𝑳𝒆𝒎𝒍𝒆𝒎 𝑯𝑺
Open in Telegram
2 774
Subscribers
+424 hours
+1167 days
+20230 days
Posts Archive
2 774
ማስታወቂያ
ለ9ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
በወጣው ፕሮግራም መሠረት ከነገ ጀምሮ ወደ ትምህርት ቤት ስትመጡ ማሟላት የሚገባችሁ :-
የደንብ ልብስ: የትምህርት ቤቱን ሙሉ የደንብ ልብስ በትክክል በመልበስ መገኘት ይኖርባችኋል።
የፀጉር አቆራረጥ (ለወንድ ተማሪዎች): ፀጉራችሁን ክሊን ከት ተስተካክላችሁ።
የፎቶ ክፍያ: የመታወቂያ ፎቶ(Soft copy) ስለምትነሱ 50 ብር (አምሳ ብር) ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። (የፎቶ መነሻ ቦታ: ፎቶ ሌጀንድ)
2 774
ጥብቅ ማሳሰቢያ :-ሁሉም ተማሪ በወጣዉ ፕሮግራም መሠረት የመገኘት ግዴታ አለበት ከዚህ ዉጪ በተለያዩ ምክንያቶች የማይገኝ ተማሪ አስተዳደራዊ እርምጃ የምንወስድ መሆኑን እናሳስባለን።
2 774
Grade 9 Telegram= https://t.me/LEM30ye
Grade 10 Telegram =https://t.me/LEM30yers
Grade 11 Telegram =https://t.me/LEM30year
