6 867
订阅者
+424 小时
-117 天
+11830 天
帖子存档
03/02/2019
🗣ማስታወቂያ
✍📄 ለ11-12ኛ ክፍል ተማሪዎች
📌 የ12ኛ ክፍል ውጤት ማላቂያ ስትራቴጂ አካል የሆነው የሰኞ ረቡዕ እና አርብ የጠዋት ማጠናከሪያ ትምህርት ነገ ረቡዕ ጥቅምት 4/2019 ስለሚቀጥል 1:00 ላይ በየምድብ ክፍላችሁ ሁላችሁም በመገኘት ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እናሳውቃለን።
📌 ወላጆችም ተማሪዎቹ በጊዜ ወጥተው እንዲማሩ እንዲከታተሉ እናሳውቃለን።
Tutorial Program for Week 5 Day 2, Morning tutorial
PHYSICS (for Natural),
HISTORY (for social)
01/02/2019 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች
የተማሪዎችን ውጤት ለማላቅ የተቀየሰው ስትራቴጂ እየተተገበረ መሆኑ ይታወቃል፤በመሆኑም ነገ 02/02/2019 ዓ.ም ጠዋት ከ1፡00 እስከ 2፡00 ድረስ በተመደባችሁበት መማሪያ ክፍል የማጠናከሪያ ትምህርት በተለመደው ፕሮግራም መሰረት የምትማሩ ስለሆነ ቀድማችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
ለወላጆች፡-የተከበራችሁ ወላጆች ልጆቻችሁን በተገለፀው ስዓት መሰረት ዘወትር ሰኞ፤ዕሮብና አርብ ጠዋት ከ1፡00 እስከ 2፡00 ድረስ መደበኛ መማር ማስተማር ከመጀመሩ በፊት የማጠናከሪያ ትምህርት መሰጠቱን አውቃችሁ ልጆቻችሁን በስዓት እንድትልኩ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
ት/ቤቱ
Repost from (E-Library ) St.Raguel General Scondary School
2018 Physics 1st Round Online Exam.pdf1.61 MB
ቀን 28/01/2019 ዓ.ም
ማስታወቂያ
➡️ ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
✅ በማለቅ ስትራቴጅ ፕሮግራም የሆነው የቅዳሜ ማጠናከሪያ ትምህርት በተጠናከር ሁኔታ ዘወትር ቅዳሜ ከጠዋት ከ 2:00 ጀምሮ ለ11ኛ እና 12ኛ ተማሪዎች ለቶፕ 30 እና ለመካከለኛ በመስጠት ላይ መሆኑ ይታወቃል::
✅ ስለሆነም ነገ ቅዳሜ በ30/01/2019 ዓ.ም ጠዋት ከ 2:00 ጀምሮ የቅዳሜ ማጠናከሪያ ትምህርት ስለላ በሰዓቱ ተገኝታችሁ ተማሩ‼️
✅ ጥብቅ ቁጥጥር በተማሪዎች ላይ እየተደረገ ይገኛል።
➡️ የተማሪዎች መታወቂያ ተሰብስቧል ... መታወቂያ የሌለው ተመዝግቧል።
➡️ ነገ ጥብቅ የስም ቁጥር ሴክሽን ተለይቶ ይደረጋል። ተጠያቂነት ይሳፍናል።
✅ ተማሪዎች ለቅዳሜ ማጠናከሪያ ትምህርት ሊማሩ ሲመጡ ማሟላት ያለባቸው:-
1ኛ. ቋሚ የቅዳሜ ማጠናከሪያ ትምህርት መማሪያ ደብተር እና እስክርቢቶ
2ኛ. ዩኒፎርም መልበስ
✅ ወላጆች ልጆቻችን በጠዋት ማጠናከሪያ ትምህርት እንድማሩ ላኩ። ክትትልና ድጋፍ አድርጉ‼️
🟰🟰🟰 ት/ቤቱ 🟰🟰🟰
28/01/2019ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች
የተማሪዎችን ውጤት ለማላቅ የተቀየሰው ስትራቴጂ እየተተገበረ መሆኑ ይታወቃል፤በመሆኑም ነገ 29/01/2019ዓ.ም ጠዋት ከ1፡00 እስከ 2፡00 ድረስ በተመደባችሁበት መማሪያ ክፍል የማጠናከሪያ ትምህርት በተለመደው ፕሮግራም መሰረት የምትማሩ ስለሆነ ቀድማችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
ለወላጆች፡-የተከበራችሁ ወላጆች ልጆቻችሁን በተገለፀው ስዓት መሰረት ዘወትር ሰኞ፤ዕሮብና አርብ ጠዋት ከ1፡00 እስከ 2፡00 ድረስ መደበኛ መማር ማስተማር ከመጀመሩ በፊት የማጠናከሪያ ትምህርት መሰጠቱን አውቃችሁ ልጆቻችሁን በስዓት እንድትልኩ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
ት/ቤቱ
ቀን 25/01/2019E.C
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
የ2019 የመማር ማስተማር መስከረም 6/01/2019 መጀመሩ ይታወቃል በመሆኑም አንዳንድ ተማሪዎች እስከ ዛሬ ድረስ በትምህርት ገበታ አንዳልተገኙ ትምህርት ቤቱ ደርሶበታል ስለሆነም ከነገ መስከረም 26/01/2019 ጀምሮ በየዕለቱ የስም ጥሪ በማድረግ በማይገኙ ተማሪዎች ላይ አስፈላጊውን እርምጃ አንደምንወሰድ በጥብቅ እናሳስባለን ።
ት/ቤቱ
Repost from Addis Ababa Education Bureau
+1
የትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 ዓ.ም የመምህራን ትምህርት ኮሌጆች መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ ይፋ አድርጓል።
(መስከረም 25/2019 ዓ.ም) የትምህርት ሚኒስቴር በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስደው በ2019 ዓ.ም በመምህራን ትምህርት ኮሌጆች በዕጩ መምህርነት ለመሰልጠን ለሚወዳደሩ አመልካቾች መወዳደሪያ የመቁረጫ ነጥብ ይፋ አድርጓል።
ሚኒስቴሩ ለሁሉም ክልሎች እና ለከተማ አስተዳደሮች የትምህርት ቢሮዎች በጻፈው ይፋዊ ደብዳቤ፤ የመቁረጫ ነጥቡ የተወሰነው የክልሎችን ነባራዊ ሁኔታ እና የ2018 ዓ.ም የፈተና ውጤት ባገናዘበ መልኩ መሆኑን ገልጿል።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
ቀን 24/01/2019ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች
የተማሪዎችን ውጤት ለማላቅ የተቀየሰው ስትራቴጂ እየተተገበረ መሆኑ ይታወቃል፤በመሆኑም ነገ ሰኞ 25/01/2019ዓ.ም ጠዋት ከ1፡00 እስከ 2፡00 ድረስ በተመደባችሁበት መማሪያ ክፍል የማጠናከሪያ ትምህርት በተለመደው ፕሮግራም መሰረት የምትማሩ ስለሆነ ቀድማችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
ለወላጆች፡- ወላጆች ልጆቻችሁን በተገለፀው ስዓት መሰረት ዘወትር ሰኞ፤ዕሮብና አርብ ጠዋት ከ1፡00 እስከ 2፡00 ድረስ መደበኛ መማር ማስተማር ከመጀመሩ በፊት የማጠናከሪያ ትምህርት መሰጠቱን አውቃችሁ ልጆቻችሁን በስዓት እንድትልኩ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
ት/ቤቱ
21/01/2019
ለተማሪዎች በሙሉ
ነገ በቀን 22/01/2019 ዓ.ም በኢሬቻ ምክንያት ትምህርት የሌለ መሆኑን እናሳውቃለን ።
ት/ቤቱ
Repost from Ministry of Education Ethiopia
📢 ማስታወቂያ
በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡
1. በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡
የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ትችላላችሁ፦
👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement
ቅሬታ ለማቅረብ፡ https://student.ethernet.edu.et/complaints ተጠቀሙ።
2. በዝውውር በጊዜያዊነት ከትግራይ ክልል ውጪ ወደሚገኙ ሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ትችላላችሁ፦
👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement
3. በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች፡ በጊዜያዊነት የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በ https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ ማስፈንጠሪያ በመግባት የራሳችሁን ፋይዳ (የመለያ ቁጥር) በመጠቀም መመልከት የምትችሉ መሆናችሁን እንገልጻለን።
ትምህርት ሚኒስቴር
15/01/2019
ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ:-
የቅዳሜ ማጠናከሪያ ትምህርት ነገ ማለትም በቀን 16/01/2019 ዓ.ም የለም።
