en
Feedback
የመንጃ ፍቃድ ስልጠና🚙🚘🚖

የመንጃ ፍቃድ ስልጠና🚙🚘🚖

Open in Telegram

❌️መንጃ_ፍቃድ /በጅጄ ትዩብ ❌️ #_በኢትዮጵያ ዉስጥ የመጀመሪያው የመንጃ ፍቃድ ስልጠና #_በቴሌግራም እና #_ዩቱብ youtube ቻናል #_የመሰናክል_አሰራር_የተግባር በቪድዮ #_መኪና_አነዳድ_ልምምድ ለለማጆች በቪዲዮ #_ለአውቶ_ተማሪዎች -electrical/mechanical #_ሌላም ተጭማሪ መረጃዎችን ያገኛሉ👇👇👇

Show more
876
Subscribers
+324 hours
+117 days
+7030 days

Data loading in progress...

Attracting Subscribers
September '24
September '24
+33
in 0 channels
August '24
+71
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '230
in 0 channels
Get PRO
August '230
in 0 channels
Get PRO
July '230
in 0 channels
Get PRO
June '230
in 0 channels
Get PRO
May '230
in 0 channels
Get PRO
April '230
in 0 channels
Get PRO
March '230
in 0 channels
Get PRO
February '230
in 0 channels
Get PRO
January '230
in 0 channels
Get PRO
December '220
in 0 channels
Get PRO
November '220
in 0 channels
Get PRO
October '220
in 0 channels
Get PRO
September '220
in 0 channels
Get PRO
August '220
in 0 channels
Get PRO
July '220
in 0 channels
Get PRO
June '220
in 0 channels
Get PRO
May '220
in 0 channels
Get PRO
April '220
in 0 channels
Get PRO
March '220
in 0 channels
Get PRO
February '220
in 0 channels
Get PRO
January '220
in 0 channels
Get PRO
December '210
in 0 channels
Get PRO
November '210
in 0 channels
Get PRO
October '210
in 0 channels
Get PRO
September '210
in 0 channels
Get PRO
August '21
+1
in 0 channels
Get PRO
July '210
in 0 channels
Get PRO
June '21
+1
in 0 channels
Get PRO
May '210
in 0 channels
Get PRO
April '21
+1
in 0 channels
Get PRO
March '21
+1
in 0 channels
Get PRO
February '210
in 0 channels
Get PRO
January '210
in 0 channels
Get PRO
December '20
+2 582
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
25 September+8
24 September0
23 September0
22 September0
21 September0
20 September0
19 September0
18 September+2
17 September0
16 September0
15 September0
14 September+2
13 September0
12 September+1
11 September+2
10 September+4
09 September+1
08 September+3
07 September0
06 September+3
05 September+3
04 September0
03 September+3
02 September0
01 September+1
Channel Posts
Watch "ለለማጅ/ለጀማሪዎች የማኑዋል እና የአዉቶማቲክ ጊርቦክስ መኪና ልዩነታቸዉ" on YouTube https://youtu.be/J22xmW4KPIw

2
በጥያቂያችሁ መሰረት ፖርክ አደራረግ https://youtu.be/xtCvUowpjCw?si=KNYDnPozJhL_h3yz
536
3
Watch "የጋራዥ መሰናክል አሰራር" on YouTube https://youtu.be/y95cY_Cae88
578
4
https://t.me/jijetube23
550
5
የመንጃ ፍቃድ ስልጠና🚙🚘🚖: 🚒🚒የአየር ማጣሪያ(ኤር ክሊነር )🚒🚒 ሞተር ውስጥ እሳትን አቀጣጥሎ ሀይል ለማመንጨት አየር ያስፈልጋል። ስለዚህ በቤንዚን ፣ በናፍጣ ሞተር ላይ የአየር ማጣሪያ ይገኛል። ተግባሩም #_ወደ ሲሊንደር ውስጥ የሚገባውን አየር እያጣራ ያስተላልፍል። =>በሞተር አካባቢ ሊሰማ የሚችልን የማይፈለግ ድምፅ ይቀንሳል። =>በካርቡሬተር በኩል ሊነሳ የሚችልን እሳት አፍኖ ያስቀራል። #_የአየር ማጣሪያ አይነቶች 1. ደረቅ የአየር ማጣሪያ 2. እርጥብ የአየር ማጣሪያ ወዘተ ናቸው። መረጃው ለሌላቸው እንዲደርስ ሸር ሸር🚘🚘🚘🚒🚗 https://t.me/jijetube23 #_የተሽከርካሪ የኤሌክትሪክ ክፍሎች የተሽከርካሪ የኤሌክትሪክ ክፍሎች ጥቅም ሞተር ባልተነሳበት ወቅት ለተሽከርካሪው የሚያስፈልገውን ኤሌክትሪክ ማዘጋጀት ፣ ሞተሩን ማስነሳት ፣ ባትሪን መልሶ መሙላት ፣ መብራቶችና ሌሎች በኤሌክትሪክ ሀይል የሚሰሩ ክፍሎችን እንዲሰሩ ማድረግ ነው። #_በተሽከርካሪ ላይ የኤሌክትሪክ ክፍሎች የሚባሉት * የሞተር ማስነሻ ክፍሎች * የባይሪ መሙያ ክፍሎች * መብራትና ሌሎች ተጨማሪ የኤሌክትሪክ ክፍሎች ናቸው ። #_የሞተር ማስነሻ ክፍሎች የሞተር ማስነሻ ክፍሎች ጠቀሜታ ሞተር የመጀመሪያውን እንቅስቅሴ እንዲጀምር የሚያግዙ ክፍሎች ናቸው። እነርሱም * ባትሪ * የሞተር ማስነሻ ቁልፍ ( ኳድሮ ) * ስታርተር ሞተር ( ሞተሪኖ ) ናቸው። #_ባትሪ :- ኬሚካላዊ ውህደትን ወደ ኤሌክትሪካል ሀይል የሚለወጥ ክፍል ነው። ባትሪ በውስጡ 65 ፐርሰንት ንፁህ ውሃ 35 ፐርሰንት አሲድ ነው። ባትሪ ሁለት ተርሚናሎች አሉት ። 1. ኔጌቲቭ ተርሚናል ( -) 2. ፖዘቲቭ ተርሚናል (+) ናቸው ። #_ለባትሪ መደረግ ያለበት ጥንቃቄ * ደረቅና ቀዝቃዛ ቦታ ላይ ማስቀመጥ። * የባትሪ ክዳን ቀዳዳ በቆሻሻ እንዳይደፈን ማፅዳት ። * ባትሪን ከተሽከርካሪ በምንፈታበት ወቅት መጀመሪያ ኔጌቲቭ ተርሚናልን (-) መፍታት በመቀጠል ፖዘቲቭ ተርሚናል (+) መፍታት ነው። * ባትሪን ወደ ተሽከርካሪ በምንመልስበት ጊዜ መጀመርያ ፖዘቲቭ ተርሚናልን (+) ማሰር በመቀጠል ኔጌቲቭ ተርሚናልን (-) ማሰር ነው። * የባህር ውሃ በማየት መሙላት ወዘተ ናቸው። #_የሞተር ማስነሻና ማጥፊያ ቁልፍ :- ከባትሪ የሚመጣውን የኤሌክትሪክ ሀይል ወደ ተለያዩ ክፍሎች የሚያስተላልፍ ወይም የሚያቋርጥ ክፍል ነው። ሞተር ለማስነሳት ቁልፍን " start " ላይ ለብዙ ሰከንድ አለመያዝ ምክንያቱም የሞተር ማስነሻ ክፍሎች ላይ ጉዳት እንዳይደርስ። #_ ስታርተር ሞተር ( ሞተሪኖ) :- በቁልፍ አማካኝነት ከባትሪ የኤሌክትሪክ ሀይል ተቀብሎ ወደ መካኒካል ሀይል በመቀየር ሞተርን ለማስነሳት የሚያገለግል ክፍል ነው። #_ለሞተር ማስነሻ ክፍሎች መደረግ ያለበት ጥንቃቄ * ሞተርን ወዲያው ወዲያው ለማስነሳት አለመሞከር። * ሞተር አልነሳ ብሎ ሲያስቸግር ከ10 ሰከንድ ቆይታ በኋላ ለማስነሳት መሞከር። * ሞተር ለማስነሳት የሞተር ቁልፍ ( start ) የሚለው ላይ ይዞ ከ30 ሰከንድ በላይ አለመቆየት። * ሞተርን በራሱ ቁልፍ ማስነሳት። * ሞተር ከተነሳ በኋላ ሞተር ማስነሻ ቁልፍን ይዞ አለመቆየት። * ሞተር ለማስነሳት ቁልፍ ከፍቶ ለረጅም ጊዜ አለመቆየት ወዘተ ናቸው። #_የባትሪ መሙያ ክፍሎች የባትሪ መሙያ ክፍሎች ጠቀሜታ ሞተር ከተነሳ በኋላ ባትሪን መሙላትና ኤሌክትሪክ ለሚፈልጉ ክፍሎች ኤሌክትሪክን ማስተላለፍ ነው። እነርሱም * ጀነሬተር( ዲናሞ) * ሬጉሌተር * ባትሪ ናቸው። #_ጀነሬተር ( ዲናሞ) :- ሞተር ከተነሳ በኋላ መካኒካል ሀይል በቺንጋ አማካኝነት ከሞተር ተቀብሎ ወደ ኤሌክትሪክ ሀይል በመቀየር ለተለያዩ ክፍሎች የኤሌክትሪክ ሀይል የሚያስተላልፍና ባትሪን በተወሰነ መጠን የሚሞላ እንዲሁም ባትሪን ተክቶ የሚሰራ መሳሪያ ነው። #_ሬጉሌተር :- ጀነሬተር ከሚፈለገው በላይ የኤሌክትሪክ ሀይል አመንጭቶ ወደ ተለያዩ ክፍሎች እንዳያስተላልፍ የሚቆጣጠር መሳሪያ ነው #_ፊውዝ :- ኤሌክትሪክ ክፍሎች መሀከል በመሆን ኤሌክትሪክ ያስተላልፍል እንዲሁም ከመጠን ያለፈ የኤሌክትሪክ ሀይል እቃዎችን እንዳያቃጥል የሚቆጣጠር መሳሪያ ነው።
496
6
ለለማጅ መኪና አነዳድ https://youtu.be/MFLDqnaCVgM?si=9zsrL0NVQsK7xrHv
434
7
የመንጃ ፍቃድ ስልጠና🚙🚘🚖: 🚒🚒የአየር ማጣሪያ(ኤር ክሊነር )🚒🚒 ሞተር ውስጥ እሳትን አቀጣጥሎ ሀይል ለማመንጨት አየር ያስፈልጋል። ስለዚህ በቤንዚን ፣ በናፍጣ ሞተር ላይ የአየር ማጣሪያ ይገኛል። ተግባሩም #_ወደ ሲሊንደር ውስጥ የሚገባውን አየር እያጣራ ያስተላልፍል። =>በሞተር አካባቢ ሊሰማ የሚችልን የማይፈለግ ድምፅ ይቀንሳል። =>በካርቡሬተር በኩል ሊነሳ የሚችልን እሳት አፍኖ ያስቀራል። #_የአየር ማጣሪያ አይነቶች 1. ደረቅ የአየር ማጣሪያ 2. እርጥብ የአየር ማጣሪያ ወዘተ ናቸው። መረጃው ለሌላቸው እንዲደርስ ሸር ሸር🚘🚘🚘🚒🚗 https://t.me/joinchat/AAAAAEkEIeLtKQP9owW33g #_የተሽከርካሪ የኤሌክትሪክ ክፍሎች የተሽከርካሪ የኤሌክትሪክ ክፍሎች ጥቅም ሞተር ባልተነሳበት ወቅት ለተሽከርካሪው የሚያስፈልገውን ኤሌክትሪክ ማዘጋጀት ፣ ሞተሩን ማስነሳት ፣ ባትሪን መልሶ መሙላት ፣ መብራቶችና ሌሎች በኤሌክትሪክ ሀይል የሚሰሩ ክፍሎችን እንዲሰሩ ማድረግ ነው። #_በተሽከርካሪ ላይ የኤሌክትሪክ ክፍሎች የሚባሉት * የሞተር ማስነሻ ክፍሎች * የባይሪ መሙያ ክፍሎች * መብራትና ሌሎች ተጨማሪ የኤሌክትሪክ ክፍሎች ናቸው ። #_የሞተር ማስነሻ ክፍሎች የሞተር ማስነሻ ክፍሎች ጠቀሜታ ሞተር የመጀመሪያውን እንቅስቅሴ እንዲጀምር የሚያግዙ ክፍሎች ናቸው። እነርሱም * ባትሪ * የሞተር ማስነሻ ቁልፍ ( ኳድሮ ) * ስታርተር ሞተር ( ሞተሪኖ ) ናቸው። #_ባትሪ :- ኬሚካላዊ ውህደትን ወደ ኤሌክትሪካል ሀይል የሚለወጥ ክፍል ነው። ባትሪ በውስጡ 65 ፐርሰንት ንፁህ ውሃ 35 ፐርሰንት አሲድ ነው። ባትሪ ሁለት ተርሚናሎች አሉት ። 1. ኔጌቲቭ ተርሚናል ( -) 2. ፖዘቲቭ ተርሚናል (+) ናቸው ። #_ለባትሪ መደረግ ያለበት ጥንቃቄ * ደረቅና ቀዝቃዛ ቦታ ላይ ማስቀመጥ። * የባትሪ ክዳን ቀዳዳ በቆሻሻ እንዳይደፈን ማፅዳት ። * ባትሪን ከተሽከርካሪ በምንፈታበት ወቅት መጀመሪያ ኔጌቲቭ ተርሚናልን (-) መፍታት በመቀጠል ፖዘቲቭ ተርሚናል (+) መፍታት ነው። * ባትሪን ወደ ተሽከርካሪ በምንመልስበት ጊዜ መጀመርያ ፖዘቲቭ ተርሚናልን (+) ማሰር በመቀጠል ኔጌቲቭ ተርሚናልን (-) ማሰር ነው። * የባህር ውሃ በማየት መሙላት ወዘተ ናቸው። #_የሞተር ማስነሻና ማጥፊያ ቁልፍ :- ከባትሪ የሚመጣውን የኤሌክትሪክ ሀይል ወደ ተለያዩ ክፍሎች የሚያስተላልፍ ወይም የሚያቋርጥ ክፍል ነው። ሞተር ለማስነሳት ቁልፍን " start " ላይ ለብዙ ሰከንድ አለመያዝ ምክንያቱም የሞተር ማስነሻ ክፍሎች ላይ ጉዳት እንዳይደርስ። #_ ስታርተር ሞተር ( ሞተሪኖ) :- በቁልፍ አማካኝነት ከባትሪ የኤሌክትሪክ ሀይል ተቀብሎ ወደ መካኒካል ሀይል በመቀየር ሞተርን ለማስነሳት የሚያገለግል ክፍል ነው። #_ለሞተር ማስነሻ ክፍሎች መደረግ ያለበት ጥንቃቄ * ሞተርን ወዲያው ወዲያው ለማስነሳት አለመሞከር። * ሞተር አልነሳ ብሎ ሲያስቸግር ከ10 ሰከንድ ቆይታ በኋላ ለማስነሳት መሞከር። * ሞተር ለማስነሳት የሞተር ቁልፍ ( start ) የሚለው ላይ ይዞ ከ30 ሰከንድ በላይ አለመቆየት። * ሞተርን በራሱ ቁልፍ ማስነሳት። * ሞተር ከተነሳ በኋላ ሞተር ማስነሻ ቁልፍን ይዞ አለመቆየት። * ሞተር ለማስነሳት ቁልፍ ከፍቶ ለረጅም ጊዜ አለመቆየት ወዘተ ናቸው። #_የባትሪ መሙያ ክፍሎች የባትሪ መሙያ ክፍሎች ጠቀሜታ ሞተር ከተነሳ በኋላ ባትሪን መሙላትና ኤሌክትሪክ ለሚፈልጉ ክፍሎች ኤሌክትሪክን ማስተላለፍ ነው። እነርሱም * ጀነሬተር( ዲናሞ) * ሬጉሌተር * ባትሪ ናቸው። #_ጀነሬተር ( ዲናሞ) :- ሞተር ከተነሳ በኋላ መካኒካል ሀይል በቺንጋ አማካኝነት ከሞተር ተቀብሎ ወደ ኤሌክትሪክ ሀይል በመቀየር ለተለያዩ ክፍሎች የኤሌክትሪክ ሀይል የሚያስተላልፍና ባትሪን በተወሰነ መጠን የሚሞላ እንዲሁም ባትሪን ተክቶ የሚሰራ መሳሪያ ነው። #_ሬጉሌተር :- ጀነሬተር ከሚፈለገው በላይ የኤሌክትሪክ ሀይል አመንጭቶ ወደ ተለያዩ ክፍሎች እንዳያስተላልፍ የሚቆጣጠር መሳሪያ ነው #_ፊውዝ :- ኤሌክትሪክ ክፍሎች መሀከል በመሆን ኤሌክትሪክ ያስተላልፍል እንዲሁም ከመጠን ያለፈ የኤሌክትሪክ ሀይል እቃዎችን እንዳያቃጥል የሚቆጣጠር መሳሪያ ነው።
451
8
ማንኛውም የመንጃፍቃድ ጥያቄ ያላችሁ ገብታችሁ ጠይቁን https://t.me/jijetub
435
9
https://t.me/jijetube23
https://t.me/jijetube23
450
10
☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘ አልቅሼ ነበረ ወድቄ ከደጇ ሃሌ ሉያ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዛሬ ደረሰልኝ ሄሌ ሉያ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ምልጃና ጸሎቷ ሄሌ ሉያ 👏👏👏👏�
☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘ አልቅሼ ነበረ ወድቄ ከደጇ ሃሌ ሉያ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዛሬ ደረሰልኝ ሄሌ ሉያ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ምልጃና ጸሎቷ ሄሌ ሉያ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አሁን ከቅድሙ ሄሌ ሉያ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 በጣም ደስ አለኝ ሄሌ ሉያ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 የእመቤቴ ልጆች ሄሌ ሉያ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 መጡ መሰለኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 መልካም በዓል ! 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
1 233
11
ጎማ አቀያየር 👆👆👆
537
12
https://youtu.be/wPgbE7HaSVE
233
13
#ስንተኛ_መንጃ_ፍቃድ ለማዉጣት አስበዋል⁉️⁉️👇👇👇👇 1. #_ለሞተር_ሳይክል ዎይም #_ለአውቶሞቢል ☑️ እድሜ ከ18 ዓመት በላይ ☑️ የትመህርት ደረጃ ከ 4 ተኛ ክፍል በላይ 2. ለባል 3 እግር ተሺከርካርይ ☑️ እድሜ ከ20 ዓመት በላይ ☑️ የትመህርት ደረጃ ከ 10ረኛ ክፍል በላይ 3. ለ #_ደረቅ 1 ዎይም #_ህዝብ 1 ☑️ እድሜ ከ 22 ዓመት በላይ ☑️ የትመህርት ደረጃ ከ 10ረኛ ክፍል በላይ 4. ለ #_ደረቅ 2 : #_ህዝብ 2 ዎይም #ፈሳሽ 1 ☑️ እድሜ ከ 24 ዓመት በላይ ☑️ የትመህርት ደረጃ ከ 10ረኛ ክፍል በላይ ☑️ በተጨማሪ የ ደረቅ 1እና ህዝብ 1 መንጃ ፍቃድ እና የ 1 ዓመት ልምድ 5. #_ደረቅ 3 ዎይም #_ህዝብ 3 ዎይም #_ፈሳሽ 2 ☑️ እድሜ ከ 26 ዓመት በላይ ☑️ የትመህርት ደረጃ ከ 10ረኛ ክፍል በላይ ☑️ በተጨማሪ የ ደረቅ 2 እና ህዝብ 2 እና ፈሳሽ 1 መንጃ ፍቃድ እና የ 1 ዓመት ልምድ 6. ለማሺን ኦፕሬተርነት ☑️ እድሜ ከ 20ዓመት በላይ ☑️ የትመህርት ደረጃ ከ 10ረኛ ክፍል በላይ #_ለበለጠ መረጃ የ #_ዩቱብ ቻናላቺንን ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/iMJrxg4SIwg
317
14
የመንጃ ፍቃድ ስልጠና🚙🚘🚖: 🚒🚒የአየር ማጣሪያ(ኤር ክሊነር )🚒🚒 ሞተር ውስጥ እሳትን አቀጣጥሎ ሀይል ለማመንጨት አየር ያስፈልጋል። ስለዚህ በቤንዚን ፣ በናፍጣ ሞተር ላይ የአየር ማጣሪያ ይገኛል። ተግባሩም #_ወደ ሲሊንደር ውስጥ የሚገባውን አየር እያጣራ ያስተላልፍል። =>በሞተር አካባቢ ሊሰማ የሚችልን የማይፈለግ ድምፅ ይቀንሳል። =>በካርቡሬተር በኩል ሊነሳ የሚችልን እሳት አፍኖ ያስቀራል። #_የአየር ማጣሪያ አይነቶች 1. ደረቅ የአየር ማጣሪያ 2. እርጥብ የአየር ማጣሪያ ወዘተ ናቸው። መረጃው ለሌላቸው እንዲደርስ ሸር ሸር🚘🚘🚘🚒🚗 https://t.me/joinchat/AAAAAEkEIeLtKQP9owW33g #_የተሽከርካሪ የኤሌክትሪክ ክፍሎች የተሽከርካሪ የኤሌክትሪክ ክፍሎች ጥቅም ሞተር ባልተነሳበት ወቅት ለተሽከርካሪው የሚያስፈልገውን ኤሌክትሪክ ማዘጋጀት ፣ ሞተሩን ማስነሳት ፣ ባትሪን መልሶ መሙላት ፣ መብራቶችና ሌሎች በኤሌክትሪክ ሀይል የሚሰሩ ክፍሎችን እንዲሰሩ ማድረግ ነው። #_በተሽከርካሪ ላይ የኤሌክትሪክ ክፍሎች የሚባሉት * የሞተር ማስነሻ ክፍሎች * የባይሪ መሙያ ክፍሎች * መብራትና ሌሎች ተጨማሪ የኤሌክትሪክ ክፍሎች ናቸው ። #_የሞተር ማስነሻ ክፍሎች የሞተር ማስነሻ ክፍሎች ጠቀሜታ ሞተር የመጀመሪያውን እንቅስቅሴ እንዲጀምር የሚያግዙ ክፍሎች ናቸው። እነርሱም * ባትሪ * የሞተር ማስነሻ ቁልፍ ( ኳድሮ ) * ስታርተር ሞተር ( ሞተሪኖ ) ናቸው። #_ባትሪ :- ኬሚካላዊ ውህደትን ወደ ኤሌክትሪካል ሀይል የሚለወጥ ክፍል ነው። ባትሪ በውስጡ 65 ፐርሰንት ንፁህ ውሃ 35 ፐርሰንት አሲድ ነው። ባትሪ ሁለት ተርሚናሎች አሉት ። 1. ኔጌቲቭ ተርሚናል ( -) 2. ፖዘቲቭ ተርሚናል (+) ናቸው ። #_ለባትሪ መደረግ ያለበት ጥንቃቄ * ደረቅና ቀዝቃዛ ቦታ ላይ ማስቀመጥ። * የባትሪ ክዳን ቀዳዳ በቆሻሻ እንዳይደፈን ማፅዳት ። * ባትሪን ከተሽከርካሪ በምንፈታበት ወቅት መጀመሪያ ኔጌቲቭ ተርሚናልን (-) መፍታት በመቀጠል ፖዘቲቭ ተርሚናል (+) መፍታት ነው። * ባትሪን ወደ ተሽከርካሪ በምንመልስበት ጊዜ መጀመርያ ፖዘቲቭ ተርሚናልን (+) ማሰር በመቀጠል ኔጌቲቭ ተርሚናልን (-) ማሰር ነው። * የባህር ውሃ በማየት መሙላት ወዘተ ናቸው። #_የሞተር ማስነሻና ማጥፊያ ቁልፍ :- ከባትሪ የሚመጣውን የኤሌክትሪክ ሀይል ወደ ተለያዩ ክፍሎች የሚያስተላልፍ ወይም የሚያቋርጥ ክፍል ነው። ሞተር ለማስነሳት ቁልፍን " start " ላይ ለብዙ ሰከንድ አለመያዝ ምክንያቱም የሞተር ማስነሻ ክፍሎች ላይ ጉዳት እንዳይደርስ። #_ ስታርተር ሞተር ( ሞተሪኖ) :- በቁልፍ አማካኝነት ከባትሪ የኤሌክትሪክ ሀይል ተቀብሎ ወደ መካኒካል ሀይል በመቀየር ሞተርን ለማስነሳት የሚያገለግል ክፍል ነው። #_ለሞተር ማስነሻ ክፍሎች መደረግ ያለበት ጥንቃቄ * ሞተርን ወዲያው ወዲያው ለማስነሳት አለመሞከር። * ሞተር አልነሳ ብሎ ሲያስቸግር ከ10 ሰከንድ ቆይታ በኋላ ለማስነሳት መሞከር። * ሞተር ለማስነሳት የሞተር ቁልፍ ( start ) የሚለው ላይ ይዞ ከ30 ሰከንድ በላይ አለመቆየት። * ሞተርን በራሱ ቁልፍ ማስነሳት። * ሞተር ከተነሳ በኋላ ሞተር ማስነሻ ቁልፍን ይዞ አለመቆየት። * ሞተር ለማስነሳት ቁልፍ ከፍቶ ለረጅም ጊዜ አለመቆየት ወዘተ ናቸው። #_የባትሪ መሙያ ክፍሎች የባትሪ መሙያ ክፍሎች ጠቀሜታ ሞተር ከተነሳ በኋላ ባትሪን መሙላትና ኤሌክትሪክ ለሚፈልጉ ክፍሎች ኤሌክትሪክን ማስተላለፍ ነው። እነርሱም * ጀነሬተር( ዲናሞ) * ሬጉሌተር * ባትሪ ናቸው። #_ጀነሬተር ( ዲናሞ) :- ሞተር ከተነሳ በኋላ መካኒካል ሀይል በቺንጋ አማካኝነት ከሞተር ተቀብሎ ወደ ኤሌክትሪክ ሀይል በመቀየር ለተለያዩ ክፍሎች የኤሌክትሪክ ሀይል የሚያስተላልፍና ባትሪን በተወሰነ መጠን የሚሞላ እንዲሁም ባትሪን ተክቶ የሚሰራ መሳሪያ ነው። #_ሬጉሌተር :- ጀነሬተር ከሚፈለገው በላይ የኤሌክትሪክ ሀይል አመንጭቶ ወደ ተለያዩ ክፍሎች እንዳያስተላልፍ የሚቆጣጠር መሳሪያ ነው #_ፊውዝ :- ኤሌክትሪክ ክፍሎች መሀከል በመሆን ኤሌክትሪክ ያስተላልፍል እንዲሁም ከመጠን ያለፈ የኤሌክትሪክ ሀይል እቃዎችን እንዳያቃጥል የሚቆጣጠር መሳሪያ ነው።
518
15
https://youtu.be/3WrqeaebCFU
109
16
ለሃይል አስተላላፍ ክፍሎች መደረግ ያለቤት ጥንቃቄ • የፍርስዮን ፔዳል ረግጦ ወይም ገፍቶ አለመመንጨቅ • የፍርስዮን ሸራ ላይ ዜይት እንዳይፈስ ጥንቃቄ ማድረግ • ለዲፍረንሻል በቂ ዘይት መኖሩን አለ
ለሃይል አስተላላፍ ክፍሎች መደረግ ያለቤት ጥንቃቄ • የፍርስዮን ፔዳል ረግጦ ወይም ገፍቶ አለመመንጨቅ • የፍርስዮን ሸራ ላይ ዜይት እንዳይፈስ ጥንቃቄ ማድረግ • ለዲፍረንሻል በቂ ዘይት መኖሩን አለመኖሩን ማረጋገጥ • የካንብዮ ዜይት ከጎደለ አስፈላግዉን ዘይት መጨመር ማንዋሉ በሚያዘዉ መሠረት መቀየር • የሽምያዝ ብሎኖች የላሉ ካሉ ማጥበቅ • ብሎኖች ስለሚ.ላሉ ማጥበቅ ወይም ክትትል ማድረግ • ካንብዮ ላይ ፈሳሽ ካለ የሚያፈሰዉ ቦታ ላይ አስቸኳይ ጥገና ማድረግ • ከልክ በላይ ጭነት አለመጫን • እግርን ፍርስዮን ላይ አስቀምጦ የመንዳት ባህሪን ማስወገድ • በኮሮኮንች ወይንም በወጣ ገባ መንገድ ላይ በዝግታ መንዳት • በሚገባ የፍርስዮን ፔዳል ረግጦ ማርሽ ማስገባት • ሲልቪ ጆይንት በደረቅ ሰበቃ እንዳይጎዱ ግርስ ማድረግ • ማርሽ በሚለወጥበት ጊዜ የሞተሩን ዙርና የተሽከርካሪዉን ፍጥነት እንደመንገድ ሁኔታ መገመት
264
17
⛽️⛽️የነዳጅ አስተላላፊ ክፍሎ⛽️⛽️ ==>የሚባሉት ነዳጅን ከማጠራቀሚያ ታንከር በመሳብ #_ለሞተር የሚያደርሱ ክፍሎች ናቸው:: #_የቤንዚን ሞተር ነዳጅ አስተላላፊ ክፍሎች የነዳጅ ታንከር (ሰልቫቲዮ) :- ቤንዚን አጠራቅሞ የሚይዝ ክፍል ነው:: >=የነዳጅ ማጣሪያ (ፊልትሮ ):- ወደሞተር የሚተላለፈውን ቤንዚን የሚያጣራ ክፍል ነው:: =>የነዳጅ ፓምፕ ( ፓምፔታ ) :- ከታንከር ቤንዚን በግፊት በመሳብ ወደሞተር የሚያስተላልፍ ክፍል ነው:: =>ካርቡሬተር :- አየርና ቤንዚን ተመጣጥኖ የሚደባለቅበት ክፍል ነው በአብዛኛው #_ቆየት ባሉ መክናዎቺ ላይ ይገኛል። =>EFI(electronic fuel injection) :- ካርቡሬተር በሌላቸው ተሽከርካሪዎች ላይ አየርና ቤንዚንን #_ኮምፒውተራይዝድ በሆነ ሲስተም አመጣጥኖ የሚያደባልቅ ክፍል ነው። የካርቡራተር ውስጣዊ ክፍሎች የሚባሉት =>ቾክ ቫልቭ :- በቅዝቃዜ ግዜ ወደሲሊንደር ውስጥ የሚገባውን የአየር መጠን በመቀነስ ሞተር ቶሎ እንዲነሳ የሚያደርግ ሲሆን የሚገኘው ከካርቡሬተር ከላይኛው ክፍል ነው። =>ቫንቸሪ :- የካርቡሬተር ጠባብ አንገት ሲሆን አየርና ቤንዚን ተመጣጥኖ የሚደባለቅበት ቦታ ነው። =>ፍሎት ቻንበር :- በካርቡሬተር ውስጥ ቤንዚን ማጠራቀሚያ ክፍል ነው። =>ትሮትል ቫልቭ :- ከካርቡሬተር ከታችኛው ክፍል ላይ የሚገኝ ሲሆን ከነዳጅ መስጫ ጋር በመገናኘት ወደሲሊንደር ውስጥ የሚገባውን የአየርና የቤንዚን ድብልቅ መጠን አሽከርካሪው የሚቆጣጠርበት ክፍል ነው። #_የናፍጣ ሞተር ነዳጅ አስተላላፊ ክፍሎች =>የነዳጅታንከር( ሰልቫቲዮ) :ለተሽከርካሪው የሚያስፈልገውን ናፍጣ አጠራቅሞ የሚይዝ ክፍል ነው ። =>ፕራይመሪ (ፊድ) ( ሀንድ) ፓምፕ :- በአነስተኛ ግፊት ናፍጣን እየሳበ በማጣሪያዎች በኩል ለኢንጄክሽን ፓምፕ የሚያስተላልፍ ክፍል ነው ። =>የነዳጅ ማጣሪያ ( ፊልትሮ) ወደሞተር የሚተላለፈውን ናፍጣ የሚያጣራ ክፍል ነው ። =>ኢንጀክሽን ( ዋና ) ፓምፕ :- በአነስተኛ ግፊት የተላለፈለትን ናፍጣ ተቀብሎ የግ ፊቱን መጠን በመጨመር ለኢንጀክሽን ኖዝል ናፍጣን የሚያስተላልፍ ነው። =>ኢንጀክተር ኖዝል (እኛቶሪ) :- በሲሊንደር ውስጥ በታመቀው አየር ላይ ናፍጣን በጉም መልክ በመርጨት ፍንዳታ እንዲፈጠር የሚያደርግ ነው ። =>ግሉ ፕለግ (ሒተር(ካንዴሊቲ) :- በእያንዳንዱ ሲሊንደር ላይ በመገጠም ከባትሪ በሚያገኘው የኤሌክትሪክ ሀይል ወደ ሙቀት በመቀየር በቅዝቃዜ ጊዜ በሞተር ውስጥ ያለውን አየር በማሞቅ በቀላሉ ሞተር እንዲነሳ የሚያደርግ መሳሪያ ነው። ለነዳጅ አስተላላፊ ክፍሎች መደረግ ያለበት ጥንቃቄ * የነዳጅ ማጠራቀሚያ ታንከር ውስጥ እንደሞተሩ አይነት ትክክለኛውን ነዳጅ መጠቀም እና ነዳጅ ሙሉበሙሉ ከ ታንከሩ ባያልቅ ይመረጣል። =>የነዳጅ ታንከሩን በራሱ ክዳን መክደንና በጨርቅና በላስቲክ በመሳሰሉት አለመክደን። የነዳጅ ታንከር ውስጥ ያለው ነዳጅ =>በተቻለ መጠን ከግማሽ በታች እንዳይሆን መከታተል። በነዳጅ ማጠራቀሚያ ታንከር ውስጥ ያለውን የነዳጅ መጠን ለማወቅ በእንጨት ፣ በፕላስቲክ በመሳሰሉት ለማየት አለመሞከር። የነዳጅ መጠን ማመልከቻ ጌጅ በትክክል መስራቱን ዘወትር በማየት ማረጋገጥና ከተበላሸ ለባለሙያ በወቅቱ ማሳወቅ። የነዳጅ መተላለፊያ ቱቦዎች ነዳጅ ወደ ውጭ የሚያፈሱ መሆናቸውን ዘወትር ማየት። ሞተር ሰርቪስ በሚደረግበት ጊዜ የነዳጅ ማጣሪያ መቀየር ወይም ፀድቶ እንዲገጠም ማድረግ የመሳሰሉት ናቸው። ለበለጠ መረጃ 🚘🚘📣🔔📣📣👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/1SDE7cxmaGA
268
18
https://youtu.be/1z03LB8vAng
226
19
#ስንተኛ_መንጃ_ፍቃድ ለማዉጣት አስበዋል⁉️⁉️👇👇👇👇 1. #_ለሞተር_ሳይክል ዎይም #_ለአውቶሞቢል ☑️ እድሜ ከ18 ዓመት በላይ ☑️ የትመህርት ደረጃ ከ 4 ተኛ ክፍል በላይ 2. ለባል 3 እግር ተሺከርካርይ ☑️ እድሜ ከ20 ዓመት በላይ ☑️ የትመህርት ደረጃ ከ 10ረኛ ክፍል በላይ 3. ለ #_ደረቅ 1 ዎይም #_ህዝብ 1 ☑️ እድሜ ከ 22 ዓመት በላይ ☑️ የትመህርት ደረጃ ከ 10ረኛ ክፍል በላይ 4. ለ #_ደረቅ 2 : #_ህዝብ 2 ዎይም #ፈሳሽ 1 ☑️ እድሜ ከ 24 ዓመት በላይ ☑️ የትመህርት ደረጃ ከ 10ረኛ ክፍል በላይ ☑️ በተጨማሪ የ ደረቅ 1እና ህዝብ 1 መንጃ ፍቃድ እና የ 1 ዓመት ልምድ 5. #_ደረቅ 3 ዎይም #_ህዝብ 3 ዎይም #_ፈሳሽ 2 ☑️ እድሜ ከ 26 ዓመት በላይ ☑️ የትመህርት ደረጃ ከ 10ረኛ ክፍል በላይ ☑️ በተጨማሪ የ ደረቅ 2 እና ህዝብ 2 እና ፈሳሽ 1 መንጃ ፍቃድ እና የ 1 ዓመት ልምድ 6. ለማሺን ኦፕሬተርነት ☑️ እድሜ ከ 20ዓመት በላይ ☑️ የትመህርት ደረጃ ከ 10ረኛ ክፍል በላይ #_ለበለጠ መረጃ የ #_ዩቱብ ቻናላቺንን ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/iMJrxg4SIwg
332
20
https://youtu.be/bHxWFPQD8YE
302