uk
Feedback
Abu_Oubeida~channel

Abu_Oubeida~channel

Відкрити в Telegram

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу Abu_Oubeida~channel

Канал Abu_Oubeida~channel (@abuoubeida) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 11 022 підписників, посідаючи 8 121 місце в категорії Релігія і духовність та 3 027 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 11 022 підписників.

За останніми даними від 26 вересня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -20, а за останні 24 години на 3, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 8.27%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 4.55% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 910 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 501 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 8.

📝 Опис та контентна політика

Опис каналу не надано.

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 27 вересня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

11 022
Підписники
+324 години
+487 днів
-2030 днів
Архів дописів
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته "مجموع الرسائل ومسائل النجدية" (መጅሙዑ አር"ረሳኢል መሳኢል አንጅዲየቲ) ኪታብ በጥሩ መልኩ የተዘጋጀው ባለ 5ቱ ሙጀለድ pdf ካላችሁ ከስር ባለው አድራሻ ላኩልኝ ባረከሏሁ ፊኩም። ያገኘሁት ጥራት የሌለው ሁኖብኝ ነው። @Oubeida22

القواعد المثلى في صفات الله وأسمائه الحسنى => ክፍል #18 =>ዐብዱልመሊክ የቴሌግራም አድራሻ፦ t.me/AbuOubeida

ሙሐደራ 243 ፈታዋ መንሓጅ ነክ ጥያቄ እና መልስ ቦታ = በ መርከዝ ኢብኑ አባስ ከሚሴ በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም ) https://t.me/UstazKedirAhmed

القواعد المثلى للعلامة ابن عثيمين https://t.me/AbuOubeida?livestream=f611818591b1613201

photo content

ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት / ሀሰት በማለት መልሱ ። ሙሀመድ የሚለው ስም በቁርዐን ላይ 4 ቦታ ተጠቀሷል ።

የሚሞገተውና የሚኖረው ኡኹዋ..! እስልምና አበክሮ ስለ ኡኹዋ ይመክራል ያበረታታልም። ስህተተን እያረሙ እየተመካከሩ መቀጠልን ኡኹዋ እንዲጎለብት ይንግረናል። ሌላው ቀርቶ ከስህተቶች ሁሉ የጎላው መጋዳደል እንኳን ቢከሰት፡ በወንድሞች መካከል አስታርቁ (አስማሙ) እያለ ይመክራል። ይሄ የተቀመጠው መርህ፡ ቀደምቶች የኖሩትም አርማ ነው። ዛሬ ግን እኛ እየኖርንው ያለው ኡኹዋ እጅጉን የተለየ ነው። በበድር የተሞላ ኡኽዋ፤ በመለካካት ላይ የቆመ ወንድማማችነት። ንጹህ የሆነ እንጂ ስህተት ያለበት ኡኹዋ የማይፈለግበት። ቢሰበክ አብሮ አደግነት ያለበት ኡኹዋ፤ አለያም ቋንቋ እየታየ፤ የዒልም ልኬት እየታያ የዱኒያ አቅም እየተመዘነ የሚሰበክ ኡኹዋ..! ድነቄም ኡኹዋ። በቃ በቀላሉ ለመታወስና ለመዘከር አንድም በዒልም ሁለትም በዱኒያ ተመሳሳይ Age ላይ መሆን አለብህ ሌላኛው አማራጭ አብሮ አደግ መሆን ነው። ከዛ እዚህ ውስጥ ያለው ኡኹዋ ሊሰበክ! አውቃለሁ ሁሉም የዚህ ሰለባ አይደለም።ትንሽ ሰዎች አሉ መገናኘታቸውም መለያየታቸውም ( لا إله إلا إلله) የሆኑ እናንተን አላህ ያብዛችሁ ብየ እመርቃችኋለሁ። አቡ ዑበይዳ t.me/AbuOubeida

نصيحة الإخوان ومرشدة الخلان للعلامة ابن الوردي رحمه الله => ክፍል #5 =>ዐብዱልመሊክ የቴሌግራም አድራሻ፦ t.me/AbuOubeida

photo content

نصيحة الإخوان ومرشدة الخلان للعلامة ابن الوردي رحمه الله => ክፍል #4 =>ዐብዱልመሊክ የቴሌግራም አድራሻ፦ t.me/AbuOubeida

የተዘነጋ ስርዓት፦ አስተማሪ የሚያስተምርበት ቦታ ላይ ቀድሞ ተገኝቶ ተማሪዎችን ቁጭ ብሎ ሊጠብቅ አይገባም።ይልቁንስ ቀድመው በቦታው ላይ መገኘት ያለበቻው ተማሪዎች ናቸው።የ online ትም/ትም ቢሆን።ይሄ ብዙ ተማሪዎች ዘንድ የሚታይ ክፍተት ነው።

ይህ የወንድማችን አቡ ማሒ የስራ ቻናል ነዉ ሼር እያደረጉ ይቀላቀሉ https://t.me/Al_Faiz_online_shopping https://t.me/Al_Faiz_online_shopping

نصيحة الإخوان ومرشدة الخلان للعلامة ابن الوردي الشافعي رحمه الله https://t.me/AbuOubeida?livestream=d867ebf27c3f57e103

photo content

القواعد المثلى في صفات الله وأسمائه الحسنى => ክፍል #17 =>ዐብዱልመሊክ የቴሌግራም አድራሻ፦ t.me/AbuOubeida

ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት ?

القواعد المثلى للعلامة ابن عثيمين رحمه الله https://t.me/AbuOubeida?livestream=01ece376b72f4ee6c8

photo content

ቢድዐን መናቅ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ~ በስራ ከተማ ደቡባዊ ዒራቅ ውስጥ የምትገኝ ጥንታዊ ከተማ ነች። በተለያዩ ዘመናት አደገኛ አንጃዎች አልፎ አልፎ ቢያቆጠቁጡባትም እንደ ጥቅል ግን ከሶሐቦች ጀምሮ ታላላቅ ዑለማኦች የወጡባት የሱና ከተማ ነበረች። ዛሬስ? ዛሬ ላይ በስራ ውስጥ ሱኒዮች አናሳ ናቸው። በዘመናት ውስጥ ቁጥራቸው እያነሰ፣ እያነሰ ሄዶ ይሄው አሁን ላይ ከጠቅላላው ሕዝብ ከ9% እስከ 15% አካባቢ ብቻ ይገመታሉ። አያሳዝንም? አያሳምም? ሺዐዎች ዛሬ በስራ ላይ ብዙሃን ናቸው። በርግጥ አንዳንድ ሪፖርቶች እንደሚያሳዩት እስከ 2003 ድረስ የሱኒዮች ቁጥር 40% አካባቢ ነበር። በጉልበት ስላፈናቀሏቸው ነው ተመናምነው ዛሬ የደረሱበት ዝቅተኛ ቁጥር የደረሱት። ከኋላ የመጣው ሺዐ ዛሬ በስራ ላይ ከ86% በላይ ይሆናል። ወደ ሃገራችን ስመጣ የሃገራችን ሙስሊም የነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሶሐቦችን የሚወድና የሚያከብር ቢሆንም የሺዐ ተከታዮች ግን ከውስጡ አንዳንድ ማለት ጀምረዋል። ስራ መስራት ያለብን ዛሬ ነው። ይቺ ባቄላ ካደረች አትቆረጠምም። በዚህ ጉዳይ ላይ መስራት እንደ ተቋም መጅሊስን ይመለከት ነበር። እሱ ቢቀር ዱዓቶች ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባ ነበር። ሁሉም ግን ፀጥ ረጭ ብሏል። ይሄ በየሁዳው ዐብደላህ ኢብኑ ሰበእ የተጠነሰሰ ቡድን ስር ሳይሰድ በፊት በጊዜ ስራ ልንሰራ ይገባል። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor