ch
Feedback
Misrak A.A Meserete Kristos Church

Misrak A.A Meserete Kristos Church

前往频道在 Telegram

ከተመሠረተው በቀር ማንም ሌላ መሠረት ሊመሠርት አይችልምና፥ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። +251 11 629 4004 office phone

显示更多
1 800
订阅者
-124 小时
+97
+1630
帖子存档
በአጥቢያ ቤተክርስቲያናችን ለምትገኙ እህቶች በሙሉ: የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ። ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር ሚያዚያ 27 የሙሉ ቀን የአንድነት ፕሮግራም ስለተዘጋጀ ሁላችሁም በዕለቱ በመገኘት እስከ ዛሬ
በአጥቢያ ቤተክርስቲያናችን ለምትገኙ እህቶች በሙሉ: የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ። ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር ሚያዚያ 27 የሙሉ ቀን የአንድነት ፕሮግራም ስለተዘጋጀ ሁላችሁም በዕለቱ በመገኘት እስከ ዛሬ የረዳንን ጌታ እንድናመስግን እና ህብረት እንድናደርግ ጊዜያችሁን ከወዲሁ እንድታመቻቹ በጌታ ፍቅር አናሳስባለን። የእህቶች ህብረት