ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع
الذهاب إلى القناة على Telegram
በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ የሚተላለፉ የተለያዩ ዲናዊ መልእክቶችን የሚያገኙበት ቻናል ነው። @Menhajadama_bot 👈 ለአስተያየት ይጠቀሙ
إظهار المزيد3 909
المشتركون
-624 ساعات
-97 أيام
-2730 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '26
سبتمبر '26
+17
في 0 قنوات
أغسطس '26
+84
في 4 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+179
في 9 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+95
في 4 قنوات
Get PRO
مايو '26
+84
في 5 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+93
في 2 قنوات
Get PRO
مارس '26
+39
في 3 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+56
في 4 قنوات
Get PRO
يناير '26
+36
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+36
في 2 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+33
في 3 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+85
في 4 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+65
في 5 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+40
في 4 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+44
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+45
في 2 قنوات
Get PRO
مايو '25
+55
في 2 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+58
في 3 قنوات
Get PRO
مارس '25
+55
في 2 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+68
في 3 قنوات
Get PRO
يناير '25
+114
في 2 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+113
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+140
في 3 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+161
في 4 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+180
في 5 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+205
في 4 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+91
في 4 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+88
في 4 قنوات
Get PRO
مايو '24
+110
في 3 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+132
في 4 قنوات
Get PRO
مارس '24
+204
في 8 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+284
في 8 قنوات
Get PRO
يناير '24
+166
في 4 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+138
في 4 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+93
في 3 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+61
في 5 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+93
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+35
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+61
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+47
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+43
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+37
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+43
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+70
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+98
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+126
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+67
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+105
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+45
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+31
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+44
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+19
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+40
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+81
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+28
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+49
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+35
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+30
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+15
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+49
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+41
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+29
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+21
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+48
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+33
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+43
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+74
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '21
+130
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '21
+51
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '20
+4 296
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 08 سبتمبر | 0 | |||
| 07 سبتمبر | 0 | |||
| 06 سبتمبر | 0 | |||
| 05 سبتمبر | +3 | |||
| 04 سبتمبر | +3 | |||
| 03 سبتمبر | +4 | |||
| 02 سبتمبر | +5 | |||
| 01 سبتمبر | +2 |
منشورات القناة
| 2 | ኦሮምኛ የምትችሉ ብቻ ታላቁ ሙሀዲስ ሀጂ ዩሱፍ ጭሮ | 397 |
| 3 | 🗓 ዛሬ የጁሙዓ ኹጥባ
🗯 በኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ
-------------------------
▸ @mesjidsualih | 444 |
| 4 | አንድ ወንድም የግድ ሀጂ ኢብራሂም ሰው ፊት ተመልሻለሁ ማለት ይጠበቅባቸዋል ?ብሎ ለጠየቀው መልስ
አሏህ በቅዱስ ቃሉ እንዲህ ይላል
إِنَّ ٱلَّذِينَ يَكۡتُمُونَ مَآ أَنزَلۡنَا مِنَ ٱلۡبَيِّنَٰتِ وَٱلۡهُدَىٰ مِنۢ بَعۡدِ مَا بَيَّنَّٰهُ لِلنَّاسِ فِي ٱلۡكِتَٰبِ أُوْلَٰٓئِكَ يَلۡعَنُهُمُ ٱللَّهُ وَيَلۡعَنُهُمُ ٱللَّٰعِنُونَ ١٥٩ إِلَّا ٱلَّذِينَ تَابُواْ وَأَصۡلَحُواْ وَبَيَّنُواْ فَأُوْلَٰٓئِكَ أَتُوبُ عَلَيۡهِمۡ وَأَنَا ٱلتَّوَّابُ ٱلرَّحِيمُ ١٦٠
(159-160) እነዚያ (ስለነብዩ ሙሐመድና ሌሎችም) ከአንቀፆችና ቅን መመሪያዎች ያወረድነውን ለሰዎች በመጽሐፍ ከገለፅነው በኋላ የሚደብቁ ሰዎች ሁሉ አላህ ይረግማቸዋል፡፡ ረጋሚዎችም ሁሉ ይረግሟቸዋል፡፡ እነዚያ ከመደበቅ የተፀፀቱና አካሄዳቸውን ያስተካከሉና የደበቁትን የገለፁ ሲቀሩ፡፡ የእነርሱን ፀፀትንማ እቀበላለሁ፡፡ እኔም ፀፀትን በጣም ተቀባይ (አዛኝ) ነኝ፡፡
(وبينوا)
(የገለፁ )የምትለዋ ዐ/ነገር ትክሩት ሊሰጣት ይገባል፤ለምሳሌ ለአንድ ሰው ከሆነ ስህተት ያስተማርከው በግል ትነግረዋለህ ፤ለመስጂድ ጀመኣ ከሆነ መስጂድ ቆመህ ታርማለህ ፤በህዝብ ፊት ከሆነው በህዝብ ፊት ስህተትን ማስተካከል ግድ ነው።
በተረፈ ስለ ወልይ ያነሱት ላይ አንዳንድ ሰዎች ወሊይ ማለታቸው ወልየልአምር(ባለስልጣን ) ማለታቸው ነው ብለው ሲያድበሰብሱ ተመልክቻለሁ ፤ይህ በሁለት መንገድ ውሸት ነው፤
1_ "አብይ ነቢይ የተባለው እዚህ ጎሮ ውስጥ ነው" ብለው ነው ቀጠል አድርገው" ነብይ ባንለውም ወልይ ነው "ያሉት፤ይህ ደግሞ በቀጥታ ግልጽ ነው።
2_አህመዲን በፃፈው ፅሁፍ እራሳቸው ማለትም የፈለጉት እሱን እንደነበረና ስህተት እንደሆነ አምነዋል ።
ስለዚህ ወደ ሚዲያ ወጥተው ባለፈው የተናገሩት በስሜት መደበላለቅ ነው ፤ አላህ ይማረኝ ትክክል አልነበረም ማለት ይጠበቅባቸዋል ። | 691 |
| 5 | የሚያስቀሩት ኡስታዞች ከዚህ በፊት በጥሩ ስንምግባራቸው የሚታወቁና የመስጂድ ኢማምም ሆነው ያገለገሉ የልጆች አባቶች የሆኑ ናቸው ። ተጠቀሙባቸው፤በራሳችን ማቅራት እንፈልጋለን ብለው እንጂ ለአንዳንድ መስጂዶች ለኢማምነት ጠይቄቸው እምቢ ያሉኝ ናቸው ። አሏህ ብዙን ኒእማ የሰጣቸው ናቸው።
ኑሩል ቁርኣን በመመዝገብ ሁለት ትላልቅ ስራ ስሩ፤እራሳችሁም ቁርአንን ቅሩ ፤ እነሱንም በአላህ መንገድ ላይ አበረታቱ ።
@nuralquan | 581 |
| 6 | ኑሩል ቁርዓን የኦን ላይል የቁርአን ማእከል
በርቀት ቁርኣን መቅራት ለምትፈልጉ ሁሉ እጅግ ጎበዝ በሆኑ ኡስታዞች ቁርኣን ማቅራት ጀምረናን፤
ለብዙ አመታት ቁርኣንን ያቀሩ ኡስታዞች ናቸውና መቅራት የምትፈልጉ እንዳያመልጣችሁ።
የቂርአቱ ሰአት በፈለጋችሁት ሰአት የተመቻቸ ሲሆን እጅግ ታላላቅ ኡስታዞችን በአነስተኛ ክፍያ እንድታገኙ አመቻችተንላችኋል።
ምናልባትም የነዚህን ኡስታዞች ወጪ የሚሸፍን ከተገኘ በነፃ ክፍያ እንቀጥላለን ፤ቁርኣንን ተማሩ።
ለመመዝገብ | 590 |
| 7 | አንዳንድ ሰው ግን ማይክ ካገኘ የሚያወራውን ስለማያውቅ ከማይክ በማራቅ እሱንም ይሁን ህዝቡን ከአደጋ ማዳን ጥሩ ነው፤
ሰማህ አቶ አብዱልቃድር ከማይክ ራቅ። | 729 |
| 8 | ኦሮምኛ ለማትችሉ ልተርጉምላችሁ
አቶ አብዱልቃድርን ምን ይላል መሰላችሁ ፦ወጣት ልጆቻችሁን ወደ ጦር አስገቡ ፤
ከዛ ኡስታዝ ቀመር ሁሴን ልጆቻችሁም ለጦርነት አይሂዱ አሏህ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግ ብለዋል፤ | 711 |
| 9 | لا يوجد نص... | 761 |
| 10 | ይህን የምለው ሸይኽ ሀጂ ኢብራሂምን በትክክል ስለምወዳቸው ነው፤ደግሞም የአባቴ ወዳጅ ነበሩ
ሀጂ ኢብራሂም በሚዲያ ወጥተው ስህተታቸውን ማረም ሲገባቸው ፤አንዳንድ በቀቀኖች ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም እያሉ ያደናግራሉ፤ሰው ሆኖ መሳሳት የሚለው ርእስ በማይገባበት ለማስገባት እየሞከሩ ነው፤አንድ ሙስሊም ከልጅነት ጀምሮ ስለ ነብይ ወልይ የመሳሰሉ ታላላቅ ቃላትን ለይቶ እንዴት ማወቅ ይኖርበታል ፤ሸይኽ ነኝ የሚል ሰውማ ...ምን ነካቹ
አሁን እቺን ቃል ኡመር ገነቴ ብለዋት ቢሆን እንዴት ነበረ የምታቀጣጥሏት ፤ለማንኛውም ሁለት ሚዛን አይኑረን፤በጣም ትልቅ ስህተት ነው የሰሩት ወጥተው ህዝቡን ይቅርታ ይበሉ ሳይሆን አሳስቼሃለሁ ብለው የአሏህን ምህረት ይጠይቁ። | 771 |
| 11 | አረ ጌታዬ በረህመትህ
ዛሬ በጣም ከመሞቁ የመሰለኝ ግንቦት ውስጥ ያለን ነው ፤ዝናብን ያረቢ ስጠን። | 930 |
| 12 | አሁን እንዲ የሚያቸግሩት ከኑህ ጋር በመርከብ ያለፉት ሰዎች ልጆች ከሆኑ፤የሰመጡት ቢወልዱ ኖሮ እንዴት ይኮን ነበረ፤አሁን ራሱ ማጭበርሩ ተንኮሉ መገዳደሉ መመቀኛኘቱ በዝቷል፤አሁን የኑህ ልጆች እንመስላለን ?! | 1 158 |
| 13 | ሰኡዲ ወለጋ መሰለህ የእጅህን ታገኛታለህ | 1 |
| 14 | لا يوجد نص... | 1 479 |
| 15 | ትላንት የምክክሩን ጉዳይ አስመልክቶ አህመዲን የፃፈውን አይቺ በጣም ገረመኝ፤አህመዲንን እንዲህ አልጠበቅኩትም፤ለማንኛውም መረጋጋት አይከፋም ፤በደንብ መወያየት ያስፈልጋል ፤ውይይት መጀመሩ በጣም አስደስቶናል ፤ቢሆንም ሙስሊሙ ህዝብ ከሌላው ህዝብ ጋር አብሮ በኢኮኖሚም ይሁን በማህበራዊ ችግር እየተፈተነ ያለበትን ተጨባጭ ዘንግቶ እዢያት የገባኋት ነገር ስለፀደቀች ብሎ መደሰት በጣም ገርሞኛል ።
በተለይ ኦርቶዶክሶች እኛ የተለየ ጥቅም ያገኘን እንዲመስላቸው ያደርጋል ፤የሙስሊሙ ጥያቄኮ የሰላምና ሳይሳቀቅ ስራ የመስራትም ነው፤ከራሳቸው አልፈው ህዝብ ሲረዱ የነበሩ የማውቃቸው ሀብታም ሰዎች ሁሉ የሚጨነቁት ለባዶ በሆነበት ጊዜ እንዲህ አይባልም።ምንም ሳይሰራ እስላማዊ በምትባል ባንክ ሰበብ ፎቅ ያገኘ ሰው ሁሉ ሰው እንደሱ የተመቸው ይመስለዋል ። | 1 377 |
| 16 | የሞቱትን ሰዎች በማይናገሩ ሰዎች መካከል አለፍኩ አሉ እንዴት ያስለቅሳል | 1 284 |
| 17 | እጅግ አሳዛኝ ታሪክ
በጦርነት የሞቱ እጅግ ብዙ ሰዎች መካከል ደርሰው፤እሱን ያነሱበት መንገድ ልብን ስቅዝ አድርጎ ይይዛል | 1 331 |
| 18 | መውሊድ ሲበላ ያደገው ልጅ ከልጅነትህ ጀምሮ መውሊድ በሚባል ድግስ አልፈህ የማታውቀውን ሰው ስለመውሊድ አደገኝነት ሊመክር ሲሞክር፤አንተ ይህ ሊሰማህ ይችላል "የመውሊድ ስጋ ያንቀለቅላል እንዴ?!፤"
ለማንኛውም በተለይ ከዚህ በፊት ያልበላሁበት ቦታ የለም የምትለው ልጅ የዛሬም አክባሪዎች አንተ ድሮ የነበርክበት ሙድ ላይ ነው ያሉትና ቀስ ብለህ አስተምራቸው፤በተረፈ ብዙ ቢድኣዎች መኖራቸውንም አትዘንጋ።
ደእዋ ረህመት ነው፤ረህመት ያጣ ደእዋ ዋጋ የለውም ፤የገባህን አስረዳቸው ፤በፍፁም ለፀብ አትጋበዝ።
አሏህ ሃቅ ላይ ያኑረን | 1 340 |
| 19 | በጣም ብዙ ሰው እናውቅ ይሆናል ሀሳባችንን ችግራችንን ለመንገር ግን ሰው ልናጣ እንችላለን ፤በሰው የተከበበ ግን ሰው የሌለው ስንት ሰው አለ።
ከሁሉም በላይ አሏህ ይኑረን፤አላህ ከኛ ጋር ይሁን ሌላው ቀላል ነው። | 1 227 |
| 20 | አፍወን ዝናቡን ፈራሁት እንጂ እመጣ ነበርኩ
የዛሬውን የነጃሺ ደርስ | 1 353 |
