cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ministry of Education Ethiopia

This is Ministry of Education's Official Telegram Channel. For more updates please visit www.facebook.com/fdremoe

Show more
Advertising posts
89 897
Subscribers
+14024 hours
+1 3147 days
+4 81030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ጥብቅ ማስታወቂያ ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በሙሉ ።።።። ትምህርት ሚኒስቴር የ2016 ዓ.ም የ 12ተኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በበይነ መረብና በወረቀት እንደሚሰጥ መግለጹ ይታወቃል። ሆኖም በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያ ገጾች የበይነ መረብ ፈተናው እንደቀረ ተደርጎ እየቀረበ ያለው መረጃ በፍጹም ከእውነት የራቀ ሃሰተኛ መሆኑን እየገለጽን ፈተናው በሁለቱም በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ በድጋሜ እንገልጻለን። በመሆኑም ተማሪዎች ይሄንኑ ተገንዝባችሁ ዝግጅታችሁን እንድትቀጥሉ ሆኖ ትምህርት ሚኒስቴር ፈተናውን የተሳካ ለማድረግ እንደተለመደው ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በጥምረት እየሰራ መሆኑንና ለዚህም ከፍተኛ ዝግጅት ማድረጉን እናስገነዝባለን። ትምህርት ሚኒስቴር
Show all...
mule
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ የፋርማሲ ተማሪዎች የመውጫ ፈተናን (Exit Exam) አስመልክቶ የተዘጋጀ ተጨማሪ ማብራሪያ የ2016 ዓ.ም የፋርማሲ ትምህርት ክፍል እጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) በድጋሚ ቅዳሜ ሰኔ 22 ቀን 2016 ዓ.ም በጠዋትና በከሰዓት በሁለት ፈረቃ እንደሚሰጥ ማሳወቃችን ይታወቃል። ሆኖም ከተፈታኞች ቁጥር አንጻር ፈተናው በተጠቀሰው ቀን ጠዋት ከ2:30 ሰዓት ጀምሮ ለግማሽ ቀን ብቻ የሚሰጥ መሆኑን እያሳወቅን ከዚህ የሚከተለው ተጨማሪ ማብራሪያ ተሰጥቷል። 1. በዚህ ፈተና የሚቀመጡት ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞች (First seater) እና ፣ 2. ከዚህ በፊት የመውጫ ፈተና ተፈትነዉ የማለፊያ ውጤት ያላገኙ ተፈታኞች (re-takers) ናቸው። ትምህርት ሚኒስቴር ይህንን የመውጫ ፈተና በዩኒቨርስቲዎች ትምህርታቸውን ተከታትለው ላጠናቀቁ ተማሪዎች መውጫ ያዘጋጀው መሆኑ ታውቆ የፋርማሲ ትምህርት ክፍል እጩ ተመራቂዎች በጤና ሚኒስቴር የሚዘጋጀውን የላይሰንሰር ፈተና በሌላ ጊዜ እንደሚሰጣችሁ እንድትገነዘቡ እያሳወቅን ጊዜው ወደፊት በሚወጣ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የ2016ዓ.ም የፋርማሲ የመዉጫ ፈተና (Exit Exam) ለተፈተናችሁ ተማሪዎች በሙሉ ……………………………………………. ከሰኔ 14 እስከ 19 ቀን 2016 ዓ. ም በ 244 ፕሮግራሞች በ57 የመንግስትና በ124 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ለነበሩ ተማሪዎች የመዉጫ ፈተና ሲሰጥ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ ለስድስት ቀናት ያለምንም እንከን የተሰጠው ፈተና ያለምንም እንከን የተጠናቀቀ ሲሆን ነገር ግን በመጨረሻው ቀን የተሰጠዉ የፋርማሲ ፈተና ብቻ የቴክኒክ ችግር አጋጥሞታል። ስለሆነው ትምህርት ሚኒስቴር ተማሪዎቹ ፈተናውን በድጋሜ እንዲወስዱ አመቻችቷል። በዚሁ መሰረት ፈተናው በድጋሜ ቅዳሜ ሰኔ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ጠዋት ከ 3:00 ሰአት ጀምሮ እና ከሰአት ከ 8:00 ሰአት ጀምሮ ስለሚሰጥ ለፈተናው ተቀምጣችሁ የነበራችሁ የፋርማሲ ተማሪዎች በተፈተናችሁበት የፈተና ጣቢያ በሰዓቱ በመገኘት በድጋሜ የሚሰጠውን ፈተና እንድትወስዱ እናሳስባለን፡፡
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.