en
Feedback
KOLFE SECONDARY SCHOOL(Comprehensive)

KOLFE SECONDARY SCHOOL(Comprehensive)

Open in Telegram
6 658
Subscribers
+1324 hours
+907 days
+47630 days
Posts Archive
ማስታወቂያ ለ2018ዓ ም 12ኛ  ክፍል  አገር  አቀፍ ፈተና ለተፈተናችሁ  ተማሪዎች  የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን በተመለከተ የባዮሎጂ እና አፕትቲውድ ውጤት  00 የሚል ካለ   እንድታረጋግጡ እና መረጃውን በወቅቱ  ለት/ቤቱ በአስቸኳይ  እንድታሳውቂ እናሳስባለን ፡፡

Congratulations!

photo content

🚨የ አፋልጉኝ ማስታወቂያ 🚨 ከላይ በ ምስሉ ምትመለከቷት እህታችን የ ኮልፌ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርትቤት የ 12ተኛ ተማሪ ፌቨን ሚክያስ ትባላለች በ ትላንትናው ቀን ማለትም በ ቀን 20/12/2018 ከ ቀኑ 6:00 ከ አባቷ ተገናኝታ ከቀኑ 10:00 ከተለያዩ በህዋላ ወደቤት እንዳልተመለሰች ቤተሰቦችዋ እና የ ቅርብ ወዳጆችዋ ተናግረዋል :: በ ዕለቱ ለብሳ የነበረው ልብስ ከላይ ፒንክ ቲሸርት ከስር ጥቁር ጅንስ ሱሪ እና ነጭ ክፍት ጫማ ለብሳ እንደነበር ተገልፅዋል :: ከላይ በ ምስሉ ላይ የተመለከታቹሃትን ተማሪ ያየ አልያም ያለችበትን ሚያውቅ ከስር ባለው ስልክ ቁጥር ደውላችሁ ብታሳውቁን ብለው ቤተሰቦችዋ ይጠይቃሉ :: እና ተማሪዎች በቻላችሁት አቅም ይህንን መረጃ ለምታቁት ሰው እና ግሩፕ, ቻናል እንድታጋሩልን የ ዘውትር ትብብራችሁን እንጠይቃለን :: 👇👇👇👇👇👇 የ እናቷ ስልክ ነው እናት  በላይነሽ 0910293640

የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎቻችን የኬሚስትሪ እና የባዮሎጂ ውጤት ተስተካክሎ የተለቀቀ በመሆኑ ውጤታችሁን ማየት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡                                                                                                                                             መልካም ውጤት!!! https://result.eaes.et

+1