cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ የሚተላለፉ የተለያዩ ዲናዊ መልእክቶችን የሚያገኙበት ቻናል ነው። @Menhajadama_bot 👈 ለአስተያየት ይጠቀሙ

Больше
Рекламные посты
3 499
Подписчики
-424 часа
+107 дней
+3630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ማንም ከኔ ጋር የኖረ ደርሴን የተከታተለ ሰው እንደሚረዳው ከአጉል ወገንተኝነት የፀዳ በሆነ መልክ ቁርኣን ና ሀዲስን መሠረት ባደረገ መልኩ ብቻ የማስተምር መሆኑን እንኳን አጠገቤ ያለው የሩቁ ይመሰክራል ። ለዚህ መስካሪ የሆኑ ከበፊት ጀምሮ የተላኩ አስተያየቶቻችሁ እኛ ጋር ይገኛሉ። ይሁንና እጅግ ከፍተኛ ምቀኝነትና ወሬ ማዋሰድ ይገጥመኛል ። ከነዚህ ሰዎች አንዱ አብዱሸኩር( አቡ ኡወይስ) የሚባል ልጅ ነው። አንድ ጊዜ በግልፅ ለምን ስም እንደሚያጠፋ ብጠይቀውም መልስ አላገኘሁም እንደውም አረ ጭራሽ አላነሳሁም ነው ያለኝ። ከሰሞኑ ከአዳማ እግሬ መውጣቱት ተከትሎ ብዙ እየሰማሁ ነው ። በእድሜ ትላልቅ የሆኑ ሰዎች ጭምር አብረሀው የምትሄደው ልጅ ይሉኛል ። እኔ ወላሂ የጥላቻው ምክንያት ምን እንደሆነም አይገባኝም እና እንዲተውና አመለካከቱን እንዲያስተካክል ጥረት አድርጌለሁ። እባካችሁ እንዳትሸወዱ እኔ ፊትና በመጥላት ነው እንጂ ዝም ያልኩት ሳላውቅ ቀርቼ አይደለም። ስለ አዳማ ዳእዋ አስተያየት ሲሰጥ ወይም ስለኔ ሲያማክራችሁ የሚናገረው ከዚሁ መነሻ መሆኑን አትዘንጉ
Показать все...
አንድ ወንድማችን የላከው እንደዚህ ነው እንድትጠይቁ የተፈለገው
Показать все...
👍 4
ኡስታዝ اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ እንዴት ናችሁ ዐዐዐ እባላለሁ አዲስ አበባ ነው የምኖረው ተንዒም መሰጅድ የት አካባቢ ነው ያለሁ
Показать все...
አዲስአበባ ያላችሁ በዚህች ቡት እየገባችሁ ሰፈራችሁ ቅርብ ከሆነ ከፈጅር ቡኃላ መጠቀም ትችላላችሁ
Показать все...
23:27
Видео недоступноПоказать в Telegram
#ሐጅን_የሚመለከቱ_የአማርኛ_ቪድዮዎች ቁ.5⃣ 🔴የሐጅ አፈፃፀም ሁኔታ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው በዝርዝር #ሐጅ_ከማድረጋችን_በፊት_ስለ_ሐጅ_እንወቅ 💻ለሌሎች ተጨማሪ ቪድዮዎች፦ https፡//www.amharicfiqh.com
Показать все...
👍 1
Показать все...
ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ የሚተላለፉ የተለያዩ ዲናዊ መልእክቶችን የሚያገኙበት ቻናል ነው። @Menhajadama_bot 👈 ለአስተያየት ይጠቀሙ