Misrak A.A Meserete Kristos Church
Відкрити в Telegram
ከተመሠረተው በቀር ማንም ሌላ መሠረት ሊመሠርት አይችልምና፥ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። +251 11 629 4004 office phone
Показати більше1 836
Підписники
+124 години
+67 днів
+1330 днів
Архів дописів
በ አጥቢያችን ውስጥ በሁሉም የአገልግሎት ዘርፎች ውስጥ ተሰማርታችሁ ለምታገለግሉ በሙሉ!
ጥቅምት 21/2019 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ከ8:30-12:00 ሰዓት አገልግሎታችሁን እና መንፈሳዊ ሕይወታችሁን አስመልክቶ ትምህርት ይሰጣል። በመሆኑም:- በመፅሐፍ ቅዱስ አሰጠኝነት፣ በእረኝነት፣ በድቁና ፣ በዝማሬ፣ በልጆች አገልግሎት፣ በወንጌል ስርጭት፣ በፀሎት ፣ በወጣት ፣ በእህቶች አገልግሎትና በሌሎችም አገልግሎቶች ውስጥ የምታገለግሉ የቤተክርስቲያችን አባላት (ቅዳሜ ከሰዓት በኋለ) በ8፡30 ሰዓት ተገኝተን ለህይወታችንና ለአገልግሎታችን የሚጠቅመንን ትምህርት እንድንማር ቤተክርስቲያን አጥብቃ ታሳስባለች።
እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክ!
