fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Misrak A.A Meserete Kristos Church

Misrak A.A Meserete Kristos Church

رفتن به کانال در Telegram

ከተመሠረተው በቀር ማንም ሌላ መሠረት ሊመሠርት አይችልምና፥ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። +251 11 629 4004 office phone

نمایش بیشتر
1 836
مشترکین
+124 ساعت
+67 روز
+1330 روز
آرشیو پست ها
በ አጥቢያችን ውስጥ በሁሉም የአገልግሎት ዘርፎች ውስጥ ተሰማርታችሁ ለምታገለግሉ በሙሉ!                                       ጥቅምት 21/2019 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ከ8:30-12:00 ሰዓት አገልግሎታችሁን እና መንፈሳዊ ሕይወታችሁን አስመልክቶ ትምህርት ይሰጣል። በመሆኑም:- በመፅሐፍ ቅዱስ አሰጠኝነት፣ በእረኝነት፣ በድቁና ፣ በዝማሬ፣ በልጆች አገልግሎት፣ በወንጌል ስርጭት፣ በፀሎት ፣ በወጣት ፣ በእህቶች አገልግሎትና በሌሎችም  አገልግሎቶች ውስጥ የምታገለግሉ የቤተክርስቲያችን አባላት  (ቅዳሜ ከሰዓት በኋለ) በ8፡30 ሰዓት ተገኝተን ለህይወታችንና ለአገልግሎታችን የሚጠቅመንን ትምህርት እንድንማር ቤተክርስቲያን አጥብቃ ታሳስባለች። እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክ!

photo content