسم الله الرحمن الرحيم السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የተከበራችሁ ወንድሞችና እህቶች፣ ቁርአንን በትክክል ለመቅራት፣ ለመሀፈዝ እና መሰረታዊ የዲን እውቀትን ለመቅሰም ለሚፈልጉ ሁሉ የኦንላይን ትምህርት ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። 📚 የሚሰጡ ትምህርቶች 1️⃣ ቃዒደቱ ኑራኒያ (القاعدة النورانية) → የአረብኛ ፊደላትን እና የቁርአን ንባብ መሰረቶችን በልምምድ መማር። 2️⃣ ቁርአን ቲላዋ በነዘር (تلاوة القرآن بالنظر) → ቁርአንን በትክክለኛ ንባብና በተገቢው የተጅዊድ መርህ መቅራት። 3️⃣ ቁርአን ሂፍዝ (حفظ القرآن الكريم) → ቁርአንን በዕቅድና በተከታታይነት መሀፈዝ፣ የሀፈዘውንም በሙራጀዓ ማጠናከር። 4️⃣ መሰረታዊ የዲን ትምህርት → በእምነት፣ በአምልኮት፣ በፊቅህና በዕለታዊ የሙስሊም ሕይወት የሚያስፈልጉ መሰረታዊ እውቀቶች። 📅 የትምህርት ቀናት 👉 ትምህርቱ በሳምንት 5 ቀን ይሰጣል። 👉 ዓርብ (ጁሙዓ) እና እሁድ የትምህርት ቀናት አይደሉም። ⏰ የትምህርት ሰዓት ትምህርቱ በተማሪው አመቺ ሰዓት እንዲሆን ከሚከተሉት ጊዜያት ውስጥ ይመረጣል፦ 🌅 ጠዋት: ከፈጅር በኋላ እስከ 4:00 ሰዓት ☀️ ከሰዓት: ከ8:00 እስከ 11:00 ሰዓት 🌙 ማታ: ከኢሻ በኋላ እስከ 5:00 ሰዓት 👉 ተማሪው ከእነዚህ የትምህርት ጊዜያት ውስጥ ለእሱ የሚመቸውን ሰዓት መምረጥ ይችላል። 📝 ለመመዝገብ የሚከተሉትን መረጃዎች ይላኩ፦ ▪️ ሙሉ ስም ▪️ አድራሻ ▪️ ስልክ ቁጥር ▪️ መማር የሚፈልጉት ትምህርት ▪️ ለእርስዎ የሚመቸው የትምህርት ሰዓት 📖 ቁርአንን በትክክል እንማር፣ ዲናችንን በእውቀት እንገንባ! جزاكم الله خيرًا وبارك فيكم፣
270
4
No text...
632
5
ኦሮምኛ የምትችሉ ብቻ ታላቁ ሙሀዲስ ሀጂ ዩሱፍ ጭሮ
566
6
🗓 ዛሬ የጁሙዓ ኹጥባ 🗯 በኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ ------------------------- ▸ @mesjidsualih
🗓 ዛሬ የጁሙዓ ኹጥባ 🗯 በኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ ------------------------- ▸ @mesjidsualih
606
7
አንድ ወንድም የግድ ሀጂ ኢብራሂም ሰው ፊት ተመልሻለሁ ማለት ይጠበቅባቸዋል ?ብሎ ለጠየቀው መልስ አሏህ በቅዱስ ቃሉ እንዲህ ይላል إِنَّ ٱلَّذِينَ يَكۡتُمُونَ مَآ أَنزَلۡنَا مِنَ ٱلۡبَيِّنَٰتِ وَٱلۡهُدَىٰ مِنۢ بَعۡدِ مَا بَيَّنَّٰهُ لِلنَّاسِ فِي ٱلۡكِتَٰبِ أُوْلَٰٓئِكَ يَلۡعَنُهُمُ ٱللَّهُ وَيَلۡعَنُهُمُ ٱللَّٰعِنُونَ ١٥٩ إِلَّا ٱلَّذِينَ تَابُواْ وَأَصۡلَحُواْ وَبَيَّنُواْ فَأُوْلَٰٓئِكَ أَتُوبُ عَلَيۡهِمۡ وَأَنَا ٱلتَّوَّابُ ٱلرَّحِيمُ ١٦٠ (159-160) እነዚያ (ስለነብዩ ሙሐመድና ሌሎችም) ከአንቀፆችና ቅን መመሪያዎች ያወረድነውን ለሰዎች በመጽሐፍ ከገለፅነው በኋላ የሚደብቁ ሰዎች ሁሉ አላህ ይረግማቸዋል፡፡ ረጋሚዎችም ሁሉ ይረግሟቸዋል፡፡ እነዚያ ከመደበቅ የተፀፀቱና አካሄዳቸውን ያስተካከሉና የደበቁትን የገለፁ ሲቀሩ፡፡ የእነርሱን ፀፀትንማ እቀበላለሁ፡፡ እኔም ፀፀትን በጣም ተቀባይ (አዛኝ) ነኝ፡፡ (وبينوا) (የገለፁ )የምትለዋ ዐ/ነገር ትክሩት ሊሰጣት ይገባል፤ለምሳሌ ለአንድ ሰው ከሆነ ስህተት ያስተማርከው በግል ትነግረዋለህ ፤ለመስጂድ ጀመኣ ከሆነ መስጂድ ቆመህ ታርማለህ ፤በህዝብ ፊት ከሆነው በህዝብ ፊት ስህተትን ማስተካከል ግድ ነው። በተረፈ ስለ ወልይ ያነሱት ላይ አንዳንድ ሰዎች ወሊይ ማለታቸው ወልየልአምር(ባለስልጣን ) ማለታቸው ነው ብለው ሲያድበሰብሱ ተመልክቻለሁ ፤ይህ በሁለት መንገድ ውሸት ነው፤ 1_ "አብይ ነቢይ የተባለው እዚህ ጎሮ ውስጥ ነው" ብለው ነው ቀጠል አድርገው" ነብይ ባንለውም ወልይ ነው "ያሉት፤ይህ ደግሞ በቀጥታ ግልጽ ነው። 2_አህመዲን በፃፈው ፅሁፍ እራሳቸው ማለትም የፈለጉት እሱን እንደነበረና ስህተት እንደሆነ አምነዋል ። ስለዚህ ወደ ሚዲያ ወጥተው ባለፈው የተናገሩት በስሜት መደበላለቅ ነው ፤ አላህ ይማረኝ ትክክል አልነበረም ማለት ይጠበቅባቸዋል ።
809
8
የሚያስቀሩት ኡስታዞች ከዚህ በፊት በጥሩ ስንምግባራቸው የሚታወቁና የመስጂድ ኢማምም ሆነው ያገለገሉ የልጆች አባቶች የሆኑ ናቸው ። ተጠቀሙባቸው፤በራሳችን ማቅራት እንፈልጋለን ብለው እንጂ ለአንዳንድ መስጂዶች ለኢማምነት ጠይቄቸው እምቢ ያሉኝ ናቸው ። አሏህ ብዙን ኒእማ የሰጣቸው ናቸው። ኑሩል ቁርኣን በመመዝገብ ሁለት ትላልቅ ስራ ስሩ፤እራሳችሁም ቁርአንን ቅሩ ፤ እነሱንም በአላህ መንገድ ላይ አበረታቱ ። @nuralquan
619
9
ኑሩል ቁርዓን የኦን ላይል የቁርአን ማእከል በርቀት ቁርኣን መቅራት ለምትፈልጉ ሁሉ እጅግ ጎበዝ በሆኑ ኡስታዞች ቁርኣን ማቅራት ጀምረናን፤ ለብዙ አመታት ቁርኣንን ያቀሩ ኡስታዞች ናቸውና መቅራት የምትፈልጉ እንዳያመልጣችሁ። የቂርአቱ ሰአት በፈለጋችሁት ሰአት የተመቻቸ ሲሆን እጅግ ታላላቅ ኡስታዞችን በአነስተኛ ክፍያ እንድታገኙ አመቻችተንላችኋል። ምናልባትም የነዚህን ኡስታዞች ወጪ የሚሸፍን ከተገኘ በነፃ ክፍያ እንቀጥላለን ፤ቁርኣንን ተማሩ። ለመመዝገብ
630
10
አንዳንድ ሰው ግን ማይክ ካገኘ የሚያወራውን ስለማያውቅ ከማይክ በማራቅ እሱንም ይሁን ህዝቡን ከአደጋ ማዳን ጥሩ ነው፤ ሰማህ አቶ አብዱልቃድር ከማይክ ራቅ።
838
11
ኦሮምኛ ለማትችሉ ልተርጉምላችሁ አቶ አብዱልቃድርን ምን ይላል መሰላችሁ ፦ወጣት ልጆቻችሁን ወደ ጦር አስገቡ ፤ ከዛ ኡስታዝ ቀመር ሁሴን ልጆቻችሁም ለጦርነት አይሂዱ አሏህ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግ ብለዋል፤
825
12
No text...
845
13
ይህን የምለው ሸይኽ ሀጂ ኢብራሂምን በትክክል ስለምወዳቸው ነው፤ደግሞም የአባቴ ወዳጅ ነበሩ ሀጂ ኢብራሂም በሚዲያ ወጥተው ስህተታቸውን ማረም ሲገባቸው ፤አንዳንድ በቀቀኖች ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም እያሉ ያደናግራሉ፤ሰው ሆኖ መሳሳት የሚለው ርእስ በማይገባበት ለማስገባት እየሞከሩ ነው፤አንድ ሙስሊም ከልጅነት ጀምሮ ስለ ነብይ ወልይ የመሳሰሉ ታላላቅ ቃላትን ለይቶ እንዴት ማወቅ ይኖርበታል ፤ሸይኽ ነኝ የሚል ሰውማ ...ምን ነካቹ አሁን እቺን ቃል ኡመር ገነቴ ብለዋት ቢሆን እንዴት ነበረ የምታቀጣጥሏት ፤ለማንኛውም ሁለት ሚዛን አይኑረን፤በጣም ትልቅ ስህተት ነው የሰሩት ወጥተው ህዝቡን ይቅርታ ይበሉ ሳይሆን አሳስቼሃለሁ ብለው የአሏህን ምህረት ይጠይቁ።
800
14
አረ ጌታዬ በረህመትህ ዛሬ በጣም ከመሞቁ የመሰለኝ ግንቦት ውስጥ ያለን ነው ፤ዝናብን ያረቢ ስጠን።
970
15
አሁን እንዲ የሚያቸግሩት ከኑህ ጋር በመርከብ ያለፉት ሰዎች ልጆች ከሆኑ፤የሰመጡት ቢወልዱ ኖሮ እንዴት ይኮን ነበረ፤አሁን ራሱ ማጭበርሩ ተንኮሉ መገዳደሉ መመቀኛኘቱ በዝቷል፤አሁን የኑህ ልጆች እንመስላለን ?!
1 234
16
ሰኡዲ ወለጋ መሰለህ የእጅህን ታገኛታለህ
1
17
No text...
1 564
18
ትላንት የምክክሩን ጉዳይ አስመልክቶ አህመዲን የፃፈውን አይቺ በጣም ገረመኝ፤አህመዲንን እንዲህ አልጠበቅኩትም፤ለማንኛውም መረጋጋት አይከፋም ፤በደንብ መወያየት ያስፈልጋል ፤ውይይት መጀመሩ በጣም አስደስቶናል ፤ቢሆንም ሙስሊሙ ህዝብ ከሌላው ህዝብ ጋር አብሮ በኢኮኖሚም ይሁን በማህበራዊ ችግር እየተፈተነ ያለበትን ተጨባጭ ዘንግቶ እዢያት የገባኋት ነገር ስለፀደቀች ብሎ መደሰት በጣም ገርሞኛል ። በተለይ ኦርቶዶክሶች እኛ የተለየ ጥቅም ያገኘን እንዲመስላቸው ያደርጋል ፤የሙስሊሙ ጥያቄኮ የሰላምና ሳይሳቀቅ ስራ የመስራትም ነው፤ከራሳቸው አልፈው ህዝብ ሲረዱ የነበሩ የማውቃቸው ሀብታም ሰዎች ሁሉ የሚጨነቁት ለባዶ በሆነበት ጊዜ እንዲህ አይባልም።ምንም ሳይሰራ እስላማዊ በምትባል ባንክ ሰበብ ፎቅ ያገኘ ሰው ሁሉ ሰው እንደሱ የተመቸው ይመስለዋል ።
1 401
19
የሞቱትን ሰዎች በማይናገሩ ሰዎች መካከል አለፍኩ አሉ እንዴት ያስለቅሳል
1 307
20
እጅግ አሳዛኝ ታሪክ በጦርነት የሞቱ እጅግ ብዙ ሰዎች መካከል ደርሰው፤እሱን ያነሱበት መንገድ ልብን ስቅዝ አድርጎ ይይዛል
እጅግ አሳዛኝ ታሪክ በጦርነት የሞቱ እጅግ ብዙ ሰዎች መካከል ደርሰው፤እሱን ያነሱበት መንገድ ልብን ስቅዝ አድርጎ ይይዛል
1 357