Abu_Oubeida~channel
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 Abu_Oubeida~channel 的分析概览
频道 Abu_Oubeida~channel (@abuoubeida) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 022 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 121,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 027 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 022 名订阅者。
根据 26 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -20,过去 24 小时变化为 3,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 8.27%。内容发布后 24 小时内通常能获得 4.55% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 910 次浏览,首日通常累积 501 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 8。
📝 描述与内容策略
尚未提供频道描述。
凭借高频更新(最新数据采集于 27 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
11 022
订阅者
+324 小时
+487 天
-2030 天
帖子存档
11 022
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
"مجموع الرسائل ومسائل النجدية"
(መጅሙዑ አር"ረሳኢል መሳኢል አንጅዲየቲ) ኪታብ በጥሩ መልኩ የተዘጋጀው ባለ 5ቱ ሙጀለድ pdf ካላችሁ ከስር ባለው አድራሻ ላኩልኝ ባረከሏሁ ፊኩም። ያገኘሁት ጥራት የሌለው ሁኖብኝ ነው።
@Oubeida22
11 022
Repost from Ustaz Kedir Ahmed Al—Kemisse (Abu Juweyriya)
ሙሐደራ 243
ፈታዋ መንሓጅ ነክ ጥያቄ እና መልስ
ቦታ = በ መርከዝ ኢብኑ አባስ ከሚሴ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም )
https://t.me/UstazKedirAhmed
11 022
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት / ሀሰት በማለት መልሱ ።
ሙሀመድ የሚለው ስም በቁርዐን ላይ 4 ቦታ ተጠቀሷል ።
11 022
የሚሞገተውና የሚኖረው ኡኹዋ..!
እስልምና አበክሮ ስለ ኡኹዋ ይመክራል ያበረታታልም። ስህተተን እያረሙ እየተመካከሩ መቀጠልን ኡኹዋ እንዲጎለብት ይንግረናል። ሌላው ቀርቶ ከስህተቶች ሁሉ የጎላው መጋዳደል እንኳን ቢከሰት፡ በወንድሞች መካከል አስታርቁ (አስማሙ) እያለ ይመክራል። ይሄ የተቀመጠው መርህ፡ ቀደምቶች የኖሩትም አርማ ነው። ዛሬ ግን እኛ እየኖርንው ያለው ኡኹዋ እጅጉን የተለየ ነው። በበድር የተሞላ ኡኽዋ፤ በመለካካት ላይ የቆመ ወንድማማችነት። ንጹህ የሆነ እንጂ ስህተት ያለበት ኡኹዋ የማይፈለግበት። ቢሰበክ አብሮ አደግነት ያለበት ኡኹዋ፤ አለያም ቋንቋ እየታየ፤ የዒልም ልኬት እየታያ የዱኒያ አቅም እየተመዘነ የሚሰበክ ኡኹዋ..! ድነቄም ኡኹዋ። በቃ በቀላሉ ለመታወስና ለመዘከር አንድም በዒልም ሁለትም በዱኒያ ተመሳሳይ Age ላይ መሆን አለብህ ሌላኛው አማራጭ አብሮ አደግ መሆን ነው። ከዛ እዚህ ውስጥ ያለው ኡኹዋ ሊሰበክ!
አውቃለሁ ሁሉም የዚህ ሰለባ አይደለም።ትንሽ ሰዎች አሉ መገናኘታቸውም መለያየታቸውም ( لا إله إلا إلله) የሆኑ እናንተን አላህ ያብዛችሁ ብየ እመርቃችኋለሁ።
አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
11 022
نصيحة الإخوان ومرشدة الخلان للعلامة ابن الوردي رحمه الله
=> ክፍል #5
=>ዐብዱልመሊክ
የቴሌግራም አድራሻ፦
t.me/AbuOubeida
11 022
نصيحة الإخوان ومرشدة الخلان للعلامة ابن الوردي رحمه الله
=> ክፍል #4
=>ዐብዱልመሊክ
የቴሌግራም አድራሻ፦
t.me/AbuOubeida
11 022
የተዘነጋ ስርዓት፦
አስተማሪ የሚያስተምርበት ቦታ ላይ ቀድሞ ተገኝቶ ተማሪዎችን ቁጭ ብሎ ሊጠብቅ አይገባም።ይልቁንስ ቀድመው በቦታው ላይ መገኘት ያለበቻው ተማሪዎች ናቸው።የ online ትም/ትም ቢሆን።ይሄ ብዙ ተማሪዎች ዘንድ የሚታይ ክፍተት ነው።
11 022
ይህ የወንድማችን አቡ ማሒ የስራ ቻናል ነዉ
ሼር እያደረጉ ይቀላቀሉ
https://t.me/Al_Faiz_online_shopping
https://t.me/Al_Faiz_online_shopping
11 022
نصيحة الإخوان ومرشدة الخلان للعلامة ابن الوردي الشافعي رحمه الله
https://t.me/AbuOubeida?livestream=d867ebf27c3f57e103
11 022
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ
ጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት ?
11 022
القواعد المثلى للعلامة ابن عثيمين رحمه الله
https://t.me/AbuOubeida?livestream=01ece376b72f4ee6c8
11 022
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ቢድዐን መናቅ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል
~
በስራ ከተማ ደቡባዊ ዒራቅ ውስጥ የምትገኝ ጥንታዊ ከተማ ነች። በተለያዩ ዘመናት አደገኛ አንጃዎች አልፎ አልፎ ቢያቆጠቁጡባትም እንደ ጥቅል ግን ከሶሐቦች ጀምሮ ታላላቅ ዑለማኦች የወጡባት የሱና ከተማ ነበረች። ዛሬስ? ዛሬ ላይ በስራ ውስጥ ሱኒዮች አናሳ ናቸው። በዘመናት ውስጥ ቁጥራቸው እያነሰ፣ እያነሰ ሄዶ ይሄው አሁን ላይ ከጠቅላላው ሕዝብ ከ9% እስከ 15% አካባቢ ብቻ ይገመታሉ። አያሳዝንም? አያሳምም? ሺዐዎች ዛሬ በስራ ላይ ብዙሃን ናቸው። በርግጥ አንዳንድ ሪፖርቶች እንደሚያሳዩት እስከ 2003 ድረስ የሱኒዮች ቁጥር 40% አካባቢ ነበር። በጉልበት ስላፈናቀሏቸው ነው ተመናምነው ዛሬ የደረሱበት ዝቅተኛ ቁጥር የደረሱት። ከኋላ የመጣው ሺዐ ዛሬ በስራ ላይ ከ86% በላይ ይሆናል።
ወደ ሃገራችን ስመጣ የሃገራችን ሙስሊም የነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሶሐቦችን የሚወድና የሚያከብር ቢሆንም የሺዐ ተከታዮች ግን ከውስጡ አንዳንድ ማለት ጀምረዋል። ስራ መስራት ያለብን ዛሬ ነው። ይቺ ባቄላ ካደረች አትቆረጠምም። በዚህ ጉዳይ ላይ መስራት እንደ ተቋም መጅሊስን ይመለከት ነበር። እሱ ቢቀር ዱዓቶች ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባ ነበር። ሁሉም ግን ፀጥ ረጭ ብሏል። ይሄ በየሁዳው ዐብደላህ ኢብኑ ሰበእ የተጠነሰሰ ቡድን ስር ሳይሰድ በፊት በጊዜ ስራ ልንሰራ ይገባል።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
