Ethio Entrance Zone
ይህ ቻናል ከ 9-12ኛ ክፍል ያሉ የ Highschool ተማሪዎችን የሚያግዙ Materials ይለቀቁበታል። ✨Books and Exams for matric ✨Extra Academic Resources ✨Tutorial እና ልምድ ልውውጥ ይለቀቅበታል ✍️ በዋናነት ለEntrance ተፈታኞች አጋዥ Materials ይለቀቁበታል
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel Ethio Entrance Zone
Channel Ethio Entrance Zone (@entrance_zone) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 38 635 subscribers, ranking 4 769 in the Education category and 896 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 38 635 subscribers.
According to the latest data from 07 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -1 569 over the last 30 days and by -49 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 13.51%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 8.80% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 5 224 views. Within the first day, a publication typically gains 3 401 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 14.
- Thematic interests: Content is focused on key topics such as grade, ፈተና, ውጤት, ትምህርት, ነው።.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“ይህ ቻናል ከ 9-12ኛ ክፍል ያሉ የ Highschool ተማሪዎችን የሚያግዙ Materials ይለቀቁበታል።
✨Books and Exams for matric
✨Extra Academic Resources
✨Tutorial እና ልምድ ልውውጥ ይለቀቅበታል
✍️ በዋናነት ለEntrance ተፈታኞች አጋዥ Materials ይለቀቁበታል”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 08 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Education category.
Data loading in progress...
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 08 September | 0 | |||
| 07 September | 0 | |||
| 06 September | 0 | |||
| 05 September | 0 | |||
| 04 September | 0 | |||
| 03 September | 0 | |||
| 02 September | 0 | |||
| 01 September | 0 |
| 2 | #Attention
📌ዘንድሮ Grade 12 ተፈትናችሁ ያለፋችሁ 2019 University Freshman የምትገቡ ሁላችሁም ይህንን ወሳኝ ለፍረሽማን አጋዥ ቻናል ተቀላቀሉ ፤ ሁሉንም ነገር ታገኙበታላችሁ !
Link👇
https://t.me/MGW_Freshman
https://t.me/MGW_Freshman
ለሁሉም ጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው | 2 700 |
| 3 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
☕️AAU UAT Exam ✨
🖱በ 2019 AAU መግባት ለሚፈልግ ተማሪ በሙሉ ወሳኝ መልዕክት :-
🆕 በዚህ አመት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለመግባት 15,000ተማሪ ይወዳደራል ፤ ከዚህ ውስጥ 10,000ተማሪ ይወድቃል ,የሚፈልገው 5000ተማሪ ብቻ ነው ። ላልተዘጋጀ ተማሪ በጣም ያስፈራል🤯
✅AAU UAT የአምና ጥያቄ በጣም ነው የሚደግሙት ፤ Last year UAT ጥያቄ ከ UAT Exam Center App ላይ ካልሰራችሁ ዋጋ የላችሁም 💯
➡️ነገ ሰኞ ከሰዓት እና ማክሰኞ የተመደባችሁ በእውነቱ እንኳን ደስ አላችሁ ጥያቄ ለመስራትና ለመዘጋጀት ወርቃማ ጊዜ አላችሁ
ለሁሉም AAU መግባት ለሚፈልግ ተማሪ በሙሉ ሼር ይደረግ ፤ ምዝገባ ሰኞ ማታ ያበቃል የመጨረሻ Discount 300ብር ተደርጓል🙏
💻ለUAT መዘጋጂያ App ከPlay Store አውርዶ ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሙ👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.uataauexamcenterapp.com
🖱እንዴት እንመዝገብ ?
💻 ስለ መተግበሪያው እና ስለምዝገባ አጠር ያለች ገላጭ ቪዲዮ ለመመልከት ይህንን ይጠቀሙ👇
https://youtu.be/FSEfZxm9rJU
🫶Share For Your Friends✨
🌀እኛን ለመቀላቀል👇
@AAU_UAT_Center
@AAU_UAT_Center | 2 859 |
| 4 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
☕️AAU UAT Exam ✨
🖱በ 2018 AAU መግባት ለሚፈልግ ተማሪ በሙሉ ወሳኝ መልዕክት :-

@AAU_UAT_Center | 1 |
| 5 | ☕️ ምን ሆናችሁ ነው የተኛችሁት ?
🖱በ 2019 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መግባት ለሚፈልግ ተማሪ በሙሉ ወሳኝ መልዕክት :-
UAT በደረሰበት በዚህ ወሳኝ ሰዓት ጥያቄ ያልሰራችሁ መቼ ልትሰሩ ነው ?
📌ለUAT ብቻ ተብሎ በተዘጋጀው UAT Center Application ለሁለት ቀን ሙሉ ጥያቄ ብትለማመዱ UAT አልፋችሁ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እንደምትገቡ ታውቃላችሁ ?
ኧረ ፈጠን በሉ ፤ UAT ላይ የአንድቀን ዝግጅት እጅግ በጣም ትልቅ ለውጥ አላት !
ጠቃላይ Appu ላይ ⬇️
✅22 PreUAT Exams
✅10 Weekly UAT Exams
✅ እንዲሁም ከዛሬ ጀምሮ የሚሰጡ 10 UAT Model Exams
✅ የ2016 and 2017 ሙሉ UAT exams with Video solution
✅ All UAT content Interactive Video lectures አሉት ።...እና ይህንን ሁሉ ሁለት ቀን ሙሉ ተለማምዳችሁ ላታልፉ ነው ?
💻ለUAT መዘጋጂያ App ከPlay Store አውርዶ ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሙ👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.uataauexamcenterapp.com
🖱እንዴት እንመዝገብ ?
💻 ስለ መተግበሪያው እና ስለምዝገባ አጠር ያለች ገላጭ ቪዲዮ ለመመልከት ይህንን ይጠቀሙ👇
https://youtu.be/FSEfZxm9rJU
🫶Share For Your Friends✨
🌀እኛን ለመቀላቀል👇
@AAU_UAT_Center
@AAU_UAT_Center | 1 566 |
| 6 | #ቅዱስ_ጳውሎስ_COC
እጅግ ወሳኝ ዝግጅት በወሳኝ ሰዓት 💯
➡️ ዘንድሮ 12ኛ ክፍል ለተፈትናችሁ እና ወደ ህክምናው ዘርፍ መግባት ለምትፈልጉ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ :-
🖥ህክምና መማር የሚፈልጉ ተማሪዎች 12ኛ ክፍል ከተፈተኑ በኋላ የመጀመሪያ ምርጫቸው በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒዬም ሜዲካል ኮሌጅ መወዳደር ነው ፤ በኢትዮጵያ ምርጡና ስመገናናው የህክምና ትምህርት ቤት ቀዳሚው ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ነው ...! ይህም ለቀጣይ ጉዟቸው እጅግ በጣም ከፍተኛ ጥቅም አለው ❗️
⏺️ለመሆኑ መወዳደር የሚችሉት እነማን ናቸው.. ⁉️
✅ህክምና ለመማር ከልጅነት ጀምሮ ፍላጎት ያላቸውና 12ኛ ክፍል በአንፃራዊነት የተሻለ ማምጣት የሚችሉ ተማሪዎች መወዳደር ይችላሉ ፤ የሚማሩትም እንደማንኛውም ዩኒቨርስቲ በነፃ ነው ።
📚በዚህ ዓመት 12ኛ ክፍል ተፈትነው በስመጥሩ ቅዱሱ ጳውሎስ ሚሊኒዬም ሜዲካል ኮሌጅ ህክምናን የመማር ህልም ያላቸውን ብዙ ተማሪዎችን ተቀብለን እገዛ የምናደርግ ይሆናል 🙌
⚪️በቱቶሪያላችን⬇️
✅ያለፉ አመታት ፈተናዎችን በመስራት
✅እጅግ አስፈላጊ ፈተናዎችን በማዘጋጀት
✅በተጨማሪ ዝግጅታችንን ልዩ የሚያደርገው ባለፈዉ ዓመት አስተምረን ህልማቸው እውን እንዲሆን የረዳናቸው የአምና ተፈታኞች [ Last Year Successful Examnee ] በተራቸው የሚችሉትን ለማካፈል ከጎናችሁ መሆናቸው ነው 🙏...[All -in -one]
🤳St.Paul Coc መዘጋጃ APPን አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️
🔍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app
💬APP Support :
@MGW_Support
💻ስትጠቀሙ ማንኛውም ያስቸገራችሁ ነገር ሲኖር በስልክ
📞0704282565
📞0906014772
እኛን ለመቀላቀል ⬇️
https://t.me/SPMMCcoc
https://t.me/SPMMCcoc | 2 555 |
| 7 | የመጨረሻ ዙር ፈተና! #ተጀምሯል
➡️እንዴት ነው UAT Model Examination 1&2 መፈተን የምንችለው
Step 1: Open ➡️@Exam_roombot
Step 2: Start Exams (1or 2)
Step 3 : When you finish Submit and View your Score and explanations
⭕️ ፈተናው 8:30 ያበቃል ለሁሉም ላልተፈተነ ተማሪ ሼር አድርጉላቸው !
🌐@AAU_UAT_Center🔂 | 827 |
| 8 | ☕️ 4 እጅግ ወርቃማ ቀናት ለUAT Exam
🖱በ 2019 AAU መግባት ለሚፈልግ ተማሪ በሙሉ ወሳኝ መልዕክት :-
🆕 በዚህ አመት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለመግባት 16,000+ተማሪ ይወዳደራል ፤ ከዚህ ውስጥ 11,000ተማሪይወድቃል ,የሚፈልገው 5000ተማሪ ብቻ ነው ። ላልተዘጋጀ ተማሪ በጣም ያስፈራል🤯
✅AAU UAT የአምና ጥያቄ ይዘት Directly ነው የሚደግሙት ፤ Last year UAT ጥያቄ ከ UAT Exam Center App ላይ ካልሰራችሁ ዋጋ የላችሁም ፤ አዲስ ፈተና አትፈተኑም ሙሉ እኛ እዚህ App ላይ ያለማመድናችሁን Mathematical Part ቁጥር ቀየር ፤ Verbal ደግሞ Same Format ሆኖ ነው የሚመጣላችሁ💯
ፈተናው እስከ ጷጉሜ -4 ስለሆነ አራት ቀን ብቻ ሳይሆን ከዚያም በላይ አላችሁ በደንብ ከተጠቀማችሁበት አንድ ቀን በጣም ትልቅ ለውጥ ያመጣል !
⚫️UAT App ከPlay Store አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሙ👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.uataauexamcenterapp.com
🖱እንዴት እንመዝገብ ?
🪫ስለ መተግበሪያው እና ስለምዝገባ አጠር ያለች ገላጭ ቪዲዮ ለመመልከት ይህንን ይጠቀሙ👇
https://youtu.be/FSEfZxm9rJU
🫶Share For Your Friends✨
🌀እኛን ለመቀላቀል👇
@AAU_UAT_Center
@AAU_UAT_Center | 2 956 |
| 9 | የመጨረሻ ዙር ፈተና! #ዛሬ_ይሰጣል
📌በተለያዬ ምክንያት የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ UAT Model Examination ያመለጣችሁ ሁላችሁም ተማሪዎች በሙሉ ዛሬ መፈተን ትችላላችሁ !
➡️ፈተና የሚሰጥበትን @Exam_roombot , Start ብላችሁ ጠብቁ ፤ ለሌሎች ሁሉም ተማሪዎች ሼር አድርጉላቸው ፤ ሁሉም ተማሪ መፈተኛ ቦቱን በመጠቀም ይፈተን
ከዚህ በኋላ ከዛሬ ውጪ በሌላ ቀን ይህ ፈተና አይሰጥም !
ፈተናው ሙሉ በሙሉ ነፃ ስለሆነ ሁሉም አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መወዳደር የሚፈልግ ተማሪ መፈተን ይችላል ፤ ፈተናው የ2016 እና 2017 UAT ፈተናዎችን የያዘ ስለሆነ ይህ እድል ማንም እንዳያመልጠው ሼር አድርጉ !
ጎበዞች ራሳቸውን ያዘጋጃሉ ፤ ይለማመዳሉ ፤ ያገኙትን እድል ይጠቀማሉ በመጨረሻም አሸናፊ ይሆናሉ !
Share👇
https://t.me/AAU_UAT_Center
https://t.me/AAU_UAT_Center | 1 051 |
| 10 | #Universty_Placement
➡️የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-
📌የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን ከነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም ምርጫችሁን ት/ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ እራሳችሁ በመሙላት እንድታሳውቁ እንገልጻለን።
📝ማስፈንጠሪያ (Link) https://student.ethernet.edu.et/
ማሳሰቢያ፡- የህክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከ6 ወር በታች ህፃን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል።
የትምህርት ሚኒስቴር
Join us
🌐@MGW_Freshman🔂 | 6 347 |
| 11 | #ምዝገባ_ዛሬ_ምሽት_ይጠናቀቃል !
አስቸኳይ ማስታወቂያ : UAT Model Examination -3 ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል ፤ ይህን ነፃ ፈተና ሁሉም አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መግባት የሚፈልግ ተማሪ እንዲፈተን ሼር ይደረግ !
✏️ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ UAT በዚህ ወሳኝ ወቅት፣ ትክክለኛውን የፈተና ልምድ እንድታገኙ ሙሉ በሙሉ ነፃ የሆነ Model UAT ፈተና ለሶስተኛጊዜ መስጠት እጅግ አስፈላጊ ሆኖተገኝቷል። ይሁን እንጂ ፈተናው የሚሰጠው ከ10k-15k ተማሪዎች ፈተናውን ለመፈተን የሚመዘገቡ ከሆነ ብቻ ነው !
🖋 በአጠቃላይ 100 ጥያቄዎችን 2:30 ሰዓት ተሰጥቷትችሁ የምትፈተኑ ሲሆን ፦
⭕️Verbal Reasoning => 55 (60 ደቂቃ)
⭕️QuantitativeReas. => 45 (90 ደቂቃ)
ያስታውሱ : ፈተናው ለሁላችሁም UAT ለማለፍ እንዲያግዛችሁ ተብሎ በነፃ ነው የሚሰጠው ፤ ምንም ክፍያ የለውም !
⚠️ ጥብቅ ማሳሰቢያ :- ያልተመዘገበ አይፈተንም ፤ ተፈታኞች 150,000 ካልሆኑ ፈተናው ይሰረዛል ፤በመሆኑም የምዝገባ ሰዓት ሳይሞላ ለሁሉም ጓደኞቻችሁ ሼር አድርጋችሁ አስመዝግቡ።
➡️ለመመዝገብ ይህንን Link ተጠቀሙ
https://forms.gle/7cWCyeTujqjeJsBz9
ሁላችሁም የዚህ ፈተና ውጤታችሁን አይታችሁ ዋናውን UAT ማሳለፍ የሚያስችል የዝግጅት ሁኔታ ላይ መሆንና አለመሆናችሁን ታውቃላችሁ።
ማስታወሻ : ይህ ፈተና ነሀሴ 30 በሶስትፈረቃ የሚሰጥ መሆኑን እንገልፃለን !
ጎበዞች ራሳቸውን ያዘጋጃሉ ፤ ይለማመዳሉ ፤ ያገኙትን እድል ይጠቀማሉ በመጨረሻም አሸናፊ ይሆናሉ !
የፈተና Link የሚሰጥበት ቦታ👇
https://t.me/AAU_UAT_Center
https://t.me/AAU_UAT_Center | 2 864 |
| 12 | 📌አስቸኳይ ማስታወቂያ-UAT Model Examination -3 ምዝገባ ተጀምሯል ነገምሽት 4:00 ይዘጋል ።
እንደሚታወቀው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መግቢያ UAT ጥቂት የዝግጅት ቀናት በቀሩበት በዚህ ወሳኝ ወቅት፣ ትክክለኛውን የፈተና ልምድ እንድታገኙ ሙሉ በሙሉ ነፃ የሆነ Model UAT ፈተና ለሶስተኛ ጊዜ መስጠት እጅግ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል። በመሆኑም ፈተናው መሉ በሙሉ ከእውነተኛው UAT ፈተና ተመሳሳይ ተደርጎ የተዘጋጀ ሲሆን : በይዘት, በጊዜ ክፍፍል እና በአሰራር ሂደት ሙሉ በሙሉ ተመሳሳይ ነው ።
🖋 በአጠቃላይ 100 ጥያቄዎችን 2:30 ሰዓት ተሰጥቷትችሁ የምትፈተኑ ሲሆን ፦
⭕️Verbal Reasoning => 55 (60 ደቂቃ)
⭕️QuantitativeReas. => 45 (90 ደቂቃ)
ያስታውሱ : ፈተናው ለሁላችሁም UAT ለማለፍ እንዲያግዛችሁ ተብሎ በነፃ ነው የሚሰጠው ፤ ምንም ክፍያ የለውም !
⚠️ ጥብቅ ማሳሰቢያ :- ያልተመዘገበ አይፈተንም ፤ ተፈታኞች 150,000 ካልሆኑ ፈተናው ይሰረዛል ፤በመሆኑም የምዝገባ ሰዓት ሳይሞላ ለሁሉም ጓደኞቻችሁ ሼር አድርጋችሁ አስመዝግቡ።
➡️ለመመዝገብ ይህንን Link ተጠቀሙ
https://forms.gle/7cWCyeTujqjeJsBz9
ሁላችሁም የዚህ ፈተና ውጤታችሁን አይታችሁ ዋናውን UAT ማሳለፍ የሚያስችል የዝግጅት ሁኔታ ላይ መሆንና አለመሆናችሁን ታውቃላችሁ።
ማስታወሻ : ይህ ፈተና ነሀሴ 30 በሶስት ፈረቃ የሚሰጥ መሆኑን እንገልፃለን !
ጎበዞች ራሳቸውን ያዘጋጃሉ ፤ ይለማመዳሉ ፤ ያገኙትን እድል ይጠቀማሉ በመጨረሻም አሸናፊ ይሆናሉ !
የፈተና Link የሚሰጥበት ቦታ👇
https://t.me/AAU_UAT_Center
https://t.me/AAU_UAT_Center | 1 713 |
| 13 | ☕️እንኳን ደስ አላችሁ ✨
🖱በ 2019 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መግባት ለሚፈልግ ተማሪ በሙሉ ወሳኝ መልዕክት :-
➡️UAT Full Day Special Tutorial, Revision And Last year UAT Exam Discussion.
🆕በዚህ አመት Entrance ለተፈተናችሁ እና ማለፊያ (300+) አምጥታችሁ Addis Ababa Universty መግባት ለምትፈልጉ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ይህ ለእናንተ ነው 🙌
✅ለUAT በምንም የማይተኩ 6 እጅግ ወርቃማ ቀናት ቀርተወል ፤ እስካሁን በደንብ ያልተዘጋጃችሁ እናንተስ ከጓደኞቻችሁ ለምን ተለይታችሁ በዝግጅት ክፍተት ምክንያት AAU እየፈለጋችሁ ትወድቃላችሁ ? በፍፁም አትወድቁም ፤ UAT Center የት ሄዶ ?
✅ እንሆ በእነዚህ ስድስት እጅግ ወሳኝ እና ወርቃማ የዝግጅት ቀናት በደንብ ለመዘጋጀት ላሰባችሁ ይሄው UAT Center በRound-2 Special Tutorial and Exam Practice ቀኑን ሙሉ ከጠዋት 2:30-እስከ ለሊት 5:00ድረስ የሚገርም ዝግጅት ይሰጣችኋል 🤗
🖱ለሚቀጥሉት እጅግ ወሳኝ ቀናት ቀኑን ሙሉ እኛ ጋር ናችሁ 🤗 UAT Center እያለ ወደኋላ ቀርቻለሁ ፤ ተዘናግቻለሁ የለም !
ለሁሉም AAU መግባት ለሚፈልግ ተማሪ በሙሉ ሼር ይደረግ🙏
💻ለUAT መዘጋጂያ App ከPlay Store አውርዶ ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሙ👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.uataauexamcenterapp.com
እኛን ማግኘት ሲፈልጉ :
📞0906014772
📞0930513350
🫶Share For Your Friends✨
🌀እኛን ለመቀላቀል👇
@AAU_UAT_Center
@AAU_UAT_Center | 2 824 |
| 14 | #ፈተናው_ተጀምሯል !
💻UAT Model Examination -2
🔥#ነፃ_ስለሆነ_ሁላችሁም_ተፈተኑ
➡️በ2019 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መግባት ለሚፈልግ ተማሪ በሙሉ ሼር ይደረግ
📌ይህንን ወሳኝ ፈተና እንዴት እንፈተን ?
1ኛ. የUAT መፈተኛ ከፍታችሁ ታስጀምራላችሁ 👉 @Exam_roombot
2ኛ. Open Exam Roomየሚለው ሲመጣላችሁ UAT Model -2 የሚለውን መርጣችሁ መፈተን ነው ።
⭕️N.B :- ፈተናው በቅለትም በይዘትም በሁሉም ነገር ሙሉ በሙሉ ከጷጉሜ 2-4 ከሚሰጠው ፈተና ጋር ተመሳሳይ ነው ፤ ይህንን ፈተና ከ80/100በላይ አመጣችሁ ማለት ቆንጅ ተዘጋጅታችኋል ፤ UAT አልፋችሁ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እንደሆናችሁ ቁጠሩት !
ይህንን ፈተና ሳይፈተን የቀረ ተማሪ በጣም ትልቅ እና ወሳኝ እራሱን መፈተሽ የሚችልበትን እድል አባከነ ማለት ነው ።
💠ለሁሉም አዲስ አበባ መግባት ለሚፈልጉ ተማሪዎች እንዲፈተኑ ሼር አድርጉላቸው
መልካም ፈተና !
እኛን ለመቀላቀል👇
@AAU_UAT_Center
@AAU_UAT_Center | 1 434 |
| 15 | ጠንካራ ጎን አንፈልግም ድክመት ብቻ ነው የምትፅፉልን ። | 666 |
| 16 | ይህ መልዕክት ለ2019 Entrance ተፈታኞች ፤ የEntrance Zone App ተጠቃሚዎች ነው ። ከዚህ ጀምሮ ሙሉ ትኩረታችን እናንተን ማዘጋጀት ነው ።
ይሁንና እስካሁን ካያችሁት ትምህርት ያልተመቻችሁ መምህር ወይም ማስተማር ዘዴ Freely አስቀምጡልን ከወዲሁ ድክመታችንን አስወግደን የተሻለ ነገር እንድንሰጣችሁ ስለምንፈልግ ቶሎ ቶሎ ንገሩን
Use👉 | 725 |
| 17 | #ቅዱስ_ጳውሎስ_COC
እጅግ ወሳኝ ዝግጅት በወሳኝ ሰዓት 💯
➡️ ዘንድሮ 12ኛ ክፍል ለተፈትናችሁ እና ወደ ህክምናው ዘርፍ መግባት ለምትፈልጉ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ :-
🖥ህክምና መማር የሚፈልጉ ተማሪዎች 12ኛ ክፍል ከተፈተኑ በኋላ የመጀመሪያ ምርጫቸው በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒዬም ሜዲካል ኮሌጅ መወዳደር ነው ፤ በኢትዮጵያ ምርጡና ስመገናናው የህክምና ትምህርት ቤት ቀዳሚው ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ነው ...! ይህም ለቀጣይ ጉዟቸው እጅግ በጣም ከፍተኛ ጥቅም አለው ❗️
⏺️ለመሆኑ መወዳደር የሚችሉት እነማን ናቸው.. ⁉️
✅ህክምና ለመማር ከልጅነት ጀምሮ ፍላጎት ያላቸውና 12ኛ ክፍል በአንፃራዊነት የተሻለ ማምጣት የሚችሉ ተማሪዎች መወዳደር ይችላሉ ፤ የሚማሩትም እንደማንኛውም ዩኒቨርስቲ በነፃ ነው ።
📚በዚህ ዓመት 12ኛ ክፍል ተፈትነው በስመጥሩ ቅዱሱ ጳውሎስ ሚሊኒዬም ሜዲካል ኮሌጅ ህክምናን የመማር ህልም ያላቸውን ብዙ ተማሪዎችን ተቀብለን እገዛ የምናደርግ ይሆናል 🙌
⚪️በቱቶሪያላችን⬇️
✅ያለፉ አመታት ፈተናዎችን በመስራት
✅እጅግ አስፈላጊ ፈተናዎችን በማዘጋጀት
✅በተጨማሪ ዝግጅታችንን ልዩ የሚያደርገው ባለፈዉ ዓመት አስተምረን ህልማቸው እውን እንዲሆን የረዳናቸው የአምና ተፈታኞች [ Last Year Successful Examnee ] በተራቸው የሚችሉትን ለማካፈል ከጎናችሁ መሆናቸው ነው 🙏...[All -in -one]
🤳St.Paul Coc መዘጋጃ APPን አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️
🔍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app
💬APP Support :
@MGW_Support
💻ስትጠቀሙ ማንኛውም ያስቸገራችሁ ነገር ሲኖር በስልክ
📞0704282565
📞0906014772
እኛን ለመቀላቀል ⬇️
https://t.me/SPMMCcoc
https://t.me/SPMMCcoc | 2 112 |
| 18 | #የመጨረሻ_የምዝገባ_ጥሪ
✅ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2019 የትምህርት ዘመን አመልካቾች ለሁለተኛ ጊዜ ለሚሰጠው UAT Model Examination -የተላለፈ የመጨረሻ የምዝገባ ጥሪ!
UAT ጥቂት የዝግጅት ቀናት በቀሩበት በዚህ ወሳኝ ወቅት፣ ትክክለኛውን የፈተና ልምድ እንድታገኙ ሙሉ በሙሉ ነፃ የሆነ Model UAT ፈተና ለሁለተኛ ጊዜ መስጠት እጅግ አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ ነገ ማክሰኞ ሙሉ UATን የመሰለ ፈተና ትፈተናላችሁ
🖋 በአጠቃላይ 100 ጥያቄዎችን 2:30 ሰዓት ተሰጥቷትችሁ የምትፈተኑ ሲሆን ፦
✅Verbal Reasoning => 55 (60 ደቂቃ)
✅QuantitativeReas. => 45 (90 ደቂቃ)
🕐 የፈተና ፈረቃዎች
🔴ጠዋት : ማክሰኞ ነሀሴ-26 ከጠዋቱ 2:30 – 5:00 በጠዋት ለሚመደቡ ተማሪዎች
🔴 ከሰዓት :ማክሰኞ ነሀሴ-26 ከቀኑ 7:00 – 9:30 በከሰዓት ለሚመደቡ ተማሪዎች
⚠️ ጥብቅ ማሳሰቢያ :- ፈተናው የሚሰጠው በነፃ ነው ፤ ምንም ክፍያ የለውም ። ነገር ግን ሰርቨር ስለሚጨናነቅ ላልተመዘገበ ተማሪ ፈረቃ አንመድብም ፤ ይህንን ፈተና መፈተን አይችልም !
➡️ለምዝገባ ይህንን Link ተጠቀሙ
https://forms.gle/Jo12igqREE3442uP9
➖ላልሰሙ ጓደኞቻችሁ ሼር አድርጋችሁ በቅንነት እነሱም ራሳቸውን እንዲፈትሹ ፤ በደንብ እንዲዘጋጁ እናድርጋቸው ፤ መልካምነት ሁሌም መልካም ነው !
የፈተና Link የሚሰጥበት ቦታ👇
https://t.me/AAU_UAT_Center
https://t.me/AAU_UAT_Center | 1 637 |
| 19 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
☕️AAU UAT Exam ✨
🖱በ 2018 AAU መግባት ለሚፈልግ ተማሪ በሙሉ ወሳኝ መልዕክት :-
🆕 በዚህ አመት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለመግባት 16,000+ተማሪ ይወዳደራል ፤ ከዚህ ውስጥ 11,000ተማሪ ይወድቃል ,የሚፈልገው 5000ተማሪ ብቻ ነው ። ላልተዘጋጀ ተማሪ በጣም ያስፈራል🤯
✅AAU UAT የአምና ጥያቄ በጣም ነው የሚደግሙት ፤ Last year UAT ጥያቄ ከ UAT Exam Center App ላይ ካልሰራችሁ ዋጋ የላችሁም 💯
➡️AAU UAT App እንዳለ የሰማችሁ በጣም እድለኞች ናችሁ አሁን ለመዘጋጀት ወርቃማ ጊዜ አላችሁ
ዛሬ የ Round-1 የመጨረሻ ቀን ነው ፤ ነገ እጅግ ወሳኙ Round -2 Full day special tutorial ይጀመራል ፤ እሱ አንድም ተማሪ እንዳያመልጠው ።ዛሬን ጨምሮ ለሚቀጥሉት ቀናት ቀኑን ሙሉ እኛ ጋር ናችሁ 🤗 UAT Center እያለ ወደኋላ ቀርቻለሁ ፤ ተዘናግቻለሁ የለም !...ያልጀመራችሁ አሁንም ቀኑ አልረፈደም 💯
ለሁሉም AAU መግባት ለሚፈልግ ተማሪ በሙሉ ሼር ይደረግ ፤ ምዝገባ Discount ተደርጎ 300ብር ብቻ ሆኖላችኋል።
⚫️UAT App ከPlay Store አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሙ👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.uataauexamcenterapp.com
እኛን ማግኘት ሲፈልጉ :
📞0906014772
📞0930513350
🫶Share For Your Friends✨
🌀እኛን ለመቀላቀል👇
@AAU_UAT_Center
@AAU_UAT_Center | 2 218 |
| 20 | ✅ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2019 የትምህርት ዘመን አመልካቾች ለሁለተኛ ጊዜ ለሚሰጠው UAT Model Examination -የተላለፈ የምዝገባ ጥሪ!
UAT Model-1የተፈተናችሁ 8000+ ተማሪዎች ዝቅተኛ ውጤት ማስመዝገባችሁን ተከትሎ ጥቂት የዝግጅት ቀናት በቀሩበት በዚህ ወሳኝ ወቅት፣ ትክክለኛውን የፈተና ልምድ እንድታገኙ ሙሉ በሙሉ ነፃ የሆነ Model UAT ፈተና ለሁለተኛ ጊዜ መስጠት እጅግ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል።
🖋 በአጠቃላይ 100 ጥያቄዎችን 2:30 ሰዓት ተሰጥቷትችሁ የምትፈተኑ ሲሆን ፦
✅Verbal Reasoning => 55 (60 ደቂቃ)
✅QuantitativeReas. => 45 (90 ደቂቃ)
🕐 የፈተና ፈረቃዎች
🔴ጠዋት : ማክሰኞ ነሀሴ-26 ከጠዋቱ 2:30 – 5:00 በጠዋት ለሚመደቡ ተማሪዎች
🔴 ከሰዓት :ማክሰኞ ነሀሴ-26 ከቀኑ 7:00 – 9:30 በከሰዓት ለሚመደቡ ተማሪዎች
⚠️ ጥብቅ ማሳሰቢያ :- ፈተናው የሚሰጠው በነፃ ነው ፤ ምንም ክፍያ የለውም ። ነገር ግን ሰርቨር ስለሚጨናነቅ ላልተመዘገበ ተማሪ ፈረቃ አንመድብም ፤ ይህንን ፈተና መፈተን አይችልም !
➡️ለምዝገባ ይህንን Link ተጠቀሙ
https://forms.gle/Jo12igqREE3442uP9
ማስታወሻ : ሁሉም ተማሪ ተመዝግቦ እንዲፈተን እና ከወዲሁ ራሱን አውቆ እንዲያሻሽል ለማድረግ ፈተናው በነፃ ለሁላችሁም ያለምንም መስፈርት የቀረበ መሆኑን በድጋሚ በደስታ እንገልፃለን !
የመጀመሪያውን ፈተና ስላልሰሙ ላልተፈተኑ ጓደኞቻችሁ በማጋራት ራሳቸውን እንዲፈትሹ አግዟቸው !
የፈተና Link የሚሰጥበት ቦታ👇
https://t.me/AAU_UAT_Center
https://t.me/AAU_UAT_Center | 2 514 |