ሰም እና ወርቅ
Open in Telegram
ሀሳብን በብዕር!! . .. ... ለሙገሳ ለወቀሳ ቢፈልጉ ለከሰሳ ካስፈለግም ለሽልማት አልሆን ካለ ለውግራት ካሻወትም በርቱ ማለት (ደና ነገር እንደሰራ ሰው ምን የሚያስሞግስ ነገር አለ?) ማለቴ በቃ ከፈለጋቹ ይኸው @Eliyashabesha123 @Mypoint010
Show more626
Subscribers
-124 hours
-27 days
-430 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+3
in 0 channels
November '24
+12
in 0 channels
Get PRO
October '24
+16
in 0 channels
Get PRO
September '24
+12
in 0 channels
Get PRO
August '24
+7
in 0 channels
Get PRO
July '24
+8
in 0 channels
Get PRO
June '24
+7
in 0 channels
Get PRO
May '24
+23
in 0 channels
Get PRO
April '24
+9
in 0 channels
Get PRO
March '24
+6
in 0 channels
Get PRO
February '24
+13
in 0 channels
Get PRO
January '24
+9
in 0 channels
Get PRO
December '23
+17
in 0 channels
Get PRO
November '23
+12
in 0 channels
Get PRO
October '23
+21
in 0 channels
Get PRO
September '23
+15
in 0 channels
Get PRO
August '23
+37
in 0 channels
Get PRO
July '23
+30
in 0 channels
Get PRO
June '23
+46
in 0 channels
Get PRO
May '23
+44
in 0 channels
Get PRO
April '23
+39
in 0 channels
Get PRO
March '23
+36
in 0 channels
Get PRO
February '23
+37
in 0 channels
Get PRO
January '23
+52
in 0 channels
Get PRO
December '22
+50
in 0 channels
Get PRO
November '22
+35
in 0 channels
Get PRO
October '22
+42
in 0 channels
Get PRO
September '22
+53
in 0 channels
Get PRO
August '22
+44
in 0 channels
Get PRO
July '22
+41
in 0 channels
Get PRO
June '22
+41
in 0 channels
Get PRO
May '22
+48
in 0 channels
Get PRO
April '22
+52
in 0 channels
Get PRO
March '22
+68
in 0 channels
Get PRO
February '22
+25
in 0 channels
Get PRO
January '22
+49
in 0 channels
Get PRO
December '21
+46
in 0 channels
Get PRO
November '21
+58
in 0 channels
Get PRO
October '21
+58
in 0 channels
Get PRO
September '21
+78
in 0 channels
Get PRO
August '21
+324
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 09 December | +1 | |||
| 08 December | 0 | |||
| 07 December | 0 | |||
| 06 December | 0 | |||
| 05 December | 0 | |||
| 04 December | +1 | |||
| 03 December | +1 | |||
| 02 December | 0 | |||
| 01 December | 0 |
Channel Posts
| 2 | /play awash loret tsgaye g/medhen | 2 |
| 3 | /Play https://youtu.be/YMAZ2qr8F68?si=bypEKxMUw-DcVglM | 1 |
| 4 | /play https://youtu.be/YMAZ2qr8F68?si=bypEKxMUw-DcVglM | 1 |
| 5 | እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ፤ እንደአመቱ አዲስ የምንሆንበት እንዲሆን ልባዊ ምኞቴ ነው።
መልካም በአል
ከ፦ካሌብ | 208 |
| 6 | እልፍ ህፃናት ያለዕድሜያቸው ተደፈሩ ህጋችንም እንደልማዱ እያሰረ መልቀቅ ለመደ..... የማይቀይር የማያስተምር ህግ!!!!
.
በህፃን ሄቨን ላይ የደረሰው ነገር በጣም አሰቃቂ እና አስነዋሪ ተግባር ነው አንድ ማሰቢያ አይምሮ ከተሰጠው ሰው የማይጠበቅ ተግባር ነው አረመኔው ወንጀለኛ የፈፀመባት።
.
.
ካሁን በውኋላ በሌላው እንዳይደገም ጠንከር ያለ እርምጃ በወንጀለኛው ላይ መወሰድ አለበት። | 223 |
| 7 | ፊርማ እና ድጋፍ እየተሰበሰበ ነው ለህፃን ሄቨን እንሳተፍ
Sign the petition
https://chng.it/22TWwGtXgG
Justice for Heven ⚖️🥹 | 218 |
| 8 | በዛሬው እለት ፍፃሜውን ባገኘው የፓሪስ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ ክብሯን የሚመጥን ውጤት አላመጣችም ታዲያ ተጠያቂው ማነው ስንል ልንወያይ ወደድን መሳተፍ የምትፈልጉ ገባ ገባ በሉ.....። | 18 |
| 9 | እንኳን ደስ ያለን ...
.
ኢትዮጵያ በማራቶን ወርቅ አገኘች....
.
አሸንፎ ወርቅ ያመጣው ታምራት ቶላ ሪከርድም ጭምር በመስበር ነው። | 226 |
| 10 | እንደ ጉልባን በዐል፤ እንደ ቂጣ በዐል፤
የጥድፍ የጥድፍ ሆነና ኑሯችን፣
ትናንት የመረቅነው፤ ጠዋት የከፈትነው፤
ማታ ላይ ይናዳል አቤት ውርደታችን።
ከ፦ካሌብ | 259 |
| 11 | https://t.me/eluanay | 255 |
| 12 | No text... | 268 |
| 13 | No text... | 219 |
| 14 | No text... | 249 |
| 15 | ተስፋ እንደሰው ጨካኝ አይለም!
.
ተስፋ እንደሰው
ጨካኝ አይደል
ክፉም አይደል፥
ያሳያል አድማስን ዛሬን አሳልፎ
ያደርሳል ከምኞት ከውድቀት ደግፎ
ከግርግር ትቢያ መሀል
ከውድቅዳቂ... አካል
በተስፋ፥እስትንፋስ ይፀናል
መኖር ዳግም ይፀድቃል
ፅልመት በወጋገን ይገፈፋል
ለመሮጥ መንፏቀቅ ይጀመራል
ከዛ.... ያልፋል!
የኔ ብጤው እማ!
ምላሱ ስል ነው መች ይሰንፋል
ብቅ ያለን ሁሉ ይሰይፋል
«አይሳካም አይሆንም» ይላል
ፍም እሳት ላይ ውሀ ይከልሳል
.. ሰርክ ቢማልድ ቢያመሽ ያቅሙን ያህል እያወራ
.. ተስፋ እንደሰው አይደል ያማረ ነገ ላይ ድሩን አያደራ።
...
#ኢልያስ #ሀበሻ
.
https://t.me/Eliyaskedir
https://t.me/Eliyaskedir | 272 |
| 16 | የነፃነት ጥቅሙ ነፃ'ነት ከሆነ፤
ቢሻው አሁኑኑ ከኔ በተነነ።
ከ፦ካሌብ | 243 |
| 17 | ሰው ልጅ በገፍ ቢሰደድ
መቼ ሊሰጣት ምድር ግድ
እልፍ አእላፍ ሲረግፍ ያየች
መቼ በዚህ ትደነቃለች
ከ፦ካሌብ | 313 |
| 18 | ሄድን.........መሄድ አስበን፣
ይሻለናል ብለን፣
ቀስቃሽ የሌለበት እረፍት የመሰለን፣
እንዴት ተጃጃልን።
ላላወቅነው አለም፣ ላላወቅነው ቅዠት፣
በገዛ እጆቻችን ራስን መሰዋት፣
ትልቁ ቂልነት።
አንሂድ ይቅርብን!
ከ፦ካሌብ | 324 |
| 19 | ሮጥን ሮጥን ሮጥን ሮጥን፣
ከማን አመለጥን?
እኛው አባራሪ እኛው ተባራሪ፣
እኛው አለቃቃሽ ዘራፍ ባይ ፎካሪ።
በርግጥ ከሰው ሸሸን፣
ሄድን ተገንጥለን፣
ሰው ፣ ቀዬ ስንቀይር ብንቀየር ብለን።
ነገር ግን አልሰራም አልሸሸም ቅላችን፣
ከራስ እንዴት እንሽሽ......አቤት መከራችን።
ከ፦ካሌብ | 349 |
| 20 | አሰረኝ ጠፍንጎ ላይፈታልኝ ምሎ፣
ፅልመት በወረሰው ከባዶ ቤት ሰቅሎ።
እኔ ላይ ጨከነ ዛተ ሊያስጨንቀኝ፣
በዛቻም አልቀረም ጀመር ያሳቅቀኝ።
መዝገብን ዘረጋ ተገለፀ ገፁ፣
ዝብርቅርቁ ወቷል ይታያል ህፀፁ።
" ሕይወትህ ነው" አለኝ፣
ገፁን እያሳየኝ፣
መልስ አጣው ጨነቀኝ፣
እውነት ነው? ውሸት ነው?
እውነት እንደሆነ መቀበል ከበደኝ።
ነገር ግን እውነት ነው።
መዝገቡ..........
ሕይወቴን ነው የሚመስለው።
ከ፦ካሌብ | 350 |
