ዲያቆን ሚካኤል እሸቱ
Open in Telegram
ክርስቶስ በእናንተ እስኪሣል ድረስ ዳግመኛ ስለ እናንተ ምጥ ይዞኛል። ወደ ገላትያ ሰዎች 4፥19 ይህ የዲያቆን ሚካኤል እሸቱ ይፋዊ ገጽ ነው። ለጥያቄዎችና ለአስተያየት @Dnmichael12
Show more1 843
Subscribers
-224 hours
+47 days
+2230 days
Posts Archive
1 843
እንዲሁም ደግሞ ሴቶች በሚገ፟ባ፟ ልብስ ከዕፍረትና ራሳቸውን ከመግዛት ጋራ ሰውነታቸውን ይሸልሙ፤ እግዚአብሔርን እንፈራለን ለሚሉት ሴቶች እንደሚገ፟ባ፟፥ መልካም በማድረግ እንጂ በሽሩባና በወርቅ ወይም በዕንቍ ወይም ዋጋው እጅግ በከበረ ልብስ አይሸለሙ።
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2፥9-10
1 843
Repost from N/a
"ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ።" (ትንቢተ ዳንኤል 10፥13)🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿 የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሚካኤል ወርሐዊ መታሰቢያ በዓልን ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀው ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ ላይ በመገኘት የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ በደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተ ክርስቲያን ስምዓ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት ስም ተጋብዛችኋል። 🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿
🗓 ቀን፦ ጥቅምት 12 (ሐሙስ) 🕚 ሰዓት፦ ከምሽቱ 11:00 ጀምሮ 📍 ቦታ፦ ደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያንበእግዚአብሔር ቃል ልባችንን የምናድስበት፣ በጸሎትና በዝማሬ ወደ ፈጣሪያችን የምንቀርብበት ልዩ ምሽት ይሆንልናል። ኑ! የእግዚአብሔርን ቃል አብረን እንስማ። ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ።
1 843
ቀራጩ ግን በሩቅ ቆሞ ዐይኖቹን ወደ ሰማይ ሊያነሣ እንኳ አልወደደም፥ ነገር ግን፦ አምላክ ሆይ፥ እኔን ኀጢአተኛውን ማረኝ እያለ ደረቱን ይደቃ ነበር።
የሉቃስ ወንጌል 18፥13
1 843
Repost from N/a
📌 ለአገልግሎት የሚውሉ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች እርዳታ ጥሪ!የደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤ/ክ ስምዓ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት ህጻናትና ወጣቶችን በሃይማኖትና በምግባር ኮትኩቶ ለማሳደግ የሚያደርገውን መንፈሳዊ አገልግሎት ይበልጥ ለማስፋፋት የቢሮ ዕቃዎች ፍላጎት አጋጥሞታል። በመሆኑም በቤታችሁም ሆነ በድርጅታችሁ ውስጥ ያገለገሉ ነገር ግን በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኙ የቢሮ ዕቃዎችን ለሰንበት ትምህርት ቤታችን በቅንነት በመስጠት የአገልግሎቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናቀርባለን።
የሚያስፈልጉ ዕቃዎች ዝርዝር፦¶ የቢሮ ጠረጴዛዎች እና ወንበሮች ¶ የሰነድ ማስቀመጫ ካቢኔቶች (Filing Cabinets) ¶ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች እና ተያያዥ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ¶ የጽሕፈት መሣሪያዎች እና ሌሎች የቢሮ ቁሳቁሶች
📞 ስልክ ቁጥር፦0920708272 0923292401 0922337729
1 843
እንኳን ለወርሐ ጽጌ በሰላም አደረሳችሁ
እለ ትነብሩ ተንሥኡ ወእለ ታረምሙ አውሥኡ፤ ማርያምሃ በቃለ ስብሐት ጸውዑ፤ ቁሙ ወአጽምዑ ተአምረ ድንግል ከመ ትስምዑ፤ ጸልዩ ቅድመ ሥዕላ ለቅድስት ድንግል፤ መርዓተ አብ ወእመ በግዑ፡፡
1 843
አይዟችሁ ዳዊት የእስራኤል ንጉሥ ሆኖ እንዲቀባ ቢያውቅ አባቱ እረኝነት ይልከው ነበር?
እግዚአብሔር የተናቁትን ከፍ ያደርጋል ፤ የወደቁትን ያነሣል ፤ የተረሱትን ያስታውሳል።ዲ/ን ዘሚካኤል እሸቱ መስከረም 24/2019 ከሌሊቱ 6:50
1 843
"... ዘወትር ፍፁም ሰላምን እግዚአብሔር ይሰጣት ዘንድ እግዚአብሔርን ስለምትወድ ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ እንማልዳለን ..."
በእንተ ቅድሳት ❤
@amlake_birhan
