en
Feedback
የዘፈን ግጥሞች

የዘፈን ግጥሞች

Open in Telegram

ድብርት ውስጥ ላላቹ ድብን ያለ ፍቅር ለያዛቹ በፍቅር ለተጎዳቹ ለሁላችሁ የሚሆን የሙዚቃ ጥቅስ ቀልዶች አነቃቂ ፅሁፍ ለየትኛውም አይነት አስተያየት @narditi12

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
2 689
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-1530 days

Data loading in progress...

Attracting Subscribers
December '24
December '24
+13
in 0 channels
November '240
in 0 channels
Get PRO
October '24
+19
in 0 channels
Get PRO
September '240
in 0 channels
Get PRO
August '24
+41
in 0 channels
Get PRO
July '24
+133
in 0 channels
Get PRO
June '24
+106
in 0 channels
Get PRO
May '24
+149
in 0 channels
Get PRO
April '24
+188
in 0 channels
Get PRO
March '24
+101
in 0 channels
Get PRO
February '24
+106
in 0 channels
Get PRO
January '24
+78
in 0 channels
Get PRO
December '23
+8
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '230
in 0 channels
Get PRO
August '230
in 0 channels
Get PRO
July '230
in 0 channels
Get PRO
June '230
in 0 channels
Get PRO
May '230
in 0 channels
Get PRO
April '230
in 0 channels
Get PRO
March '230
in 0 channels
Get PRO
February '230
in 0 channels
Get PRO
January '230
in 0 channels
Get PRO
December '220
in 0 channels
Get PRO
November '22
+6
in 0 channels
Get PRO
October '22
+26
in 0 channels
Get PRO
September '22
+78
in 0 channels
Get PRO
August '22
+106
in 0 channels
Get PRO
July '22
+145
in 0 channels
Get PRO
June '22
+172
in 0 channels
Get PRO
May '22
+149
in 0 channels
Get PRO
April '22
+121
in 0 channels
Get PRO
March '22
+119
in 0 channels
Get PRO
February '22
+89
in 0 channels
Get PRO
January '22
+106
in 0 channels
Get PRO
December '21
+97
in 0 channels
Get PRO
November '21
+133
in 0 channels
Get PRO
October '21
+138
in 0 channels
Get PRO
September '21
+118
in 0 channels
Get PRO
August '21
+169
in 0 channels
Get PRO
July '21
+156
in 0 channels
Get PRO
June '21
+198
in 0 channels
Get PRO
May '21
+162
in 0 channels
Get PRO
April '21
+135
in 0 channels
Get PRO
March '21
+175
in 0 channels
Get PRO
February '21
+213
in 0 channels
Get PRO
January '21
+234
in 0 channels
Get PRO
December '20
+1 143
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
21 December+3
20 December+3
19 December+4
18 December+3
Channel Posts
የሆዴ አንጀቴ ጅምር መሰረቷ የልቤ ላይ ቆንጆ ውብ አለም ውቢቷ እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ ፍቅሬ የጥንቷ የጥንት የጠዋቷ የሆዴ አንጀቴ ጅምር መሰረቷ የልቤ ላይ ቆንጆ ውብ አለም ውቢቷ እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ ፍቅሬ የጥንቷ የጥንት የጠዋቷ ካፌ የማትለዪው የዘወትር ውዳሴ ልቤ የማይሰርዝሽ የፍቅር አለም ውርሴ ነግሰሻል በልቤ ላይ በስጋ በነፍሴ ነግሰሻል በልቤ ላይ በስጋ በነፍሴ ዛሬም ነገም ቢሆን መቼም የማልረሳሽ ፍቅርሽ ከልቤ ውስጥ የማይጠፋው ጭራሽ መሽ ፍቅርሽ ይረሳል የሚረሳም አይደል አንቺው ነስ አንቺው አንቺው በቁጥር አንድ የሰፈርሽ ልቤ አድምቆ የፃፈሽ መቼም መቼም መቼም መቼም መቼም ቢሆን አልረሳሽ የጥንት የጠዋት ነሽ የሆዴ አንጀቴ ጅምር መሰረቷ የልቤ ላይ ቆንጆ ውብ አለም ውቢቷ እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ ፍቅሬ የጥንቷ የጥንት የጠዋቷ የሆዴ አንጀቴ ጅምር መሰረቷ የልቤ ላይ ቆንጆ ውብ አለም ውቢቷ እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ ፍቅሬ የጥንቷ የጥንት የጠዋቷ ያ ውብ ድንቅ የሆነው እንቡጥ ለጋው ገላሽ ከልብ የሚደርሰው ያ የእውነት ፈገግታሽ ትዝታው ሀያል ነው ሁሌም ያነቃኛል ድቅን ብሎ ከአይኔ አንቺን ያሳየኛል እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ የአይኔ ላይ እንክርት የልቤ ላይ ቅንጆ ይልቤ ንግስት ይወድሻል ልቤ አጥብቆ ይዞሻል ዘላለም ላይረሳሽ አድምቆ ፅፎሻል አንቺው ነሽ አንቺው አንቺው በቁጥር አንድ የሰፈርሽ ልቤ አድምቆ የፃፈሽ መቼም መቼም መቼም መቼም መቼም ቢሆን አልረሳሽ የጥንት የጠዋት ነሽ አንቺው ነሽ አንቺው አንቺው በቁጥር አንድ የሰፈርሽ ልቤ አድምቆ የፃፈሽ መቼም መቼም መቼም መቼም መቼም ቢሆን አልረሳሽ የጥንት የጠዋት ነሽ መቼም መቼም መቼም መቼም መቼም ቢሆን አልረሳሽ የጥንት የጠዋት ነሽ https://t.me/yezefengetm

2
@Yezefengetm
403
3
@yezefengetm ❤️❤️❤️ Nuri be lebe ❤️❤️ tedeladeleshi medanite nesh selam aleshi😍😍😘😘 ufff this song For any comments @narditi12 ❤️❤️❤️❤️join us @yezefengetm
862
4
🎅 Betty Sher 🔊• Gen/ግን 🎄 @yezefengetm Ufff betam des yemil zefen new adametut ❤️❤️❤️❤️❤️❤️‍🩹❤️‍🩹💔 gin ewedeh neber
1 349
5
የኔን ይስጥሽ አልልም አ አኔ ቢደርስብሽ ምን ላገኝ ክፉ ሀሳብ ክፉ ምኞት እርግማን ነው እርግማን ነው ሆሆ እምነት ሊያውል አንዱን ካንዱ ታስሮ የሚያውል መዋደዱ አይን አያይም ልብስ ሀያል ነው የሩቅ ሳይቀርብ አይለያይ እኔም ያላንቺ ደህና ነኝ ናፍቆት ሀሳቡም ቢያመኝ ላያስችለኝ አልሰጠኝ ፍጻሜዬን አላውቅ ጅማሬዬን እንዳየሁት መምጣትሽኝ እንጂ እንደምቴጂ መች አሰብኩት በትግል ከኔ ደም ያልተጻፈ ስፍለግ አልኖርም ዛሬም ነገም በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ ይቅር ብያለው ደግሜ ደግሜ በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ ይቅር ብያለው ደግሜ ደግሜ ወይ ጉዴ ከሚወዱት ጋራ ለመኖር ምርጫ አይደለም ካልታዘዘ ወይ ጉዴ ሰው ለምክንያት ይገናኛል ቢያዝን ስኬት አይቀዝፍ ወይ ጉዴ የዘገየ ቢመስለው ፈጣን ነው የራቀ ቢመስልም ቅርብ ነው ወይ ጉዴ ሰውን ለመታደግ የማይመነምን መንገድ አለው የኔን ይስጥሽ አልልም አ አኔ ቢደርስብሽ ምን ላገኝ ክፉ ሀሳብ ክፉ ምኞት እርግማን ነው እርግማን ነው ሆሆ ሆሆ እምነት ሊያውል አንዱን ካንዱ ታስሮ የሚያውል መዋደዱ አይን አያይም ልብስ ሀያል ነው የሩቅ ሳይቀርብ አይለያይ እኔም ያላንቺ ደህና ነኝ ናፍቆት ሀሳቡም ቢያመኝ ያላንቺ አለሁ ደና ነኝ ቢፈትነው አፌን ስቴጂ ቢያዝንም ልቤ ትዝታውን እያሰብኩ ያኔ ደጉን ይዤ በክፉ አልነሳም በወቀሳ ትናንትን በዛሬ የሚያስረሳ በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ ይቅር ብያለው ደግሜ ደግሜ በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ ይቅር ብያለው ደግሜ ደግሜ ወይ ጉዴ ከሚወዱት ጋራ ለመኖር ምርጫ አይደለም ካልታዘዘ ወይ ጉዴ ሰው ለምክንያት ይገናኛል ቢያዝን ስኬት አይቀዝፍ ወይ ጉዴ የዘገየ ቢመስለው ፈጣን ነው የራቀ ቢመስልም ቅርብ ነው ወይ ጉዴ ሰውን ለመታደግ የማይመረመር መንገድ አለው በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ ይቅር ብያለው ደግሜ ደግሜ በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ ይቅር ብያለው ከልቤ ከልቤ በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ ይቅር ብያለው ደግሜ ደግሜ በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ ይቅር ብያለው ከልቤ ከልቤ https://t.me/yezefengetm https://t.me/yezefengetm
1 110
6
Ledete zare new Happy birthday to me @narditi12
944
7
https://t.me/Joye_MYOFFICIAL
926
8
ታማኝ ለሰው በመውደድሽ በፊት ሳውቅሽ ባልሳሳት ልባም እና ታጋሽ ነበርሽ ምን አገኘሽ በዚ ሰዓት 💔💔 💞💞💞💞 @yezefengetm @yezefengetm For any comments @narditi12💝💝💝💝💝💝
1 666
9
G - Go to Bed O - Off the lights O - Out of tension D - Dreams come N - Nice sleep I - Ignore worries G - Get up earlier H - Have a nice thought T - Thank your GOD Have a blessed night dear subscribers 😍😍 @yezefengetm @yezefengetm
1 292
10
😍😍😍 @yezefengetm @yezefengetm @narditi12 ❤❤❤
😍😍😍 @yezefengetm @yezefengetm @narditi12 ❤❤❤
1 335
11
ስስለው የኖርኩት አይነት መች ሆነና ያንተ ዉበት💋💋💋 ምንህን ነው የወደድኩት😍😍😍😍 @yezefengetm @yezefengetm @narditi12 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
1 239
12
ማረፊያ ጌጥ ማጣቱን ማን በነገርሽ አይኔ ባንቺው ናፍቆት ስብሰለሰል ታምሚያለው ስሚኝ እኔን ድምፅሽ ሲርቅ ከጆሮዬ መጠውለጉን ባየሺልኝ ያገራገር ሰውነቴ የራበኝ ሳቅ ጨዋታ አስጨነቀኝ በዝምታ አንቺን የለመደው ቤቴ ጠረንሽ ሁሌም አለ ከገላዬ ካልባሳት በሌላ ላለውጥሽ ምያለውኝና እቱ ካለሽበት ሰማይ ማልዶ ባሳብ ሲዋኝ ልቤ ነዶ ሲንከራተት አንቺን ወዶ አይንሽን ላይ ጏጉቻለው ደጀሰላም ውዬ አድራለው ቀን ከለሊት አነባለው የኔ ማር ወለላ አልመኝም ካንቺ ሌላ እፁብ ልጅ ነሽ አንቺ መቼም የማትሰለቺ የኔ ማር ወለላ አልመኝም ካንቺ ሌላ እፁብ ልጅ ነሽ አንቺ መቼም የማትሰለቺ ማረፊያ ጌጥ ማጣቱን ማን በነገርሽ አይኔ ባንቺው ናፍቆት ስብሰለሰል ታምሚያለው ስሚኝ እኔን ድምፅሽ ሲርቅ ከጆሮዬ መጠውለጉን ባየሺልኝ ያገራገር ሰውነቴ የራበኝ ሳቅ ጨዋታ አስጨነቀኝ በዝምታ አንቺን የለመደው ቤቴ ጠረንሽ ሁሌም አለ ከገላዬ ካልባሳት በሌላ ላለውጥሽ ምያለውኝና እቱ ካለሽበት ሰማይ ማልዶ ባሳብ ሲዋኝ ልቤ ነዶ ሲንከራተት አንቺን ወዶ አይንሽን ላይ ጏጉቻለው ደጀሰላም ውዬ አድራለው ቀን ከለሊት አነባለው የኔ ማር ወለላ አልመኝም ካንቺ ሌላ እፁብ ልጅ ነሽ አንቺ መቼም የማትሰለቺ የኔ ማር ወለላ አልመኝም ካንቺ ሌላ እፁብ ልጅ ነሽ አንቺ መቼም የማትሰለቺ @yezefengetm @yezefengetm
882
13
Joye✌✌ ᗯᗴᏞ ᑕᝪᗰᗴ Ꭲᝪ ℳᎩ ᝪᖴᖴᏆᑕᏆᗩᏞ #Joye✌ #ɴᴇᴡ_ᴍᴜsɪᴄ 😍 #sʜᴏʀᴛ_sᴛᴏʀɪᴇs ❤ #ʜᴏᴛ_ᴘɪᴄ 😋 #ᴏʟᴅ_ᴍᴜsɪᴄs 😗 #ɴᴇᴡ_ɪɴꜰᴏʀᴍᴀᴛɪᴏɴs 😋 💫 amazing wold pic🌍📷 ✌✌✌✌✌✌✌✌✌ For any comment 👇👇 @Joye_D https://t.me/Joye_My_OFFICIAL
1 208
14
#​​Bisrat_Garedew #Mn_Bewetash እኔ አንገቴን ልድፋ ላቀርቅርልሽ መጨነቅሽ ለምን ነው: ስለኔ 'ሚሰማሽ ('ሚሰማሽ) ምን ባደረግሽ እስኪ ምን በወጣሽ እኔ አንገቴን ልድፋ ላቀርቅርልሽ መጨነቅሽ ለምን ነው: ስለኔ 'ሚሰማሽ ('ሚሰማሽ) ምን ባደረግሽ እስኪ ምን በወጣሽ እኔ እንጂ: ለሁሉም ምክንያት መሰረት እኔ እንጂ: ቃሌም የታጠፈ ተጠቂ በወረት እኔ እንጂ: የገዘፈ ሃጢዓት የተሸከምኩት እኔ እንጂ: ምን በወጣሽ ብለሽ ማሰብ መፀፀት እኔ እንጂ: ለሃሳብሽ ተቃራኒ ሆኜ እኔ እንጂ: ፍቅሬን የገፋሁት አይነንም ጨፍኜ እኔ እያለሁ አንገቴንም መድፋት ማቀርቀር ያለብኝ እኔ እያለሁ ምን በወጣሽ አንቺ አትሳቀቂብኝ እኔ ነኝ: እኔ ነኝ የዳረግኩሽ እኔ ነኝ: እኔ ነኝ ያልተቀጣሁ- ችሎት ያልዳኘኝ እኔ ነኝ: እኔ ነኝ ፍቅሬንም የገፋሁኝ እኔ ነኝ: እኔ ነኝ ይሄ የሚገባኝ እኔ አንገቴን ልድፋ ላቀርቅርልሽ መጨነቅሽ ለምን ነው: ስለኔ 'ሚሰማሽ ('ሚሰማሽ) ምን ባደረግሽ እስኪ ምን በወጣሽ እኔ አንገቴን ልድፋ ላቀርቅርልሽ መጨነቅሽ ለምን ነው: ስለኔ 'ሚሰማሽ ('ሚሰማሽ) ምን ባደረግሽ እስኪ ምን በወጣሽ እኔ እንጂ: የካድኩኝ ሃቅ እውነታውን እኔ እንጂ: ደንዳና ያረኩት ጨካኝ ልቤን እኔ እንጂ: ከላዬ ያልወረደ የህሊና እዳዬ እኔ እንጂ: ማቀርቀር ያለበት ሸክም ያለው ጫንቃዬ እኔ እንጂ: ለሃሳብሽ ተቃራኒ ሆኜ እኔ እንጂ: ፍቅሬን የገፋሁኝ አይነንም ጨፍኜ እኔ እያለሁ አንገቴንም መድፋት ማቀርቀር ያለብኝ እኔ እያለሁ ምን በወጣሽ አንቺ አትሳቀቂብኝ እኔ ነኝ እኔ ነኝ: ምን በወጣሽ ምን አውቅ ብለሽ እኔ ነኝ እኔ ነኝ ለምን ታዝኚ ታቀረቅሪብኝ እኔ ነኝ እኔ ነኝ ስታምኝኝ ያልታመንኩኝ እኔ ነኝ እኔ ነኝ ምክንያት የሆንኩኝ እኔ እንጂ: የካድኩኝ ሃቅ እውነታውን እኔ እንጂ: ደንዳና ያረኩት ጨካኝ ልቤን እኔ እንጂ: ከላዬ ያልወረደ የህሊና እዳዬ እኔ እንጂ: ማቀርቀር ያለበት ሸክም ያለው ጫንቃዬ እኔ እንጂ: ለሃሳብሽ ተቃራኒ ሆኜ እኔ እንጂ: ፍቅሬን የገፋሁኝ አይነንም ጨፍኜ እኔ እያለሁ አንገቴንም መድፋት ማቀርቀር ያለብኝ እኔ እያለሁ ምን በወጣሽ አንቺ አትሳቀቂብኝ እኔ ነኝ: እኔ ነኝ የዳረግኩሽ እኔ ነኝ: እኔ ነኝ ያልተቀጣሁ- ችሎት ያልዳኘኝ እኔ ነኝ: እኔ ነኝ ፍቅሬንም የገፋሁኝ እኔ ነኝ: እኔ ነኝ ይሄ የሚገባኝ እኔ ነኝ እኔ ነኝ: ምን በወጣሽ ምን አውቅ ብለሽ እኔ ነኝ እኔ ነኝ ለምን ታዝኚ ታቀረቅሪብኝ እኔ ነኝ እኔ ነኝ ስታምኝኝ ያልታመንኩኝ እኔ ነኝ እኔ ነኝ ምክንያት የሆንኩኝ For More Join Us @yezefengetm
1 705
15
🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼   🌻 🌻🌻🌻   🌻🌻 🌻🌻  🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻   🌻🌻🌻🌻🌻🌻   🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻  🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼🌼   🌼🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻 🌻🌻  🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻 🌻🌻🌻 🌻🌻  🌻🌻 🌻🌻  🌻🌻 🌻🌻  🌻🌻 🌻🌻  🌻🌻 🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻   🌼 🌼🌼🌼   🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼   🌼🌼🌼🌼🌼🌼   🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
1 381
16
#​​Abdu_Kiar_&_Melat_Keleme_Work #Weye_Weye ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም ወዬ ወዬ እኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ? ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም ወዬ ወዬ እኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ? እኔን ጭምቷን ልጅ ለምነህ አባብለህ እንደዚማ አትጠፋም በፍቅርህ ሰው ገለህ ያኔ በቀን በቀን እንዲያ እንዳልፈለከኝ ዛሬ ስትጠፋ ፈራሁኝ ጨነቀኝ ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም ወዬ ወዬ እኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ መች ጠፋሁ መች ጠፋሁ አልሞላ ብሎ እንጂ ድሮም ልብ የለኝም ምን ሚጨክን ባንቺ ረጋ ሲሉ ይጥማል ፍቅር ሩጫ አይችልም ድርም እልሽ ነበር አሪፍ አይቸኩልም ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም ወዬ ወዬ እኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ? ቦታ ምረጥልኝ ቦታ ማታ እንድንገናኝ ማታ ፍቅሬ ላይህ ቸኩያለው ቦታ ምረጥ አንድ ቦታ ማታ የምናቃት ቦታ ማታ የምናቃት ቦታ ፍቅሬ የቀደመ ይጠብቅ ማታ እኔ አልቀርም ማታ ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም ወዬ ወዬ እኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ? ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም ወዬ ወዬ እኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ? ልቤ አምጭው ይለኛል እንቅልፍ አቷል አይኔ ፍቅርህ እንዲ መሆኑን መች አወኩኝ እኔ ያኔ ፍቅርን ሳላውቅ ምንም ሳልረዳ ዛሬ ነው የገባኝ ብዙ እንደተጎዳህ ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም ወዬ ወዬ እኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ? ልጅነት ነው እንጂ ክፋት የለብሽም ገና አፈቅርሻለሁ አልቀየምሽም እንኳን ፍቅሬ ገባሽ እንኳን ተረዳሽኝ አቅፍ አርጊኝና ከህመሜ ፈውሽኝ ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም ወዬ ወዬ እኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ? ቦታ ምረጥልኝ ቦታ ማታ እንድንገናኝ ማታ ፍቅሬ ላይህ ቸኩያለው ቦታ ምረጥ አንድ ቦታ ማታ የምናቃት ቦታ ማታ የምናቃት ቦታ ፍቅሬ የቀደመ ይጠብቅ ማታ እኔ አልቀርም ማታ ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም እኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ? ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም እኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ? ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም እኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ? ስጠራሽ ወዬ (ወዬ ወዬ) ስጠሪኝ ወዬ (ወዬ ወዬ) ወዬ ወዬ ወዬ ወዬ ሰጠራህ ወዬ(ወዬ ወዬ) ስጠራኝ ወዬ (ወዬ ወዬ) ወዬ ወዬ ወዬ ወዬ (ከምናብ ጓደኛ) For More Join Us @yezefengetm
1 651
17
@COVER_MUSICS - Weye Weye.mp3
1 322
18
#​​​​Tamrat_Desta #Ewedshalehu ተፈጥረሻል እና እንደ ጸሃይ ባንቺ ሁሉን እንዳይ ታውቂዋለሽ አይገርምም አውቃለሁ ብልሽ እወድሻለሁ ተፈጥረሻል እና እንደ ጸሃይ ባንቺ ሁሉን እንዳይ ታውቂዋለሽ አይገርምም አውቃለሁ ብልሽ እወድሻለሁ አዲስ ባይሆንብሽ ምታቂውን ነገር አንቺ ሁነሽ ሳለሽ ተምሳሌተ ፍቅር እንደ ውጥናችን ልክ እንደ ያኔው እንዴት ዛሬም ልበል እውድሻለሁ በዝቶ ሳየው ያንቺ ደግነት ሆኖ ሳየው ፍቅርሽ እንደ እናት አንደበቴ ቃላት ስላጠረው ልቤ ይናገር ዛሬስ እጠራለሁ እውድሻለሁ እውድሻለሁ እውድሻለሁ ብል ያንሳል አውቃለሁ እውድሻለሁ እውድሻለሁ እውድሻለሁ ብል ያንሳል አውቃለሁ ተፈጥረሻል እና እንደ ጸሃይ ባንቺ ሁሉን እንዳይ ታውቂዋለሽ አይገርምም አውቃለሁ ብልሽ እወድሻለሁ ተፈጥረሻል እና እንደ ጸሃይ አይቻለሁ እና የራቀው ሲቀርበኝ ስትኖሪ ከጎኔ ከባዱም ሲቀለኝ የመኖር ትርጉሙም ጣእሙም ሲገባኝ ፍቅሬን ተቀብለሽ ፍቅር ስትሰጭኝ በዝቶ ሳየው ያንቺ ደግነት ሆኖ ሳየው ፍቅርሽ እንደ እናት አንደበቴ ቃላት ስላጠረው ልቤ ይናገር ዛሬስ እጠራለሁ እውድሻለሁ እውድሻለሁ እውድሻለሁ ብል ያንሳል አውቃለሁ እውድሻለሁ እውድሻለሁ እውድሻለሁ ብል ያንሳል አውቃለሁ እውድሻለሁ እውድሻለሁ እውድሻለሁ ብል ያንሳል አውቃለሁ እውድሻለሁ እውድሻለሁ እውድሻለሁ ብል ያንሳል አውቃለሁ ✍️ Lyrics By @narditi12 For More Join Us @yezefengetm
1 600
19
#​​Geremew_Assefa #Yemitekash_Tefa ምን ተክቸ ልራስሽ አንች ሰው እረ እኔስ ፍጹም አልቻልኩም አልጭክን ልቤ አልተው አለኝ አምላኬ ተው በቃ በለኝ ምን ተክቸ ልራስሽ አንች ሰው እረ እኔስ ፍጹም አልቻልኩም አልጭክን ልቤ አልተው አለኝ አምላኬ ተው በቃ በለኝ እንዴት ብየ ልርሳሽ አልችል አለሆዴ ልቤም ተወኝ እኔን ባንቺ ቆረበ እንዴ ምን ይሻላል አልረሳሽም እንዴት እሆናለሁ አልችል በሰው እንዳልተካሽ አፈቅርሻለሁ ምን ተክቼ ልርሳሽ ማፍቀሬን ሰርዤ እንደው ለስም ብቻ ባንቺ ላይ ፈዝዤ በዋልሽበት ውሎ ማደር ልቤ አልታደለም ተንከራተትኩ ምነው በኔ ቀኑ ጎደለ አሃ ሃሳብ አስቀያሪ ችግሬን ተረድታ አሃ ብረሳሽ ምን ነበር መተኪያሽ ተገኝታ ቀን ቆጥሮ ተደክሞ ቢለፋ የሚተካሽ ጠፋ ምን ተክቸ ልራስሽ አንች ሰው እረ እኔስ ፍጹም አልቻልኩም አልጭክን ልቤ አልተው አለኝ አምላኬ ተው በቃ በለኝ ምን ተክቸ ልራስሽ አንች ሰው እረ እኔስ ፍጹም አልቻልኩም አልጭክን ልቤ አልተው አለኝ አምላኬ ተው በቃ በለኝ ሁሉ ነገር ሞልቶ ሳይጎድል ማጀቴ አንቺ የሌለሽበት አልሞቅ አለኝ ቤቴ ቀን ከለሊት እንዳስብሽ በኔ ተፈርዷል ይሁን እስኪ ምን እላለሁ ይሄም ቀን ያልፋል ምን ተክቼ ልርሳሽ ማፍቀሬን ሰርዤ እንደው ለስም ብቻ ባንቺ ላይ ፈዝዤ በዋልሽበት ውሎ ማደር ልቤ አልታደለም ተንከራተትኩ ምነው በኔ ቀኑ ጎደለ አሃ ሃሳብ አስቀያሪ ችግሬን ተረድታ አሃ ብረሳሽ ምን ነበር መተኪያሽ ተገኝታ ቀን ቆጥሮ ተደክሞ ቢለፋ የሚተካሽ ጠፋ ምን ይሻላል አልረሳሽም እንዴት እሆናለሁ አልችል በሰው እንዳልተካሽ አፈቅርሻለሁ ምን ይሻላል አልረሳሽም እንዴት እሆናለሁ አልችል በሰው እንዳልተካሽ አፈቅርሻለሁ ምን ይሻላል አልረሳሽም እንዴት እሆናለሁ አልችል በሰው እንዳልተካሽ አፈቅርሻለሁ ምን ይሻላል አልረሳሽም እንዴት እሆናለሁ አልችል በሰው እንዳልተካሽ አፈቅርሻለሁ ✍️Lyrics By @narditi12 For More Join Us @yezefengetm
1 560
20
#​​MEEK_1ONE #Shegiye_Shegitu ስምል ባንቺ ስምል በሄድኩበት ቦታ ትንሽ አይደል ትልቅ ሁሌ የማገኘው ደስታ(2x) አሄ ወይ ነዶ ልበ ያንቺን ፍቅር ተላምዶ አሄ ወይ ነዶ ልበ ያንቺን ፍቅር ተላምዶ እኔ እየወደድኳት እሷ እየጠላቺኝ እኔ እየወደድኳት እሷ እየጠላቺኝ ስማእዳ ስማእዳ ስማ እዳ አገባችኝ ስማእዳ ስማእዳ ስማ እዳ አገባችኝ ሸግየ ሸጊቱ የሴት እመቤት ከመልክም አንደኛ መልከመልካሚት የቀሚስሽ ጥለት ብዙ ነው አይነቱ ያንቺስ የብቻው ነው ጠላትሽ መብዛቱ (በዝቶ ሰው በዝቶ አየነው ዝናሽን በዝቶ ሰው በዝቶ ሰው ገዳይ መሆንሽን)2x በይ ነይ ነይ ነይ ዉድየ በይ ቅረቢኛ በይ ነይ ነይ ነይ ዉድየ በይ ንገሪኛ እኔ እየወደድኳት እሷ እየጠላቺኝ እኔ እየወደድኳት እሷ እየጠላቺኝ ስማእዳ ስማእዳ ስማ እዳ አገባችኝ ስማእዳ ስማእዳ ስማ እዳ አገባችኝ ወንጀለኛ ልባል ባንቺ ይክሰሱኛ ስሜም ባንቺ ይጥፋ የሷ ካስባለኛ አልኩኝ ብድግ ብድግ ዘንድሮስ ቀለለኝ አንጀቴን አውጥተሽ በላሽው መሰለኝ ለ ታሪክ ሳወራ አልሰለች ስምሽን ስጠራ ለ ታሪክ ሳወራ አልሰለች ስምሽን ስጠራ ፍቅርሽ ለኔ ሁኖ ዘወትር አርበኛ ቀልቤን እየገዛው አርጎኛል ምርኮኛ በይ ነይ ነይ ነይ ዉድየ በይ ድገሚኛ ሳሚኝ በይ ነይ ነይ ነይ ዉድየ በይ ድገሚኛ ሳሚኝ በይ ነይ ነይ ነይ ዉድየ በይ ድገሚኛ ሳሚኝ በይ ነይ ነይ ነይ ዉድየ በይ ድገሚኛ ሳሚኝ ተው ተው ሲሉኝ የኔን ፍላጎት ዘዉድ አይሉት ጎፈር ምርጫ እንደሰጡት ተው ተው ሲሉኝ የኔን ፍላጎት ዘዉድ አይሉት ጎፈር ምርጫ እንደሰጡት ✍️Lyrics By @narditi12 For More Join Us @yezefengetm
1 335