Misrak A.A Meserete Kristos Church
Open in Telegram
ከተመሠረተው በቀር ማንም ሌላ መሠረት ሊመሠርት አይችልምና፥ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። +251 11 629 4004 office phone
Show more1 801
Subscribers
+124 hours
+97 days
+1630 days
Posts Archive
በአጥቢያ ቤተክርስቲያናችን ለምትገኙ እህቶች በሙሉ: የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ።
ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር ሚያዚያ 27 የሙሉ ቀን የአንድነት ፕሮግራም ስለተዘጋጀ ሁላችሁም በዕለቱ በመገኘት እስከ ዛሬ የረዳንን ጌታ እንድናመስግን እና ህብረት እንድናደርግ ጊዜያችሁን ከወዲሁ እንድታመቻቹ በጌታ ፍቅር አናሳስባለን።
የእህቶች ህብረት
Available now! Telegram Research 2025 — the year's key insights 
