የዘፈን ግጥሞች
前往频道在 Telegram
ድብርት ውስጥ ላላቹ ድብን ያለ ፍቅር ለያዛቹ በፍቅር ለተጎዳቹ ለሁላችሁ የሚሆን የሙዚቃ ጥቅስ ቀልዶች አነቃቂ ፅሁፍ ለየትኛውም አይነት አስተያየት @narditi12
显示更多未指定国家未指定类别
2 689
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
-1530 天
数据加载中...
吸引订阅者
十二月 '24
十二月 '24
+13
在0个频道中
十一月 '240
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+19
在0个频道中
Get PRO
九月 '240
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+41
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+133
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+106
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+149
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+188
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+101
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+106
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+78
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+8
在0个频道中
Get PRO
十一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十月 '230
在0个频道中
Get PRO
九月 '230
在0个频道中
Get PRO
八月 '230
在0个频道中
Get PRO
七月 '230
在0个频道中
Get PRO
六月 '230
在0个频道中
Get PRO
五月 '230
在0个频道中
Get PRO
四月 '230
在0个频道中
Get PRO
三月 '230
在0个频道中
Get PRO
二月 '230
在0个频道中
Get PRO
一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十二月 '220
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+6
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+26
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+78
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+106
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+145
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+172
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+149
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+121
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+119
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+89
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+106
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+97
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+133
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+138
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+118
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+169
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+156
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+198
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+162
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+135
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+175
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+213
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+234
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+1 143
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 21 十二月 | +3 | |||
| 20 十二月 | +3 | |||
| 19 十二月 | +4 | |||
| 18 十二月 | +3 |
频道帖子
የሆዴ አንጀቴ ጅምር መሰረቷ የልቤ ላይ ቆንጆ ውብ አለም ውቢቷ እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ ፍቅሬ የጥንቷ የጥንት የጠዋቷ
የሆዴ አንጀቴ ጅምር መሰረቷ የልቤ ላይ ቆንጆ ውብ አለም ውቢቷ እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ
ፍቅሬ የጥንቷ የጥንት የጠዋቷ
ካፌ የማትለዪው የዘወትር ውዳሴ ልቤ የማይሰርዝሽ የፍቅር አለም ውርሴ ነግሰሻል በልቤ ላይ በስጋ በነፍሴ ነግሰሻል በልቤ ላይ በስጋ በነፍሴ
ዛሬም ነገም ቢሆን መቼም የማልረሳሽ ፍቅርሽ ከልቤ ውስጥ የማይጠፋው ጭራሽ መሽ ፍቅርሽ ይረሳል የሚረሳም አይደል
አንቺው ነስ አንቺው አንቺው
በቁጥር አንድ የሰፈርሽ ልቤ አድምቆ የፃፈሽ መቼም መቼም መቼም መቼም መቼም ቢሆን አልረሳሽ የጥንት የጠዋት ነሽ
የሆዴ አንጀቴ ጅምር መሰረቷ የልቤ ላይ ቆንጆ ውብ አለም ውቢቷ እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ ፍቅሬ የጥንቷ የጥንት የጠዋቷ
የሆዴ አንጀቴ ጅምር መሰረቷ የልቤ ላይ ቆንጆ ውብ አለም ውቢቷ እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ
ፍቅሬ የጥንቷ የጥንት የጠዋቷ
ያ ውብ ድንቅ የሆነው እንቡጥ ለጋው ገላሽ ከልብ የሚደርሰው ያ የእውነት ፈገግታሽ ትዝታው ሀያል ነው ሁሌም ያነቃኛል ድቅን ብሎ ከአይኔ አንቺን ያሳየኛል
እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ የአይኔ ላይ እንክርት የልቤ ላይ ቅንጆ ይልቤ ንግስት ይወድሻል ልቤ አጥብቆ ይዞሻል ዘላለም ላይረሳሽ አድምቆ ፅፎሻል
አንቺው ነሽ አንቺው አንቺው በቁጥር አንድ የሰፈርሽ ልቤ አድምቆ የፃፈሽ መቼም መቼም መቼም መቼም መቼም ቢሆን አልረሳሽ የጥንት የጠዋት ነሽ
አንቺው ነሽ አንቺው አንቺው
በቁጥር አንድ የሰፈርሽ ልቤ አድምቆ የፃፈሽ መቼም መቼም መቼም መቼም መቼም ቢሆን አልረሳሽ የጥንት የጠዋት ነሽ
መቼም መቼም መቼም መቼም
መቼም ቢሆን አልረሳሽ የጥንት የጠዋት ነሽ
https://t.me/yezefengetm
| 2 | @Yezefengetm | 403 |
| 3 | @yezefengetm ❤️❤️❤️
Nuri be lebe ❤️❤️ tedeladeleshi medanite nesh selam aleshi😍😍😘😘 ufff
this song
For any comments
@narditi12
❤️❤️❤️❤️join us
@yezefengetm | 862 |
| 4 | 🎅 Betty Sher
🔊• Gen/ግን
🎄 @yezefengetm
Ufff betam des yemil zefen new adametut ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🩹❤️🩹💔 gin ewedeh neber | 1 349 |
| 5 | የኔን ይስጥሽ አልልም አ አኔ
ቢደርስብሽ ምን ላገኝ
ክፉ ሀሳብ ክፉ ምኞት
እርግማን ነው እርግማን ነው ሆሆ
እምነት ሊያውል አንዱን ካንዱ
ታስሮ የሚያውል መዋደዱ
አይን አያይም ልብስ ሀያል ነው
የሩቅ ሳይቀርብ አይለያይ
እኔም ያላንቺ ደህና ነኝ
ናፍቆት ሀሳቡም ቢያመኝ
ላያስችለኝ አልሰጠኝ
ፍጻሜዬን አላውቅ ጅማሬዬን
እንዳየሁት
መምጣትሽኝ እንጂ እንደምቴጂ መች አሰብኩት
በትግል ከኔ ደም ያልተጻፈ
ስፍለግ አልኖርም ዛሬም ነገም
በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ
ይቅር ብያለው ደግሜ ደግሜ
በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ
ይቅር ብያለው ደግሜ ደግሜ
ወይ ጉዴ ከሚወዱት ጋራ ለመኖር
ምርጫ አይደለም ካልታዘዘ
ወይ ጉዴ ሰው ለምክንያት ይገናኛል
ቢያዝን ስኬት አይቀዝፍ
ወይ ጉዴ የዘገየ ቢመስለው ፈጣን ነው
የራቀ ቢመስልም ቅርብ ነው
ወይ ጉዴ ሰውን ለመታደግ የማይመነምን መንገድ አለው
የኔን ይስጥሽ አልልም አ አኔ
ቢደርስብሽ ምን ላገኝ
ክፉ ሀሳብ ክፉ ምኞት
እርግማን ነው እርግማን ነው ሆሆ ሆሆ
እምነት ሊያውል አንዱን ካንዱ
ታስሮ የሚያውል መዋደዱ
አይን አያይም ልብስ ሀያል ነው
የሩቅ ሳይቀርብ አይለያይ
እኔም ያላንቺ ደህና ነኝ
ናፍቆት ሀሳቡም ቢያመኝ
ያላንቺ አለሁ ደና ነኝ
ቢፈትነው አፌን ስቴጂ
ቢያዝንም ልቤ
ትዝታውን እያሰብኩ ያኔ
ደጉን ይዤ በክፉ አልነሳም በወቀሳ
ትናንትን በዛሬ የሚያስረሳ
በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ
ይቅር ብያለው ደግሜ ደግሜ
በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ
ይቅር ብያለው ደግሜ ደግሜ
ወይ ጉዴ ከሚወዱት ጋራ ለመኖር
ምርጫ አይደለም ካልታዘዘ
ወይ ጉዴ ሰው ለምክንያት ይገናኛል
ቢያዝን ስኬት አይቀዝፍ
ወይ ጉዴ የዘገየ ቢመስለው ፈጣን ነው
የራቀ ቢመስልም ቅርብ ነው
ወይ ጉዴ ሰውን ለመታደግ የማይመረመር መንገድ አለው
በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ
ይቅር ብያለው ደግሜ ደግሜ
በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ
ይቅር ብያለው ከልቤ ከልቤ
በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ
ይቅር ብያለው ደግሜ ደግሜ
በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ
ይቅር ብያለው ከልቤ ከልቤ
https://t.me/yezefengetm
https://t.me/yezefengetm | 1 110 |
| 6 | Ledete zare new
Happy birthday to me
@narditi12 | 944 |
| 7 | https://t.me/Joye_MYOFFICIAL | 926 |
| 8 | ታማኝ ለሰው በመውደድሽ
በፊት ሳውቅሽ ባልሳሳት
ልባም እና ታጋሽ ነበርሽ
ምን አገኘሽ በዚ ሰዓት 💔💔
💞💞💞💞
@yezefengetm
@yezefengetm
For any comments
@narditi12💝💝💝💝💝💝 | 1 666 |
| 9 | G - Go to Bed
O - Off the lights
O - Out of tension
D - Dreams come
N - Nice sleep
I - Ignore worries
G - Get up earlier
H - Have a nice thought
T - Thank your GOD
Have a blessed night dear subscribers 😍😍
@yezefengetm
@yezefengetm | 1 292 |
| 10 | 😍😍😍
@yezefengetm
@yezefengetm
@narditi12 ❤❤❤ | 1 335 |
| 11 | ስስለው የኖርኩት አይነት
መች ሆነና ያንተ ዉበት💋💋💋
ምንህን ነው የወደድኩት😍😍😍😍
@yezefengetm
@yezefengetm
@narditi12
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ | 1 239 |
| 12 | ማረፊያ ጌጥ ማጣቱን ማን በነገርሽ አይኔ ባንቺው ናፍቆት ስብሰለሰል ታምሚያለው ስሚኝ እኔን ድምፅሽ ሲርቅ ከጆሮዬ መጠውለጉን ባየሺልኝ ያገራገር ሰውነቴ የራበኝ ሳቅ ጨዋታ አስጨነቀኝ በዝምታ አንቺን የለመደው ቤቴ ጠረንሽ ሁሌም አለ ከገላዬ ካልባሳት በሌላ ላለውጥሽ ምያለውኝና እቱ ካለሽበት ሰማይ ማልዶ
ባሳብ ሲዋኝ ልቤ ነዶ
ሲንከራተት አንቺን ወዶ አይንሽን ላይ ጏጉቻለው ደጀሰላም ውዬ አድራለው ቀን ከለሊት አነባለው የኔ ማር ወለላ አልመኝም ካንቺ ሌላ እፁብ ልጅ ነሽ አንቺ መቼም የማትሰለቺ የኔ ማር ወለላ አልመኝም ካንቺ ሌላ እፁብ ልጅ ነሽ አንቺ መቼም የማትሰለቺ
ማረፊያ ጌጥ ማጣቱን ማን በነገርሽ አይኔ ባንቺው ናፍቆት ስብሰለሰል ታምሚያለው ስሚኝ እኔን ድምፅሽ ሲርቅ ከጆሮዬ መጠውለጉን ባየሺልኝ ያገራገር ሰውነቴ የራበኝ ሳቅ ጨዋታ አስጨነቀኝ በዝምታ አንቺን የለመደው ቤቴ ጠረንሽ ሁሌም አለ ከገላዬ ካልባሳት በሌላ ላለውጥሽ ምያለውኝና እቱ ካለሽበት ሰማይ ማልዶ ባሳብ ሲዋኝ ልቤ ነዶ ሲንከራተት አንቺን ወዶ አይንሽን ላይ ጏጉቻለው ደጀሰላም ውዬ አድራለው ቀን ከለሊት አነባለው የኔ ማር ወለላ አልመኝም ካንቺ ሌላ እፁብ ልጅ ነሽ አንቺ መቼም የማትሰለቺ የኔ ማር ወለላ አልመኝም ካንቺ ሌላ እፁብ ልጅ ነሽ አንቺ መቼም የማትሰለቺ
@yezefengetm
@yezefengetm | 882 |
| 13 | Joye✌✌
ᗯᗴᏞ ᑕᝪᗰᗴ Ꭲᝪ ℳᎩ ᝪᖴᖴᏆᑕᏆᗩᏞ #Joye✌
#ɴᴇᴡ_ᴍᴜsɪᴄ 😍
#sʜᴏʀᴛ_sᴛᴏʀɪᴇs ❤
#ʜᴏᴛ_ᴘɪᴄ 😋
#ᴏʟᴅ_ᴍᴜsɪᴄs 😗
#ɴᴇᴡ_ɪɴꜰᴏʀᴍᴀᴛɪᴏɴs 😋
💫 amazing wold pic🌍📷
✌✌✌✌✌✌✌✌✌
For any comment 👇👇
@Joye_D
https://t.me/Joye_My_OFFICIAL | 1 208 |
| 14 | #Bisrat_Garedew
#Mn_Bewetash
እኔ አንገቴን ልድፋ ላቀርቅርልሽ
መጨነቅሽ ለምን ነው: ስለኔ 'ሚሰማሽ ('ሚሰማሽ)
ምን ባደረግሽ እስኪ ምን በወጣሽ
እኔ አንገቴን ልድፋ ላቀርቅርልሽ
መጨነቅሽ ለምን ነው: ስለኔ 'ሚሰማሽ ('ሚሰማሽ)
ምን ባደረግሽ እስኪ ምን በወጣሽ
እኔ እንጂ: ለሁሉም ምክንያት መሰረት
እኔ እንጂ: ቃሌም የታጠፈ ተጠቂ በወረት
እኔ እንጂ: የገዘፈ ሃጢዓት የተሸከምኩት
እኔ እንጂ: ምን በወጣሽ ብለሽ ማሰብ መፀፀት
እኔ እንጂ: ለሃሳብሽ ተቃራኒ ሆኜ
እኔ እንጂ: ፍቅሬን የገፋሁት አይነንም ጨፍኜ
እኔ እያለሁ አንገቴንም መድፋት ማቀርቀር ያለብኝ
እኔ እያለሁ ምን በወጣሽ አንቺ አትሳቀቂብኝ
እኔ ነኝ: እኔ ነኝ
የዳረግኩሽ
እኔ ነኝ: እኔ ነኝ
ያልተቀጣሁ- ችሎት ያልዳኘኝ
እኔ ነኝ: እኔ ነኝ
ፍቅሬንም የገፋሁኝ
እኔ ነኝ: እኔ ነኝ
ይሄ የሚገባኝ
እኔ አንገቴን ልድፋ ላቀርቅርልሽ
መጨነቅሽ ለምን ነው: ስለኔ 'ሚሰማሽ ('ሚሰማሽ)
ምን ባደረግሽ እስኪ ምን በወጣሽ
እኔ አንገቴን ልድፋ ላቀርቅርልሽ
መጨነቅሽ ለምን ነው: ስለኔ 'ሚሰማሽ ('ሚሰማሽ)
ምን ባደረግሽ እስኪ ምን በወጣሽ
እኔ እንጂ: የካድኩኝ ሃቅ እውነታውን
እኔ እንጂ: ደንዳና ያረኩት ጨካኝ ልቤን
እኔ እንጂ: ከላዬ ያልወረደ የህሊና እዳዬ
እኔ እንጂ: ማቀርቀር ያለበት ሸክም ያለው ጫንቃዬ
እኔ እንጂ: ለሃሳብሽ ተቃራኒ ሆኜ
እኔ እንጂ: ፍቅሬን የገፋሁኝ አይነንም ጨፍኜ
እኔ እያለሁ አንገቴንም መድፋት ማቀርቀር ያለብኝ
እኔ እያለሁ ምን በወጣሽ አንቺ አትሳቀቂብኝ
እኔ ነኝ እኔ ነኝ: ምን በወጣሽ
ምን አውቅ ብለሽ
እኔ ነኝ እኔ ነኝ
ለምን ታዝኚ ታቀረቅሪብኝ
እኔ ነኝ እኔ ነኝ
ስታምኝኝ ያልታመንኩኝ
እኔ ነኝ እኔ ነኝ
ምክንያት የሆንኩኝ
እኔ እንጂ: የካድኩኝ ሃቅ እውነታውን
እኔ እንጂ: ደንዳና ያረኩት ጨካኝ ልቤን
እኔ እንጂ: ከላዬ ያልወረደ የህሊና እዳዬ
እኔ እንጂ: ማቀርቀር ያለበት ሸክም ያለው ጫንቃዬ
እኔ እንጂ: ለሃሳብሽ ተቃራኒ ሆኜ
እኔ እንጂ: ፍቅሬን የገፋሁኝ አይነንም ጨፍኜ
እኔ እያለሁ አንገቴንም መድፋት ማቀርቀር ያለብኝ
እኔ እያለሁ ምን በወጣሽ አንቺ አትሳቀቂብኝ
እኔ ነኝ: እኔ ነኝ
የዳረግኩሽ
እኔ ነኝ: እኔ ነኝ
ያልተቀጣሁ- ችሎት ያልዳኘኝ
እኔ ነኝ: እኔ ነኝ
ፍቅሬንም የገፋሁኝ
እኔ ነኝ: እኔ ነኝ
ይሄ የሚገባኝ
እኔ ነኝ እኔ ነኝ: ምን በወጣሽ
ምን አውቅ ብለሽ
እኔ ነኝ እኔ ነኝ
ለምን ታዝኚ ታቀረቅሪብኝ
እኔ ነኝ እኔ ነኝ
ስታምኝኝ ያልታመንኩኝ
እኔ ነኝ እኔ ነኝ
ምክንያት የሆንኩኝ
For More Join Us @yezefengetm | 1 705 |
| 15 | 🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌻
🌻🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻
🌻🌻
🌻🌻
🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻
🌻🌻
🌻🌻
🌻🌻
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻 🌻🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻
🌻🌻🌻
🌻🌻
🌻🌻
🌻🌻
🌻🌻
🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻
🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻
🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌼
🌼🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 | 1 381 |
| 16 | #Abdu_Kiar_&_Melat_Keleme_Work
#Weye_Weye
ፍቅርዬ
ወዬ ወዬ
የኔ አለም
ወዬ ወዬ
እኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ?
ፍቅርዬ
ወዬ ወዬ
የኔ አለም
ወዬ ወዬ
እኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ?
እኔን ጭምቷን ልጅ ለምነህ አባብለህ
እንደዚማ አትጠፋም በፍቅርህ ሰው ገለህ
ያኔ በቀን በቀን እንዲያ እንዳልፈለከኝ
ዛሬ ስትጠፋ ፈራሁኝ ጨነቀኝ
ፍቅርዬ
ወዬ ወዬ
የኔ አለም
ወዬ ወዬ
እኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ
መች ጠፋሁ መች ጠፋሁ አልሞላ ብሎ እንጂ
ድሮም ልብ የለኝም ምን ሚጨክን ባንቺ
ረጋ ሲሉ ይጥማል ፍቅር ሩጫ አይችልም
ድርም እልሽ ነበር አሪፍ አይቸኩልም
ፍቅርዬ
ወዬ ወዬ
የኔ አለም
ወዬ ወዬ
እኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ?
ቦታ ምረጥልኝ ቦታ
ማታ እንድንገናኝ ማታ
ፍቅሬ ላይህ ቸኩያለው
ቦታ ምረጥ አንድ ቦታ
ማታ የምናቃት ቦታ
ማታ የምናቃት ቦታ
ፍቅሬ የቀደመ ይጠብቅ
ማታ እኔ አልቀርም ማታ
ፍቅርዬ
ወዬ ወዬ
የኔ አለም
ወዬ ወዬ
እኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ?
ፍቅርዬ
ወዬ ወዬ
የኔ አለም
ወዬ ወዬ
እኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ?
ልቤ አምጭው ይለኛል እንቅልፍ አቷል አይኔ
ፍቅርህ እንዲ መሆኑን መች አወኩኝ እኔ
ያኔ ፍቅርን ሳላውቅ ምንም ሳልረዳ
ዛሬ ነው የገባኝ ብዙ እንደተጎዳህ
ፍቅርዬ
ወዬ ወዬ
የኔ አለም
ወዬ ወዬ
እኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ?
ልጅነት ነው እንጂ ክፋት የለብሽም
ገና አፈቅርሻለሁ አልቀየምሽም
እንኳን ፍቅሬ ገባሽ እንኳን ተረዳሽኝ
አቅፍ አርጊኝና ከህመሜ ፈውሽኝ
ፍቅርዬ
ወዬ ወዬ
የኔ አለም
ወዬ ወዬ
እኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ?
ቦታ ምረጥልኝ ቦታ
ማታ እንድንገናኝ ማታ
ፍቅሬ ላይህ ቸኩያለው
ቦታ ምረጥ አንድ ቦታ
ማታ የምናቃት ቦታ
ማታ የምናቃት ቦታ
ፍቅሬ የቀደመ ይጠብቅ
ማታ እኔ አልቀርም ማታ
ፍቅርዬ
ወዬ ወዬ
የኔ አለም
እኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ?
ፍቅርዬ
ወዬ ወዬ
የኔ አለም
እኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ?
ፍቅርዬ
ወዬ ወዬ
የኔ አለም
እኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ?
ስጠራሽ ወዬ (ወዬ ወዬ)
ስጠሪኝ ወዬ (ወዬ ወዬ)
ወዬ ወዬ ወዬ ወዬ
ሰጠራህ ወዬ(ወዬ ወዬ)
ስጠራኝ ወዬ (ወዬ ወዬ)
ወዬ ወዬ ወዬ ወዬ
(ከምናብ ጓደኛ)
For More Join Us @yezefengetm | 1 651 |
| 17 | @COVER_MUSICS - Weye Weye.mp3 | 1 322 |
| 18 | #Tamrat_Desta
#Ewedshalehu
ተፈጥረሻል እና እንደ ጸሃይ
ባንቺ ሁሉን እንዳይ
ታውቂዋለሽ አይገርምም አውቃለሁ
ብልሽ እወድሻለሁ
ተፈጥረሻል እና እንደ ጸሃይ
ባንቺ ሁሉን እንዳይ
ታውቂዋለሽ አይገርምም አውቃለሁ
ብልሽ እወድሻለሁ
አዲስ ባይሆንብሽ ምታቂውን ነገር
አንቺ ሁነሽ ሳለሽ ተምሳሌተ ፍቅር
እንደ ውጥናችን ልክ እንደ ያኔው
እንዴት ዛሬም ልበል እውድሻለሁ
በዝቶ ሳየው ያንቺ ደግነት
ሆኖ ሳየው ፍቅርሽ እንደ እናት
አንደበቴ ቃላት ስላጠረው
ልቤ ይናገር ዛሬስ እጠራለሁ
እውድሻለሁ እውድሻለሁ
እውድሻለሁ ብል ያንሳል አውቃለሁ
እውድሻለሁ እውድሻለሁ
እውድሻለሁ ብል ያንሳል አውቃለሁ
ተፈጥረሻል እና እንደ ጸሃይ
ባንቺ ሁሉን እንዳይ
ታውቂዋለሽ አይገርምም አውቃለሁ
ብልሽ እወድሻለሁ
ተፈጥረሻል እና እንደ ጸሃይ
አይቻለሁ እና የራቀው ሲቀርበኝ
ስትኖሪ ከጎኔ ከባዱም ሲቀለኝ
የመኖር ትርጉሙም ጣእሙም ሲገባኝ
ፍቅሬን ተቀብለሽ ፍቅር ስትሰጭኝ
በዝቶ ሳየው ያንቺ ደግነት
ሆኖ ሳየው ፍቅርሽ እንደ እናት
አንደበቴ ቃላት ስላጠረው
ልቤ ይናገር ዛሬስ እጠራለሁ
እውድሻለሁ እውድሻለሁ
እውድሻለሁ ብል ያንሳል አውቃለሁ
እውድሻለሁ እውድሻለሁ
እውድሻለሁ ብል ያንሳል አውቃለሁ
እውድሻለሁ እውድሻለሁ
እውድሻለሁ ብል ያንሳል አውቃለሁ
እውድሻለሁ እውድሻለሁ
እውድሻለሁ ብል ያንሳል አውቃለሁ
✍️ Lyrics By @narditi12
For More Join Us @yezefengetm | 1 600 |
| 19 | #Geremew_Assefa
#Yemitekash_Tefa
ምን ተክቸ ልራስሽ አንች ሰው
እረ እኔስ ፍጹም አልቻልኩም
አልጭክን ልቤ አልተው አለኝ
አምላኬ ተው በቃ በለኝ
ምን ተክቸ ልራስሽ አንች ሰው
እረ እኔስ ፍጹም አልቻልኩም
አልጭክን ልቤ አልተው አለኝ
አምላኬ ተው በቃ በለኝ
እንዴት ብየ ልርሳሽ አልችል አለሆዴ
ልቤም ተወኝ እኔን ባንቺ ቆረበ እንዴ
ምን ይሻላል አልረሳሽም እንዴት እሆናለሁ
አልችል በሰው እንዳልተካሽ አፈቅርሻለሁ
ምን ተክቼ ልርሳሽ ማፍቀሬን ሰርዤ
እንደው ለስም ብቻ ባንቺ ላይ ፈዝዤ
በዋልሽበት ውሎ ማደር ልቤ አልታደለም
ተንከራተትኩ ምነው በኔ ቀኑ ጎደለ
አሃ ሃሳብ አስቀያሪ ችግሬን ተረድታ
አሃ ብረሳሽ ምን ነበር መተኪያሽ ተገኝታ
ቀን ቆጥሮ ተደክሞ ቢለፋ
የሚተካሽ ጠፋ
ምን ተክቸ ልራስሽ አንች ሰው
እረ እኔስ ፍጹም አልቻልኩም
አልጭክን ልቤ አልተው አለኝ
አምላኬ ተው በቃ በለኝ
ምን ተክቸ ልራስሽ አንች ሰው
እረ እኔስ ፍጹም አልቻልኩም
አልጭክን ልቤ አልተው አለኝ
አምላኬ ተው በቃ በለኝ
ሁሉ ነገር ሞልቶ ሳይጎድል ማጀቴ
አንቺ የሌለሽበት አልሞቅ አለኝ ቤቴ
ቀን ከለሊት እንዳስብሽ በኔ ተፈርዷል
ይሁን እስኪ ምን እላለሁ ይሄም ቀን ያልፋል
ምን ተክቼ ልርሳሽ ማፍቀሬን ሰርዤ
እንደው ለስም ብቻ ባንቺ ላይ ፈዝዤ
በዋልሽበት ውሎ ማደር ልቤ አልታደለም
ተንከራተትኩ ምነው በኔ ቀኑ ጎደለ
አሃ ሃሳብ አስቀያሪ ችግሬን ተረድታ
አሃ ብረሳሽ ምን ነበር መተኪያሽ ተገኝታ
ቀን ቆጥሮ ተደክሞ ቢለፋ
የሚተካሽ ጠፋ
ምን ይሻላል አልረሳሽም እንዴት እሆናለሁ
አልችል በሰው እንዳልተካሽ አፈቅርሻለሁ
ምን ይሻላል አልረሳሽም እንዴት እሆናለሁ
አልችል በሰው እንዳልተካሽ አፈቅርሻለሁ
ምን ይሻላል አልረሳሽም እንዴት እሆናለሁ
አልችል በሰው እንዳልተካሽ አፈቅርሻለሁ
ምን ይሻላል አልረሳሽም እንዴት እሆናለሁ
አልችል በሰው እንዳልተካሽ አፈቅርሻለሁ
✍️Lyrics By @narditi12
For More Join Us @yezefengetm | 1 560 |
| 20 | #MEEK_1ONE
#Shegiye_Shegitu
ስምል ባንቺ ስምል በሄድኩበት ቦታ
ትንሽ አይደል ትልቅ ሁሌ የማገኘው ደስታ(2x)
አሄ ወይ ነዶ ልበ ያንቺን ፍቅር ተላምዶ
አሄ ወይ ነዶ ልበ ያንቺን ፍቅር ተላምዶ
እኔ እየወደድኳት እሷ እየጠላቺኝ
እኔ እየወደድኳት እሷ እየጠላቺኝ
ስማእዳ ስማእዳ ስማ እዳ አገባችኝ
ስማእዳ ስማእዳ ስማ እዳ አገባችኝ
ሸግየ ሸጊቱ የሴት እመቤት
ከመልክም አንደኛ መልከመልካሚት
የቀሚስሽ ጥለት ብዙ ነው አይነቱ
ያንቺስ የብቻው ነው ጠላትሽ መብዛቱ
(በዝቶ ሰው በዝቶ አየነው ዝናሽን
በዝቶ ሰው በዝቶ ሰው ገዳይ መሆንሽን)2x
በይ ነይ ነይ ነይ ዉድየ በይ ቅረቢኛ
በይ ነይ ነይ ነይ ዉድየ በይ ንገሪኛ
እኔ እየወደድኳት እሷ እየጠላቺኝ
እኔ እየወደድኳት እሷ እየጠላቺኝ
ስማእዳ ስማእዳ ስማ እዳ አገባችኝ
ስማእዳ ስማእዳ ስማ እዳ አገባችኝ
ወንጀለኛ ልባል ባንቺ ይክሰሱኛ
ስሜም ባንቺ ይጥፋ የሷ ካስባለኛ
አልኩኝ ብድግ ብድግ ዘንድሮስ ቀለለኝ
አንጀቴን አውጥተሽ በላሽው መሰለኝ
ለ ታሪክ ሳወራ አልሰለች ስምሽን ስጠራ
ለ ታሪክ ሳወራ አልሰለች ስምሽን ስጠራ
ፍቅርሽ ለኔ ሁኖ ዘወትር አርበኛ
ቀልቤን እየገዛው አርጎኛል ምርኮኛ
በይ ነይ ነይ ነይ ዉድየ በይ ድገሚኛ ሳሚኝ
በይ ነይ ነይ ነይ ዉድየ በይ ድገሚኛ ሳሚኝ
በይ ነይ ነይ ነይ ዉድየ በይ ድገሚኛ ሳሚኝ
በይ ነይ ነይ ነይ ዉድየ በይ ድገሚኛ ሳሚኝ
ተው ተው ሲሉኝ የኔን ፍላጎት
ዘዉድ አይሉት ጎፈር ምርጫ እንደሰጡት
ተው ተው ሲሉኝ የኔን ፍላጎት
ዘዉድ አይሉት ጎፈር ምርጫ እንደሰጡት
✍️Lyrics By @narditi12
For More Join Us @yezefengetm | 1 335 |
