ru
Feedback
𝑳𝒆𝒎𝒍𝒆𝒎 𝑯𝑺

𝑳𝒆𝒎𝒍𝒆𝒎 𝑯𝑺

Открыть в Telegram

ከት/ቤቱ የሚተላለፉ መልዕክቶችን በዚህ ማግኘት ትችላላችሁ‼️

Больше
2 774
Подписчики
+424 часа
+1167 дней
+20230 дней
Архив постов
ማስታወቂያ ለ9ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ በወጣው  ፕሮግራም መሠረት ከነገ ጀምሮ ወደ ትምህርት ቤት ስትመጡ ማሟላት የሚገባችሁ :- የደንብ ልብስ: የትምህርት ቤቱን ሙሉ የደንብ ልብስ በትክክል በመልበስ መገኘት ይኖርባችኋል። የፀጉር አቆራረጥ (ለወንድ ተማሪዎች): ፀጉራችሁን ክሊን ከት ተስተካክላችሁ። የፎቶ ክፍያ:  የመታወቂያ ፎቶ(Soft copy) ስለምትነሱ 50 ብር (አምሳ ብር) ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። (የፎቶ መነሻ ቦታ: ፎቶ ሌጀንድ)

ጥብቅ ማሳሰቢያ :-ሁሉም ተማሪ በወጣዉ ፕሮግራም መሠረት የመገኘት ግዴታ አለበት ከዚህ ዉጪ በተለያዩ ምክንያቶች የማይገኝ ተማሪ አስተዳደራዊ እርምጃ የምንወስድ መሆኑን እናሳስባለን።

Grade 9 Telegram= https://t.me/LEM30ye Grade 10 Telegram =https://t.me/LEM30yers Grade 11 Telegram =https://t.me/LEM30year

2019 A.C Grade 9-12 Section Placement - .pdf4.51 MB

photo content
+1

photo content
+9